- Видео 94
- Просмотров 406 014
AASTU ECSF
США
Добавлен 7 июн 2019
የእግዚአብሔር ቤተሰብነት || በአገልጋይ ረቂቅ ሃይሉ
SOCIAL MEDIAS
===============================
👥 - FACEBOOK: ecsf.aastu.7
📸 - Instagram: aastu_ecsf
#AASTU-ECSF #Fellowship
===============================
👥 - FACEBOOK: ecsf.aastu.7
📸 - Instagram: aastu_ecsf
#AASTU-ECSF #Fellowship
Просмотров: 137
Видео
ድል አደረገ || Dil Aderege || አአሳቴዩ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መዘምራን || AASTU ECSF Worship Team
Просмотров 5 тыс.5 месяцев назад
ድል አደረገ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት መዘምራን "ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።" 2ኛ ጴጥሮስ 3፥13 CREDITS Musicians Drums - Bekalu Tefera Keyboard - Natnael Zewdu Piano - Temesgen Fiseha Bass Guitar - Serawit Elias Lead Guitar - Miruk Mixing and Mastering Eyu Asefa #Hiyaw_Tesfa_Concert @Bole Kalehiwot Church #Live_Worship #FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM AAST...
ቤዛነት | ናሆም አለምነህ || Redemption | Nahom alemneh
Просмотров 6206 месяцев назад
የክርስቶስ ቤዛነት... || Christ's Redemption... የማቴዎስ ወንጌል 26 26 ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። 27 ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ 28 ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። SOCIAL MEDIAS 👥 - FACEBOOK: ecsf.aastu.7 📸 - Instagram: aastu_ecsf #AASTU_ECSF #Fellowship
ቤተልሄም እና ሰሎሚት - "እየሩሳሌም" || "Jerusalem" - Bethlehem and Selomit || Hiyaw Tesfa Concert
Просмотров 5 тыс.6 месяцев назад
🎧 እየሩሳሌም 🎧 ከ ቤተልሄም ሃብታሙ እና ሰሎሚት ተስፋዬ ጋር #Hiyaw_Tesfa_Concert @Bole Kalehiwot Church #Live_Worship #Jerusalem #FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM “ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።” - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥13 SOCIAL MEDIAS 📸 - Instagram: aastu_ecsf TikTok: www.tiktok.com/@aastuecsf #AASTU_ECSF #fellowship #originalsong #youth #concert
ለእግዚአብሄር መገኘት || Availability To God || ወንድም ነብዩ ዮናስ እና እህት ቅድስት ጴጥሮስ
Просмотров 3116 месяцев назад
መዝሙረ ዳዊት 89:20 "ባሪያዬን ዳዊትን አገኘሁት፥ ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት።" SOCIAL MEDIAS 👥 - FACEBOOK: ecsf.aastu.7 📸 - Instagram: aastu_ecsf #AASTU-ECSF #Fellowship
Halak Podcast Ep 12: Finding The Will Of God Pt.2 || ሀላቅ ፖድካስት፡ የእግዚዓብሄርን ፈቃድ መፈለግ (Season Finale)
Просмотров 1357 месяцев назад
በእኔ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሄር ፍቃድ ምንድነው የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ላውቅ እችላለሁ? እግዚአብሔር የትኛውን ዲፓርትመንት እንድቀላቀል ይፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎችን አርዕስት የዳሰስንበትን ከፓስተር ዴቭ ጋር ያረግነዉን ቆይታ በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ የምእራፍ 1 [Season 1] የመጨረሻ ክፍል [Finale - Last Episode] ይሆናል። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify (podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-e...
Halak Podcast Episode 11: Finding The Will Of God (Part one) || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል 11፡ የእግዚዓብሄርን ፈቃድ መፈለግ
Просмотров 1097 месяцев назад
በእኔ ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሄር ፍቃድ ምንድነው የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ላውቅ እችላለሁ? እግዚአብሔር የትኛውን ዲፓርትመንት እንድቀላቀል ይፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎችን አርዕስት የዳሰስንበትን ከፓስተር ዴቭ ጋር ያረግነዉን ቆይታ በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify (podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/episodes/Halak-Podcast-Teaser-e2dkpor) Apple Podcasts (pod...
Halak Podcast Episode 10 | Abundant Life: Biblical Wisdom for Everyday Life (Part Two)
Просмотров 557 месяцев назад
በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን አንዳንድ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆች እና ምክሮችን ከወንድማችን ፓስተር ሰለሞን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify (podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/episodes/Halak-Podcast-Teaser-e2dkpor) Apple Podcasts (podcasts.apple.com/us/podcast/halak-podcast-by-aas...
Halak Podcast Episode 9 | Abundant Life: Biblical Wisdom for Everyday Living
Просмотров 987 месяцев назад
በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን አንዳንድ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መርሆች እና ምክሮችን ከወንድማችን ፓስተር ሰለሞን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስታችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify (podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/episodes/Halak-Podcast-Teaser-e2dkpor) Apple Podcasts (podcasts.apple.com/us/podcast/halak-podcast-by-aastu...
Halak Podcast Episode 8: Relationships Part Two || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል 2፡ የፍቅር ግንኙነት ክፍል ሁለት
Просмотров 1107 месяцев назад
ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify (podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/episodes/Halak-Podcast-Teaser-e2dkpor) Apple Podcasts (podcasts.apple.com/us/podcast/hala...
