- Видео 89
- Просмотров 1 091 397
ለልጄ Lelije
США
Добавлен 12 ноя 2019
First time mothers have so many questions regarding how to take care of their babies. “What should I give my baby as the first food?” “What should I pack for lunch?” “What should I give my baby as a snack?” and other babies related questions are most common. Even seasoned moms struggle with this type of questions. Often times, they rely on consulting family, friends and the internet. However, this gives a limited feedback and it is also doesn’t give comfort to always ask others. The internet has also its limitation as it does not give us information that is contextualized to our country and most of the time with ingredients that is not available locally. Thus, we created these videos to help those mothers that are facing this problem. It will have different ideas for different age-group children with proven recipes.
ኦትስ በሙዝ አቮካዶ እና ቴምር ከ8 ወር ጀምሮ (oats with banana avocado and dates from 8 month)
እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ:
ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg
Facebook: LelijeMig
Telegram:t.me/LeLijeMigib
የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer)
1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው።
2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መወሰድ የለበትም ፡፡ ልጅዎ የተለየ የአመጋገብ / የምግብ ፍላጎት ቢኖረው እባክዎ ከሐኪምዎ ወይም ከሌሎች የህክምና ባለሙያዎች ጋር ይነጋገሩ ፡፡
3. የምግብ አሰራሮቻችንን በመከተል ለማንኛውም መጥፎ ውጤቶች ሀላፊነት አንወስድም ፡፡
4. ልጅዎ በምግብ አሰራሮቻችን ውስጥ የተጠቀምንባቸው ግብዐቶች አለርጂ ከሆነ እባክዎን በሌላ አለርጂ ባልሆነባቸው ግብዐቶች ይጠቀሙ ፡፡
5. በእኛ ቻናል ውስጥ ሁሉም ምርቶች ፣ የተገለገልንባቸው ዕቃዎች እና መሣሪያዎች እራሳችን የምንጠቀምባቸው ሲሆኑ ማንኛውንም የንግድ ምልክት ወይም የንግድ ተቋም አይወክሉም ፡፡
Hi, welcome to our channel!...
ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg
Facebook: LelijeMig
Telegram:t.me/LeLijeMigib
የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer)
1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው።
2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መወሰድ የለበትም ፡፡ ልጅዎ የተለየ የአመጋገብ / የምግብ ፍላጎት ቢኖረው እባክዎ ከሐኪምዎ ወይም ከሌሎች የህክምና ባለሙያዎች ጋር ይነጋገሩ ፡፡
3. የምግብ አሰራሮቻችንን በመከተል ለማንኛውም መጥፎ ውጤቶች ሀላፊነት አንወስድም ፡፡
4. ልጅዎ በምግብ አሰራሮቻችን ውስጥ የተጠቀምንባቸው ግብዐቶች አለርጂ ከሆነ እባክዎን በሌላ አለርጂ ባልሆነባቸው ግብዐቶች ይጠቀሙ ፡፡
5. በእኛ ቻናል ውስጥ ሁሉም ምርቶች ፣ የተገለገልንባቸው ዕቃዎች እና መሣሪያዎች እራሳችን የምንጠቀምባቸው ሲሆኑ ማንኛውንም የንግድ ምልክት ወይም የንግድ ተቋም አይወክሉም ፡፡
Hi, welcome to our channel!...
Просмотров: 1 349
Видео
ፓስታ በካሮት እንቁላል በፓም ከ8 ወር ጀምሮ (pasta with carrot egg and apple from 8 month)
Просмотров 3,9 тыс.3 месяца назад
እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ: ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg Facebook: LelijeMig Telegram:t.me/LeLijeMigib የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer) 1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው። 2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መወሰድ የለበትም ፡፡ ልጅዎ የተለየ የአመጋገብ / የምግብ ፍላጎት ቢኖረው እባክዎ ከሐኪምዎ ወይም ከሌሎች የ...
እንቁላል በዳቦ ለየት ያለ አሰራር
Просмотров 9118 месяцев назад
🥚🍞 በጣም ቀላል እንቁላል በዳቦ አሰራር ይሞክሩት!🥚🍞 እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ: ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg Facebook: LelijeMig Telegram:t.me/LeLijeMigib የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer) 1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው። 2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መወሰድ የለበትም ፡፡ ልጅዎ የተለየ የአመጋገብ / የ...
