- Видео 522
- Просмотров 880 975
𝐎𝐌 𝐒𝐔𝐌𝐀𝐈𝐀 ኡም ሱመያ
Саудовская Аравия
Добавлен 27 дек 2020
አሰላም አለይኩም ወረህመት አላህ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የ youtube ቻናል ተከታታዮች በሙሉ በያላችሁበት አላህ ሰላማችሁን ያብዛልኝ እያልኩ ስለኔ ስለስራየ ትንሽ ልበላችሁ ዜግነቴ ethiopiawi ስሜ# ጠይባ# ሙሳ # የቻናሌ ኡም ሱመያ ባሁኑ ሰአት ሳውዲ አረቢያ እገኛለሁ ስራየ በግሌ እስላማዊ ልብሶችን ጅልባብ ኒቃብ የሶላት መሰገጃ ሸርሸፎችን በመስፋት በጥራት በመስፋት ለደቦኛቻች በሚያስደሳ መልኩ እናቀርባለን በተጨማሪ ለሀፎችን ሰአቶችን ጫማዎችን ከሱቅ በማምጣት አቀርባለሁ በስራየ ከተደሰታችሁ ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱኝ ምርቴን ማግኘት ከፈለጋችሁ #0534056318# ኡም ሱመየ ብለው ይደውሉ አህለን ወሳህለን በስራየ እደምትደሱ ተስፋ አለኝ እሻ አላህ # جزاكم الله حير#
#የቱርክ #ኒቃብ
#ተፍሲር #በሸይኽ ሙሀመድ ሷዲቅ እና በሸይኽ ሙሀመድ ሳኒ ሐቢብ #አሳታሚ:-#ዳሩ ሰላም #القران كريم#ተስቢህ #ዚክር #አፍሪካ_ቲቪ #ሚንበር_ቲቪ
Просмотров: 117
Видео
ጣቀም የሶላት መስገጃ ስጦታ ለህትሽ ስጦታ ለጋደኛ ለዘመድ በኡም ሱመያ የተዘጋጀ
Просмотров 120Месяц назад
ጣቀም የሶላት መስገጃ ስጦታ ለህትሽ ስጦታ ለጋደኛ ለዘመድ በኡም ሱመያ የተዘጋጀ #ተፍሲር #በሸይኽ ሙሀመድ ሷዲቅ እና በሸይኽ ሙሀመድ ሳኒ ሐቢብ #አሳታሚ:-#ዳሩ ሰላም #القران كريم#ተስቢህ #ዚክር #አፍሪካ_ቲቪ #ሚንበር_ቲቪ Kwai omsumaia13 Tiktok tiktok.com/@om_sumaia Telegram t.me/ nr7iaK0PhLdmZWRk Facebook profile.php?id=100014419039387
ሰብሰወክራይብ አድርጉኝ 10 ሺ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
Просмотров 1664 месяца назад
ሰብሰወክራይብ አድርጉኝ 10 ሺ አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ
#የፍራሽ ልብስ #السعودية #جدة #0534056318 #ወሎ
Просмотров 1954 месяца назад
#የፍራሽ ልብስ #السعودية #جدة #0534056318 #ወሎ
#የሙሽራ ጅልባብ ለምትፈልጉ #ቴሌግረም ጆን በሉ ምረጡ
Просмотров 1,9 тыс.4 месяца назад
#የሙሽራ ጅልባብ ለምትፈልጉ #ቴሌግረም ጆን በሉ ምረጡ
የስጦታ እቃ በቤቴ ውስጥ ማዘጋጀት ጀምራለሁ ለህቶቻችሁ ሀድያ ማዘዝ ለምትፈልጉ ኑ
Просмотров 30310 месяцев назад
የስጦታ እቃ በቤቴ ውስጥ ማዘጋጀት ጀምራለሁ ለህቶቻችሁ ሀድያ ማዘዝ ለምትፈልጉ ኑ
ለተሳዳቢዎች ይህ መልእክት ለናተ ነው እስከመጨረሻው አዳምጡት መምከር የፈለግ በስልክ ደውሎ መምከር ይቻላል ስድቡ ግን ጥሩ አይደለም
Просмотров 983Год назад
ለተሳዳቢዎች ይህ መልእክት ለናተ ነው እስከመጨረሻው አዳምጡት መምከር የፈለግ በስልክ ደውሎ መምከር ይቻላል ስድቡ ግን ጥሩ አይደለም
ماشاءلله تبركله
የለበሻትን
የትነሺማሬ
ጥቁር ከለር ከነጠራሀው ካለሽ
መርሀባ
ማሻ አላህ የኔ ውድ አቤት ወበት
ዋጋውስ ስንት ነው
ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ማሽ አለህ ያምረሉ
ማሻአሏህ በርች
ትክክክል ውላሂ
ዬት ነሽ🎉🎉
ሳውዲ ጅዳ
ስንት ነው ዋጋው ከነ ጠረሀው
መሸ አላህ🎉🎉
በኢትዮጵያ ብር ሰንት ነው ውዴ ?
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀገርገብተሻልብላኝነበርጓደኛዬ ደህናተመለሽ
አወ ተመልሻለሁ አላሀምድሊላ
የኔዉዲእኔጂልባብወስጃለሁኝ ማሸአላህስራሽጥርትያለነዉ
💝💝💝💝
ماشاء الله
ያሰላም ሲያምር ስንት ነው ኒቃቡ ለብቻው? የት ነው ?
