- Видео 8
- Просмотров 8 439
Dawit Birhanu
Добавлен 29 авг 2013
| እጹብ ድንቅ ትምህርት | በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma Sibket
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
Просмотров: 304
Видео
"በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ" ልብን የሚመስጥ የእመቤታችን መዝሙር በክራር
Просмотров 6903 года назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #Orthodox_Tewahdo_Mezmur
የኒቅያ ጉባኤ ታሪክ እና ገለጻ እዲሁም ስለ ኒቅያ የዩቲብ ቻናል መልእክት በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መላክ
Просмотров 2,9 тыс.4 года назад
በመላው አለም የምትገኙ የብርቅየዋ የተዋህዶ ልጆቾ ሰላመ አግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እያልን በስልክም በመደወል በኮሜንትም ለምትሰጡን ሀሳቦች አያመሰገን እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆ ቋሚ መርሀግብሮችን እስከምንጀምር ሁላችንም ይህን የዩቲብ ቻናል like, share & subscribe እያደረግን ቻናሉን እያስተዋወቅን እስከዛው በምንለቃቸው አጫጭር መልእክቶችንና ትምህርቶችን አየተከታተላችሁ እንድትጠብቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ስለ ቅዱስ ቁርባን ቅዳሴ ላይ ካስተማሩት የተወሰደ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መላክ ኒቅያ ቲዩብ
Просмотров 2 тыс.4 года назад
ይህንን ቻናል ሁላችንም ሰብስክራይብ እና ሼር እያደረግን አገልግሎት ላልደረሳቸው እናድርስ ። የታሰበውን አገልግሎት ለመጀመር ዝግጅታችንን ጨርሰን የማስተዋወቅ ስራ ላይ እንገኛለን የሚከታተለው ሰው በርከት ሲል ተከታታይ ፕሮግራሞችን የምንጀምር ሲሆን አስከዛው በሚለቀቁት ማስታወቂያዎችና አጫጭር ትምህርቶች ይህንን ቻናል እያስተዋወቅን እንቆያለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
መልእክት በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መላክ በባህርዳር ሀገረ ስብከት የአራቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ቤት መምህር
Просмотров 1,7 тыс.4 года назад
መልእክት በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መላክ በባህርዳር ሀገረ ስብከት የአራቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ቤት መምህር
የኅዳር ጽዮን ታሪክ በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መላክ ኒቅያ ቲዩብ
Просмотров 6124 года назад
የኅዳር ጽዮን ታሪክ በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መላክ ኒቅያ ቲዩብ
መልካም ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ስምዐ እኮነ
ዝማሬ መላዕክት ያለማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን
የዩቱቡ ስም ተቀየረሳ ኒቂያ አልነበረም
ሠላም የኒቂያ ጉባዔ ቱዩብ አዘጋጆች!! አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነን ጥያ ብንጠይቅ ታደርሱልናላችሁ ወይ??
አምላኬ ሆይ ጥበባቸውን አብዝተህ በጤና ጠብቀህ በበረከት ሞልተህ እንደነኝህን አይነቱም ምርጥችን አብዜሎን...
Pro tips 💤 ruclips.net/video/YVyQrLZW4HY/видео.html
በእውነት ለውድ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
እሽ አባታችን እንከታተላለን😘😘😘
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በርቱልን !!!
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ፡፡በጣም ደስ ብሎናል፡፡
እንኳን ደህና መጡ መምህር።
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንጠየቃለን በጉጉት
ብዙነገር እንጠብቃለን በርቱልን
እባካችሁ በጉጉት ዬቱባችሁን እየጠበቅን ነው። ስብከታችሁና ትምህርታችሁ ነብሳችንን ተስፉ እጥንታችን ልምላሜ ስሰጥ ውስጣችን በደስታ ሲሞላ ይታወቀናል። በረከቱ ለሁላችን መሰላላችን ቅድስት እናቱ ጌታን ፈጣሪያችንን የስጋ ዘመድ ያስተሳሰረችን ንግስት ድንቅ እናቱ ፀጋዋ በረከቶ ከኛ ጋ ይሁን። አሜን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
መምህር በጣም ጥሩ ጅማሪ ነው እና ቀጥሉበት። ትልቅ ጉባኤ እንደሚሆን አያጠራጥርም። ከምንጩ መጠጣ በጤና ለመኖር እሙን ነውና እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ድስ ብሎኛል።
አሜን እኛንም ለመስማት ይርዳን መምህር ድምፅም ምስልም ጥራቱ በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ይቀጥል
ሊቀ ሊቃውንት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ይህንን ቻናል የከፈታችሁ ሰዎች ክብር ይገባቸዋል ሁላችንም ሰብስክራይብ ልናደርግ ይገባናል ! ሊቁም እግዝአብሔር ይጠብቅልን !
