Mesi Yewube
Mesi Yewube
  • Видео 13
  • Просмотров 154 401

Видео

ምን ተይዞ ጉዞ
Просмотров 37Год назад
ምን ተይዞ ጉዞ
ቀለል ያለ ፈጣን ምሳ ምስር ፣ ሩዝ ከሠላጣ ጋር
Просмотров 3633 года назад
ቀለል ያለ ፈጣን ምሳ ምስር ፣ ሩዝ ከሠላጣ ጋር
ልዩ ጣእም ያለው ዳጣ ወይም ቆጭቆጫ አዘገጃጀት/The best kochkocha/
Просмотров 1,4 тыс.3 года назад
ልዩ ጣእም ያለው ዳጣ ወይም ቆጭቆጫ አዘገጃጀት/The best kochkocha/
ምርጥ ባህላዊ የእርጎ አዘገጃጀት/Ethiopian cultural yogurt/
Просмотров 7123 года назад
ወተት ፣ የግሪክ እርጎ፣ የጤናዳም ፍሬ
ቀለል ያለ ምሳ/እራት መሆን የሚችል ሠላጣ/Fast and simple salads
Просмотров 2623 года назад
ቦሎቄ፣ አቦካዶ፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ቃሪያ ፣
እጅ የሚያስቆረጥም ለብ ያለ ክትፎ/Ethiopian Delicious Kitfo Recipe/
Просмотров 8193 года назад
ደቆ የተከተፈ ቀይ ሥጋ፣ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርትና ቃሪያ፣ ኮረሪማ እንዲሁም ቅቤ /chopped red beef, chopped garlic and pepper, cardamom butter/
ከጋዜጣ ስፌት አሰራር ክፍል ፩/ how to make Ethiopian mesob from newspaper phase 1/
Просмотров 7 тыс.3 года назад
ከጋዜጣ ስፌት አሰራር ክፍል ፩/ how to make Ethiopian mesob from newspaper phase 1/
ቀላል የእጅ ቦርሳ ከግሮሰሪ ባግ /how to make hand bags from shopping plastic bag
Просмотров 3814 года назад
ቀላል የእጅ ቦርሳ ከግሮሰሪ ባግ /how to make hand bags from shopping plastic bag
ምርጥ የገንፎ አሰራር ከእርጎ ጋራ /How to make Genfo
Просмотров 6394 года назад
Genfo duket, butter, milk, hot pepper ruclips.net/video/_73ZdpXjFrg/видео.html
ቀላል የገንፎ ዱቄት አዘገጃጀት/How to make Genfo Duket
Просмотров 6 тыс.4 года назад
Whole purpose flour, oat's
ምርጥ የቡና ምድጃ /Ethiopian Coffee Stove
Просмотров 2,1 тыс.4 года назад
ምርጥ የቡና ምድጃ /Ethiopian Coffee Stove
ምርጥ የዳጣ ወይም ቆጭቆጫ አዘገጃጀት /The best Ethiopian hot sauce recipe/
Просмотров 135 тыс.4 года назад
Red & green chili, ginger, garlic, coriander, olive oil, vineger, cilantro, salt

Комментарии

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd Месяц назад

    ድምጽሽ አይሰማም

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd Месяц назад

    ፍጥነትይኑርሽ

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd Месяц назад

    አሰራርሽ ቆንጆ ነው ግን ድምጽሽ አይሰማም የምጨምሪው ቬነገር ለምን ይጠቅማል

  • @Ismaelabubeker
    @Ismaelabubeker Месяц назад

    የፈጨሽው ቅመም የት አድርገሽው ነው ተውሽው ወይስ ደባለቅሽው ግልጽ አይደለም

  • @Menbi-e8l
    @Menbi-e8l 4 месяца назад

    በርቺ የኔጎበዝ❤🎉

  • @wubnehbelete3077
    @wubnehbelete3077 4 месяца назад

    Great Mesi Yewube!!!

  • @GobeneGoja
    @GobeneGoja 6 месяцев назад

    እህት መጠኑ ቢታወቅ ጥሩ ነበር እያንዳንዱ ግብ አት ምን ያህል ኪሎ እንደሆነ ቢታወቅ ጥሩ ነው ማወቅ ይቻላል?