ስትሮቨሪ በእርጎ (ከ 7 ወር ጀምሮ)
Просмотров 1,1 тыс.8 месяцев назад
🍓🥣 ጣፋጭ እና ጤናማ ለልጅዎ ይሞክሩት🥣🍓 እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ: ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg Facebook: LelijeMig Telegram:t.me/LeLijeMigib የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer) 1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው። 2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መወሰድ የለበትም ፡፡ ልጅዎ የተለየ የአመጋገብ / የምግብ ፍላጎት...
ድንች በቅቤ እና በወተት (ከ 1 አመት ጀምሮ የሚሆን)
Просмотров 1,4 тыс.9 месяцев назад
🥔🥛 የድንች፣ ወተት እና ቅቤ ጥምረት ጥሩ የካርቦሀይድሬት፣ ጤናማ ቅባት (healthy fat)፣ ካልሺየም እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይሰጣል፡፡ ጤናማ እድገትን የሚያመጣና ጣፋጭ የሆነ ገንቢ ምግብ ነው፡፡ ይሞክሩት!!! 🥔🥛🌟 እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ: ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg Facebook: LelijeMig Telegram:t.me/LeLijeMigib የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer) 1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦ...
ለልጄ መክሰስ የእርጎ ኬክ (Yogurt cake)
Просмотров 5839 месяцев назад
🍰🍓ቀላል የእርጎ ኬክ ለመክሰስ የሚሆን! ይሞክሩት🌟 እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ: ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg Facebook: LelijeMig Telegram:t.me/LeLijeMigib የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer) 1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው። 2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መወሰድ የለበትም ፡፡ ልጅዎ የተለየ የአመጋገብ / የምግ...
ከ8 ወር ጀምሮ: ዶሮ በሩዝ እና በካሮት (Chicken with rice and vegetables)
Просмотров 1,1 тыс.9 месяцев назад
🍗🍚ልጅዎ ከ8 ወር ጀምሮ ፕሮቲን ለማግኘት ዶሮ እንዴት መስራት እንደሚችሉ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ!!!🥕🍚🍗 እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ: ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg Facebook: LelijeMig Telegram:t.me/LeLijeMigib የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer) 1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው። 2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መ...
እንቁላል ኦምሌት በአትክልት (Egg Omelet with vegies)
Просмотров 2499 месяцев назад
🍳🥚ለልጆች የሚሆን ቀላል እና ፈጣን የእንቁላል አሰራር ይመልከቱት!!!🌟🌟 እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ: ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg Facebook: LelijeMig Telegram:t.me/LeLijeMigib የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer) 1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው። 2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መወሰድ የለበትም ፡፡ ልጅዎ የተለ...
ሽሮ እንዴት ልቋጥር?
Просмотров 59610 месяцев назад
🥢ለልጅዎ ሽሮ መቋጠር ይፈልጋሉ? ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ!!!🌟 እባክዎ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ ያድርጉ: ለልጄ ቻናል: ruclips.net/user/channeUCIkq6w1AexTLMtZ6ztY0MWg Facebook: LelijeMig Telegram:t.me/LeLijeMigib የኃላፊነት ማስተባበያ ( Disclaimer) 1. የእኛ ፍላጎት ሌሎችን ይረዳል ብለን ተስፋ በማድረግ ለልጆቻችን የምንጠቀምባቸውን የምግብ አሰራሮች ፣ ሀሳቦች እና ዘዴዎች ማካፈል ነው። 2. የትኛውም የምግብ ሀሳብ ፣ የምግብ አሰራር ወይም የአመጋገብ ምክር እንደ የባለሙያ የሕክምና ምክር መወሰድ የለበትም ፡፡ ልጅዎ የተለየ የአመጋገብ...