የኔታ በእውነት ድምጸዎ ናፍቆኝ ነበር እንኳን ሰመዎት አየዎት ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ከመንፈስ ልጀዎት፡፡
egnam yhenn nbr sinfelig yeneberew betam enamesegnalen yalchuhut ngr yemitakerbut kehone betesifa entebikalen egzihabiher yirdachu egnanm libonachnn ymelisln
መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤን ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ማህበሩን ያስፈልጋል ጥሩ ነው ድምጹን ጥራቱም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ያዘጋጀውን እድመገብ
መምህር በጣም ደስ ብሎናል በዚህ እርሶን በማግኘታችን
የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ስማዓ ኮነ መላክ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ የመንግስቱ ውራሽ ያድርግልን አሜን። እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ሰቶን ተጠቃሚ ያድርገን አሜን ።
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😍😍
ሊቀ ሊቃውንት ስምኣ ከነ ቃለ ህይወት ያሰማልን::
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
kal hiwot yasmalen Abatachin
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ስምኣ ከነ መልኣክ ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላመወት ይብዛልን ክብር አባታችን እንኳን ደና መጡልንን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ማህበሩን ያስፋል መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን ሰላመዎት ይብዛልን እንኳን ደህና መጡልን መልካም አገልግሎት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን! ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ...ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
ሞት ደግሞ በተራው ሳያዝለን በተስጠን ዕድሜ እና ግዜ የፈጠረንን እግዚአብሔርን አባታችን ሆይ ብለን የምንጠራውን ደስ አስኝተን መንግስተ ሥላሴን ለመውረስ ያብቃን🤲🏼 ruclips.net/video/djWPoHji0AY/видео.html&feature=share
ኣሜንንን (3) 🤲🤲🤲
Kale hiwet yasemalin. Egziabher tsega yabzalachu
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ብርታቱን ምስጢሩን እና ጥበቡን ይግለጽላችሁ የተዋህዶ ልጆች እኛም subscriber በማድረግ ይህንን አገልግሎት እንደግፍ እንዲሁም ለዘለዓለም ህይወት የማሆን ስንቅ እናገኝበታለን
ነበርኩ ብዙኀ ጊዜ በውስተ ጥያቄ ዘይብል "አይቴ ውእቱ ስምዓ ኮነ መልአክ ወለምንት ዘኢይሜህር ብዙኃ በEOTC TV አው በMK TV?"። ዮምሰ ይመስለኒ ከመ ተምኔትየ ዘሠምረ እጸንሕሂ በብሂለ ነገር " ውስተ ምኵራቢኩሙ እፈቅድ እትጋባእ ወኢትሕቡኡኒ ዘቤተ ክርስቲያን ፍግዕ"። እስእል ከመ ኢትረዱ ኀበ ልሳሔ ከመ ብዙኀን። ብንያም ዘኤርትራ
😘😘
Kale hiwot yasemalin yeneta!!!
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
በመጀመሪያ #እግዚአብሔር ይመሰገን# ። የበጎ ነገር ሁሉ መጀመሪያ #እግዚአብሔር# ስለሆነ ካዛ በመቀጥል ፍቃደኛ ስለሆኑልን ከአንገቴ ዝቅ ብዬ #በውላዲት #አምላክ #ስም ላመሰግኖት ውዳለው መምህራችን እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን አሜን ። አሁን ቴክኖሎጂን ውደድኩት በተለይ በውጩ አለም ለሚኖረው በውነት በድጋሚ #እግዚአብሔር ይስጥልን# ያበርታልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