  • @abrahammeshesha9074
    @abrahammeshesha9074 6 месяцев назад

    ሚጥሚጣውን ከየት ገዛሽው

    • @mesiyewube
      @mesiyewube 6 месяцев назад

      ሰላም እንዴት ነህ From International food market

    • @abrahammeshesha9074
      @abrahammeshesha9074 6 месяцев назад

      @@mesiyewube በጣም አመሰግናለሁ

  • @danyethayle340
    @danyethayle340 7 месяцев назад

    Ande neger letykse ehta yehan new enda adis ketma lay betekekle denche yemsetulen please melselge

  • @MERON-n2q
    @MERON-n2q 7 месяцев назад

    Gn dmtsish aysemam aserarshim gilts argiw leyu

  • @hosainanigusie8340
    @hosainanigusie8340 8 месяцев назад

    Thank you Mesi, ምጣድን እኛም እንፈልጋለን

  • @zaretube9076
    @zaretube9076 8 месяцев назад

    It's 100% true, I have been using it for about two years now. Thank you so much❤❤ keep it up🙌🏼.

  • @meronkidane1301
    @meronkidane1301 9 месяцев назад

    Metam konjo now yemiketlo endezi endtasayn enfelgalen

  • @AlganeshBihon-dg9xg
    @AlganeshBihon-dg9xg 10 месяцев назад

    ጥሩ ነው ትንሽ ቀልጠፍ

  • @hamdiyamaryam3213
    @hamdiyamaryam3213 10 месяцев назад

    Atimowazazu eski sitasayu silchitinewu mitilut Qaltef qaltef leminatiyim

  • @nebiatabrham9766
    @nebiatabrham9766 10 месяцев назад

    አሪፍ ነው!!!

  • @YirgalemTerefe-y8b
    @YirgalemTerefe-y8b 11 месяцев назад

    Betam konjo new gin wetetu saymoke endi konjo kehone new emokrwalhu sint ken fejebshe

    • @mesiyewube
      @mesiyewube 11 месяцев назад

      አመሰግናለሁ እኔም አላሞቀውም ወተቱን ከፍሪጅ ውጪ ለ1 ሰዓት ብንተወው ጥሩ ነው። ከዚያ በኋላ በ24 ሰዓት ውስጥ ቆንጆ እርጎ ማግኘት ይቻላል

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 11 месяцев назад

    Melkun yet atfashew bzalay btammm dekkk mdekeko yelbtm

  • @des....451
    @des....451 11 месяцев назад

    በሰይ ዘ ወይ ሆዳም አትሁኝ ቆንጆ ነው ላይክ ዮ

  • @des....451
    @des....451 11 месяцев назад

    ሆዳም አንችን ያገባ ፆሙን አደረ ።ብቻሽን መብለሰት ና በይኝ

  • @shametaha
    @shametaha Год назад

    waw ድስላል

  • @ysolnet
    @ysolnet Год назад

    Good job, now you presented it wel, including sound!!!

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 Год назад

    ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን።የመፍጫ ማሽኑ ስም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል❤

    • @mesiyewube
      @mesiyewube Год назад

      አመሰግናለሁ ስለአስተያየትዎ የመፍጫ ማሽኒ ስም nutribullet juicer ይባላል

  • @AyehuEwnetu
    @AyehuEwnetu Год назад

    ❤❤

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 Год назад

    Govez 🎉

  • @tgsttsega2780
    @tgsttsega2780 Год назад

    bexam wedjewalew ehte berchiln😊

  • @sosenateame
    @sosenateame Год назад

    ድምጽ ኣንሰዋል ድምጪሽ ክፍ ኣሪጉው

  • @azeb2809
    @azeb2809 Год назад

    ጎበዝ ነሽ ግን ድምፅሽ ተደብቀሽ የምትናገሪ ነው የሚመስለውእንደቢላሽ ቀልጠፉ በይ ድምፅሽ ያዝጋል ::