በቀላሉ ያለኦቭን የሚሰራ የብስኩት ቸኮሌት ኬክ (biscuit chocolate cake without oven)
Просмотров 13610 месяцев назад
በቀላሉ ያለኦቭን የሚሰራ የብስኩት ቸኮሌት ኬክ (biscuit chocolate cake without oven)
ከ9 ወር ጀምሮ በቆሎ ገንፎ በእንቁላል (Corn Flour Puree with egg starting from 9 months old)
Просмотров 16 тыс.10 месяцев назад
ከ9 ወር ጀምሮ በቆሎ ገንፎ በእንቁላል (Corn Flour Puree with egg starting from 9 months old)
ለልጄ መክሰስ ጣፋጭ ኳስ ብስኩት /Sweet snack desert for toddlers
Просмотров 456Год назад
ለልጄ መክሰስ ጣፋጭ ኳስ ብስኩት /Sweet snack desert for toddlers
ከ 7 ወር ጀምሮ- አቮካዶ ና ሙዝ (Avocado and Banana Puree)
Просмотров 8 тыс.Год назад
ከ 7 ወር ጀምሮ- አቮካዶ ና ሙዝ (Avocado and Banana Puree)
ፎርሙላ ወተት አዘገጃጀት ና አቀማመጥ (Basics about Formula Milk)
Просмотров 21 тыс.2 года назад
ፎርሙላ ወተት አዘገጃጀት ና አቀማመጥ (Basics about Formula Milk)
ለ7 ወር ልጅ የሚሆኑ የምግብ አይነቶች (7 months old baby food types compiled)
Просмотров 177 тыс.3 года назад
ለ7 ወር ልጅ የሚሆኑ የምግብ አይነቶች (7 months old baby food types compiled)
ልጄ ምግብ እምቢ አለኝ! ምን ላድርግ? (Solution for infants and toddlers who refuse to eat)
Просмотров 20 тыс.3 года назад
ልጄ ምግብ እምቢ አለኝ! ምን ላድርግ? (Solution for infants and toddlers who refuse to eat)
ለጉንፋን በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችላቸው ነገሮች (Home remedies for cold)
Просмотров 109 тыс.3 года назад
ለጉንፋን በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችላቸው ነገሮች (Home remedies for cold)
ቀላል የአትክልት ሾርባ (easy vegetable soup)
Просмотров 6 тыс.3 года назад
ቀላል የአትክልት ሾርባ (easy vegetable soup)
የልጆች ዕድገት ደረጃዎች (ከ1 ወር እስከ 12 ወር)- baby milestones
Просмотров 34 тыс.3 года назад
የልጆች ዕድገት ደረጃዎች (ከ1 ወር እስከ 12 ወር)- baby milestones
ነጭ ሽንኩርት 9ወር ልጅ ይሆናል እንዴ?
Egg sent wer lie nw mgmraw sis
sal fachi babelat chigar alew?
ጥርስ ለሌላቸው ይሆናል ወይ ለ 9 ወር ልጅ
kesent amte jemro nw
ፐስትን ምንድናው
We need more videos.. Tanx.
Tebareki ❤
?፥ኸፈ ጠዘጀ
እናመሰግናለን እህት
Thanks
በጣም ቆንጆ
አመሰግናለሁ በምን መንገድ ስጋ እንደማበላዉ እያሰብኩ ነበር for 9 month baby
It's best channel. I have learned alot of things. Don't stop releasing videos please
Wawwww mert
cheese mn ayinet nw yetetkmshew? ena demo fursno duketi sanasgeba meserati anichelem?
ቺዝ ለልጅሽ የሚስማማውን ማድረግ ትችያለሽ፤ ፍርኖ ዱቄቱ ወፈር እንዲል ይረዳሻል፡፡
የኔ እህት ተባረኪ ካላስቸገርኩሽ ልጄ 5 ወር ልትጨርስ ነው እና በቀን ስንቴ ልመግባት በየስንት ሰአት ልዩነት ካላስቸገርኩሽ የኢትዩብ ቻናልሽን ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት
ይቅርታ ለመልሱ ስለዘገየን- ይሄ ቪዲዮ የሚጠቅምሽ ይመስለኛል፡ ruclips.net/video/09Ds9ZjslWM/видео.html
ከሁሉም የገረመኝ ጭንቀትሽን ላለማሳየት መሞከር የሚለው ነው የኔጭንቀት እነሱ ላይ ምን ተፅዕኖ ሊፈጥር እንደሚችል ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር
ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ክምናስበው በላይ የወላጅን ስሜቶች ልጆች መረዳት ይችላሉ፤ በምግብ ጊዜም አይበላልኝም ብለን በጭንቀት በምንቀርባቸው ጊዜ ያንን ህፃናት ይገነዘባሉ፣ ለእነሱም የጭንቀት ጊዜ ይሆናል፡፡ ስለዚህ በአጠቃላይ ለልጅዎ የምግብ ጊዜ ደስ የሚል አዎንታዊ (positive experience) እንዲሆን መጣር ያስፈልጋል ለማለት ነው፡፡
የምትጠቀሚውን ዘይት ንገሪኝ
ኖርማል ዘይት ነው የተጠቀምኩት ነገር ግን ለልጅሽ አለርጂ ካለበት ተከታትለሽ የሚስማማውን ማድረግ ትችያለሽ፡፡ እንደምክር ግን ከቤተሰቡ ጋር አንድ ማዕድ ላይ ቀርበው እንዲበሉ፣ ወደፊትም ሌላም ቦታ ሲመገቡ እንዳይቸገሩ፤…. እኛ የምንጠቀመውን ነገር ከወዲሁ ማስለመድ ጥሩ ነው፡፡
Enamesgenalen
እኛም በጣም እናመሰግናለን
Kesenet wer jemero nw yemisetiw bezeyetu faneta yegebeta keb biderges
ማኘክ ሲጀምሩ ይሆናል፤ ዘይቱን በገበታ ቅቤም መተካት ይቻላል፡፡
እስቲ ዶሮ አሳ እንዴት ከምን ጋር እንደሚሰራ ብታሳይኝ
እሺ እናሳያለን! ቪዲዮቹን ስላዩና ለአስተያየቱ እናመሰግናለን!