በቅድሚያ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ ሂጃብ ወይንም ኒቃብ ህጉን የጠበቀ አይደለም እጂሽ የአንቺ የሰውነት ክፍል አይደለምን ? እነ አኢሸት ረዲየለሁ አንሀ እጆቻቸውን እያሳዩ አይሄዱም ነበር ከለርሺን መልክሺን በማያስታውቅ ሁኔታ ተሸፈኚ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ይህንን አክት መሳየት በወንጀል እንደሚፃፍብሽ እወቂ ሴት ልጅ ቤቷ ይብቃት ትርጋ ያለው አላህ ነው ። እና እህቴ ይቺ ጠፊ የሆነች ዱኒያ እንዳትሸነግልሽ እሷ በርግጥ ጠፊ ነች ማይጠፋ የሆነ አለም ከፊታቺን እየመጣብን ነው ስንቅ ያዢ ። ስንቅሽ ምንድነው ? በሚዲያ በአደባባይ ወንዶቺን መወስወስ አላህን ፍሪ አላህ አያያዙ የበረታ ነው ። ኒቃብ ሱና ነው እያሉ ከሚጨማለቁት ሴቶች አላህ ስላላደረገሽ አመስግኚው ስርአቱን ጠብቀሽ ልበሺው በኢል ላይ አደራ ዲንሺን ተማሪ !!!!!!!
ጆርዳንስ የለሽም
እስኪ አዮላኪልኚ ዉደብሩንም
ሱማያ ለኔ ለቤቻዬ vido ብትልክልኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር በቃ ትንሽ ድፍራት አጣራኝ ለመቆራጥ ጅልባቦችን
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለ ፡ወባረካቱሁ ኢህቴ እንዴት ነሽ? ኢኔ ደነ ናኝ አለሃምዱሊላህ። እሄን ሁሉ ነገርን እፈልገወለው እዴት ነው ምተደሪሽልኝ
ማሻ አላህ ማማየ በጣም ያምራል
ማሻ አላህ ማማየ በጣም ያምራል
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበ ረካቱ❤❤❤ መሸአላ የትነ ያለሽው
ሴት ልጅ እጇን እግሯንም እንደ ፊቷ መሸፈን ግዴታዋ ነው ይህ ኒቃብ አደቡን ህጉን የጠበቀ አለባበስ አይደለም
ጥሩ ስፌት እንዳለሽ ሁሉ መጥፎም አለሽ ይሄን ደሞ ተቀበይ ባለ ባለቤቴ አዛሽ ጥሩ ጂልባብ ሰፍተሺላታል እጅ የሌለው ሙሉውን ጥሩ ነው በርቺ ግንይሄን ብጥጣቂ ስታሳይ ጥሩ አይደለም
ይሄ አልባስ በቤት ውስጥ የሚለበስ እንጂ ወደ ውጭ የሚለበስ አይደለም ሙሉ ጂልባብ አስተዋውቂ ይሄን ሂጃብ አይደለም አይመስልመም ስትመከሪ ደሞቅናት አትበይ ስፌት ስትሰፊ የመሻይኾችን ሪከርድ እያዳመጥሽ ስፊ ኪታብ ይዘሽ ለመቅራት ባትቺይ እንኳን እሪከርድ አዳምጪ ከዚያ ይሄን ሂጃብ አታንጭ
እኔ
አላህን ፍሪ ይህ የኢስላም ሴት አደብ አይደለም ።
አደቡ መሳደብ ነው መጀመሪያ አህላቅ አደብ አመካከር ስትማሪ ነይ ገስጭ ካልሆነ የቅናት ይመስልብሻል ምስሊም እደዚህ አይመክርም አላህ ይህዲና አለቀ
ቆይ ጦፈቱወ ያቱገነው አጥፍታ ወይም አለሀን ምያሰቆጠነገረ ያታነገረችው
እነ ገበያ ሄደው አይሸጡም ወይ እሳ አሰታወወቀች እጂ ምንአረገችነው አለህን ፍረ ያምትበለው
እደእሰለምአደብ ለብሰነው ያወጠችው ጂልበቡን ለመሣያት
ሶለለሁ ዐለይህ ወሰሌም
ዬት ነሽ ውዴ ዱበይ ነሽ ወይ
ሳውዲ ነኝ
የት ነሽ
ሳውዴ
ወገዎ@@om_sumaia14
ሥትነው
ከነንቀብነው ወየሰ
ሳውዲ ነሽ እማ
አወ
ማሻአላህ ጀግና
ስትነው ድሪአው
ስትነው
እሙ ሱመያየ በርች ሰብክስራይብ አድርጌሻለሁ
❤🥰
መዲና ትልኪአለሽ ውዴ
አወ እልካለሁ
ሰንትነው
ሰንትነው
ማሳ አሏህ🎉🎉
ማሻአሏህ🎉🎉
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል ለሃዲያ ምሳሌ ቁርኣን ለሚያኸትም ሰው ይሄ ደስ ይላል ና ከስንትወር በኃላ ጏደኛየ ታኸትማለች ለሷ ጠልብሻለሁ ኡሙ
መርሀባ እሻ አላህ
ማሻአላህ እምየ ድሰይላል በርች
❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
እሙ ሱሞያ ሀቢቢት ስንት ነው በአላህ ንገርኝ