  • @nardostesfaye8599
    @nardostesfaye8599 Год назад

    ጎበዝ በርቺ🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Год назад

    Yasgomejal ejish yibarek

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 Год назад

    ተበረኪ ግን ቃርያውን የት ነው የሚገኘው

    • @mesiyewube
      @mesiyewube Год назад

      አመሰግናለሁ ማንኛውም food mart

    • @mesiyewube
      @mesiyewube Год назад

      ያለሽበትን ቦታ በትክክል አላወቅሁም ነገር ግን በአካባቢሽ Spanish ወይም Koreans ወይም Asians ሱቆች ካለ አይጠፋም

    • @saradesta3038
      @saradesta3038 Год назад

      Olathe ks

    • @saradesta3038
      @saradesta3038 Год назад

      አገኘሁኝ መልካም ልበ ቀና ነሽተባረኪ

  • @zizusuzey6213
    @zizusuzey6213 Год назад

    ሰላም እህቴ ዎሃ የምመስል መደንድነዎ ፈሳሲ

    • @mesiyewube
      @mesiyewube Год назад

      ሰላም Vinegar ነው

    • @samrawiteyob3571
      @samrawiteyob3571 10 месяцев назад

      አቼቶ ነው

    • @mesiyewube
      @mesiyewube 10 месяцев назад

      ሰላም አቼቶ እና vinegar ሁለቱም አንድ ናቸው

  • @addisgetnet5820
    @addisgetnet5820 Год назад

    የመፍጫውን ስም ብታስቀምጭልን በተረፈ በጣም እናመሰግናለን

    • @mesiyewube
      @mesiyewube Год назад

      nutribullet juicer ይባላል

  • @hananferid7967
    @hananferid7967 Год назад

    19 ደቂቃ ሁሉ የፈጀ ቪዲዮ ጥራት የሌለዉ አቀራረፅ

    • @mesiyewube
      @mesiyewube Год назад

      ስለአስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን ሌላ በጥራት የተሰራበት Link ከታች ያገኛሉ

  • @eteneshbuleha274
    @eteneshbuleha274 Год назад

    ነጭ፣ሽንኩርትና፣ዝንጅብሉ፣ፈጨሽ፣ከዛን፣ቦሃላ፣ምን፣እንደምታደርጊ፣አይገባም፣ግልጽ፣አርገሽ፣አሳይ

  • @rahe698
    @rahe698 Год назад

    በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ዳጣ ሰሰራ ዝም ብዬ መብላት ነው ስራዬ እስኪያልቅ ባይርበኝም ሌላ ሌላ ነገር የመብላት አማራጭ እያለኝ ቆጭቆጫ ከለ በመብላት በጣም የታወቅሁኝ ነኝ ግን እቤቴ ነው 😂😂😂 ሙያችሁን ሳትደብቁ እንደዚህ የምታጋሩ እህቶችና ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያንቺ ደግሞ የተለየ ነው እረጋ ባለመንፈስ ስትበይ መአድሽን ባርከሽ በጣም ደስ ይላል የድምፅ ጉዳይ ሳይረሳ ማለቴ ነውተባረኪልኝ እህቴ

  • @kestlamulunhe1139
    @kestlamulunhe1139 Год назад

    የምትጨመሪውን በግልጽ አልተናገርሽም

  • @Mekatubewello
    @Mekatubewello Год назад

    ጎበዝ ነሽ እንዳገራችን ሙቀት ያለው ነገር ማስቀመጥ የሚችል አይመስለኛም ግን በጣም አድናቄሽ ነኝ

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Год назад

    ይህን business ብትጀምሪ ጥሩ ነው.. ያዋጣል አውነት.. በርቺ አትፍሪ

  • @yetmworktadele9921
    @yetmworktadele9921 2 года назад

    wow sis bravo

  • @mesiyewube
    @mesiyewube 2 года назад

    ruclips.net/video/V_mtVHW8jEY/видео.html

  • @mesiyewube
    @mesiyewube 2 года назад

    ruclips.net/video/V_mtVHW8jEY/видео.html

  • @saragetachew8191
    @saragetachew8191 2 года назад

    ድምፅሽ ጥራት የለውም ካሳየሽ ደግሞ ምንምን ጨምረሽ እንደፈጨሽ በደንብ እየተናገርሽ አሳይ

  • @wubituguta0012
    @wubituguta0012 2 года назад

    መናገር ያንስሻል ምነው ድምጽሽ ይደብራል

  • @merrykedir6651
    @merrykedir6651 2 года назад

    btam yamal ymfchaw sem/brand betenegerein ? ethiopia weste mefechaw yegegnal?

    • @mesiyewube
      @mesiyewube 2 года назад

      እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የመፍጫው ስም "nutribullet pro" ይባላል በእውነቱ ኢትዮጵያ ስለመገኘቱ እርግጠኛ አይደለሁም

  • @Addis-Vibes
    @Addis-Vibes 2 года назад

    አመሰግናለሁ እህት። የእጣን ማስቀመጫ እንዴት እንደሚሰራ እባክሺ አስተምሪኝ? ተባረኪ።

  • @المهاالعتيبي-ي5ر
    @المهاالعتيبي-ي5ر 2 года назад

    ማሻ አላህ ባለሙያ ሴት ስወድ ጎበዝ

  • @MaryamMayam-gm6he
    @MaryamMayam-gm6he 2 года назад

    ጎበዝ የጥበብ አይነት ከሀበሻ ነው

  • @woudassieephraim9143
    @woudassieephraim9143 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እህቴ ግን ድምጽሽን ከፍ አድርገሽ አሳይን አይሰማም ለራስሽ ነው የምታወሪው

  • @agerneshbelay6924
    @agerneshbelay6924 3 года назад

    Can I get phone numbers please