@@lelije ሰላም ልጄ 11 ወሯ ነው እስካሁን የተፈጨ ምግብ ብቻ ነው የምትበላው ያልተፈጨ ምግብ ለማስለመድ ሞከርኩ አስቸገረችኝ እንዴት እና በምን አድርጌ ላስለምዳት
segaw ye bere nw or ye begi..?
ስጋው የበሬ ነው (ጭቅና) ነገር ግን የበግም ይሆናል
ስጋው የምንድን ነው?
ስጋው የበሬ ነው (ጭቅና) ነገር ግን የበግም ይሆናል
ኪንዋ emibalw ke sint wer jemro nw emisetew?
ኪዊ ማለትሽ ከሆነ አሲዲክ ፍራፍሬ ውስጥ የሚመደብ ስለሆነ ከአንድ አመት በኋላ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡
ልጀ 9ወሮ ነወ ሠርቸ እሄን ፈጭቸ ብሠጣት ይሆናል ?
አዎ ይቻላል፤ ጨውና ቅመሙን ብቻ ተይው
le 1 amet lij yeonal ? amsgnalew
አዎ ይሆናል
እጅሽ ይባረክ እህቴ
በጣም እናመሰግናለን
abeba gomen or broccoli 6 month lay ayikebedem
መስጠት ይቻላል፤ ለ 3 ተከታታይ ቀን ብቻ መሞከርሽን አትርሺ
broccoli ena sega ke sint were jemero nw emisetew?
ብሮኮሊ ለብቻው ቀቅለሽ በወተት ፈጭተሸ ከ6 ወር ጀምሮ መስጠት ይቻላል፤ ለ 3 ተከታታይ ቀን ብቻ መሞከርሽን አትርሺ….ስጋ ከ8-9 ወር ጀምሮ መስጠት ይቻላል ruclips.net/video/_7Cf_t5CtHQ/видео.html ይሄ ቪዲዮ ሀሳብ ይሰጥሻል
ዋው በጣም አሪፍ ነው
Thanks a lot! keep watching:)
It is nice!
ወተቱየምድነው
ወተቱ የጡት ወይም ፎርሙላ ሊሆን ይችላል
ጨው አይጨመርም
ጨው ና ስኳር በዚህ ጊዜ አይጨመርም
Really i will try it I hope it well be delicious the way u cooked it was easy please keep it up and also add more recipes
Thank you, we will.
Keep going!
Thank you, Keep Watching!!!
አሪፍ ነዉ አሰራሩ ተመችቶኛል በርቺ እህት ልሰራ አስቤ ኦቭን ግን የለኝም
እናመሰግናለን፡፡ ያለኦቭን እንዴት መስራት እንደሚቻል ቪዲዮ እንሰራለን፡፡
ለኔ ብቅ አልሽልኝ
እስከዛሬ ስላላየሁሽ ቆጨኝ የልጄን ምግብ መስራት እንዴት እንደሚጨንቀኝ
ወተቱን መች ጨመርሽ
@ 1:04
እሺ የኔ ማር አምልጦኝ ነበር ማለት ነው ሶሪ
ወተቱ የምንድነው
ወተቱ የጡት ወይም ፎርሙላ መሆን ይችላል
It looks great!!
የላም ወትት ነዉ
የጡት ወይም ፎርሙላ ወተት መሆን ይችላል፡፡ የላም ወተት ከ አንድ ዐመት በታች ላለ ልጅ አይመከርም፡፡
እኔምኮ ብየ ነዉ እስኪ ማማየ የህፃን እሜስማማ የፀጉር ኦይል ንገሪኝ
wow dese elale
እናመሰግናለን
its really nice i will try to my girl. tnks alot
Most welcome 😊
Good one. I will try it.
thanks
በቀላሉ የሚሰራ ስለሆነ አሪፍ ነው ወድጄዋለው
I just tried it. very easy to make..... I really liked the possibility of making the lasagna qita/enjera at home....