Halak Podcast Episode 7: Relationships Part One || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል 7፡ የፍቅር ግንኙነት ክፍል አንድ
Просмотров 1828 месяцев назад
ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify (podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/episodes/Halak-Podcast-Teaser-e2dkpor) Apple Podcasts (podcasts.apple.com/us/podcast/hala...
Halak Podcast Episode 6: Lukewarm Christianity Part 2 || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል 6: ለብ ያለ ክርስትና ክፍል 2
Просмотров 818 месяцев назад
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።” - ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ ለምን እንደሚያስቸግረን እንም እንዴት ከዚ ወተን ወደ ትልቅ እና አርኪ የክርስትና ሂዎት እንደምንሻገር አብረን እንይ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spo...
Halak Podcast Episode 5: Lukewarm Christianity Part 1|| ሀላቅ ፖድካስት ክፍል 5: ለብ ያለ ክርስትና || ከናሆም ሙሉነህ ጋር
Просмотров 1229 месяцев назад
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።” - ራእይ 3፥15-16 ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ በወጣቶች መካከል ለምን እንደሚያስተጋባ እናያለን። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify (podcasters.spotify.com/pod/show/aastu...
Halak Podcast Episode 4: Sexual Purity Part 2 || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል አራት፡ ጾታዊ ንጽህና ክፍል ሁለት
Просмотров 2629 месяцев назад
ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ንጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንዴት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከውድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘት ከወንድማችን አረጋኸኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Spotify (podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/episodes/Halak-Podcast-Teaser-e2dkpor) Apple Podcasts (podcasts.apple.com/us/podcast/halak-podcast-...
Halak Podcast Episode 3: Sexual Purity Part 1 || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል ሶስት፡ ጾታዊ ንጽህና ክፍል አንድ
Просмотров 5769 месяцев назад
ክርስቲያን ሰለ ጾታዊ ነጽህና ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው? እንደት ልባችንን እና አእምሮአችንን እንጠብቅ? ከወድቀት በኃላስ ኑሮ? የእነዚህን መልስ ለማግኘተ ከወንድማችን አረጋሐኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ የከታተሉ። ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ። Apple Podcasts: podcasts.apple.com/us/podcast/halak-podcast-by-aastu-ecsf/id1722869930 Spotify: podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/episodes/Hal...
ወገኔ ፍቅሬ - "መንግስተ ሰማይ" || "MENGISTESEMAY" - WEGENE FIKRE || Hiyaw Tesfa Concert
Просмотров 1,8 тыс.9 месяцев назад
ወገኔ ፍቅሬ - "መንግስተ ሰማይ" || "MENGISTESEMAY" - WEGENE FIKRE || Hiyaw Tesfa Concert
Halak Podcast Episode 2: Knowing God || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል ሁለት፡ እግዚአብሄርን ማወቅ
Просмотров 2079 месяцев назад
Halak Podcast Episode 2: Knowing God || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል ሁለት፡ እግዚአብሄርን ማወቅ
Halak Podcast Episode 1: Purposeful Fellowship with Winta || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል 1: ህብረት ከዊንታ ጋር
Просмотров 51710 месяцев назад
Halak Podcast Episode 1: Purposeful Fellowship with Winta || ሀላቅ ፖድካስት ክፍል 1: ህብረት ከዊንታ ጋር
Halak Podcast (Teaser Episode) by AASTU ECSF
Просмотров 26910 месяцев назад
Halak Podcast (Teaser Episode) by AASTU ECSF
መዳናችን | Our Salvation | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Nigussie Bulcha
Просмотров 1,1 тыс.10 месяцев назад
መዳናችን | Our Salvation | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Nigussie Bulcha
የእግዚአብሄር ታማኝነት | ሞገስ ዘለቀ | Moges Zeleke |
Просмотров 34011 месяцев назад
የእግዚአብሄር ታማኝነት | ሞገስ ዘለቀ | Moges Zeleke |
ለማየት እንፈልጋለን | ፓስተር አቤኔዘር ታደሰ | PASTOR ABENEZER TADESE
Просмотров 23311 месяцев назад
ለማየት እንፈልጋለን | ፓስተር አቤኔዘር ታደሰ | PASTOR ABENEZER TADESE
ይገባሀል - AASTU ECSF WORSHIP AND CHOIR TEAM | NEW GOSPEL MUSIC VIDEO | AASTU FELLOWSHIP
Просмотров 3 тыс.Год назад
ይገባሀል - AASTU ECSF WORSHIP AND CHOIR TEAM | NEW GOSPEL MUSIC VIDEO | AASTU FELLOWSHIP
ተቀብሎናል - AASTU ECSF WORSHIP AND CHOIR TEAM | NEW GOSPEL MUSIC VIDEO | AASTU FELLOWSHIP
Просмотров 12 тыс.Год назад
ተቀብሎናል - AASTU ECSF WORSHIP AND CHOIR TEAM | NEW GOSPEL MUSIC VIDEO | AASTU FELLOWSHIP
እግዚአብሄርን መጠማት | መጋቢ ሳሙኤል ታደለ | ተጠምተናል | PASTOR SAMUEL TADELE
Просмотров 654Год назад
እግዚአብሄርን መጠማት | መጋቢ ሳሙኤል ታደለ | ተጠምተናል | PASTOR SAMUEL TADELE
መንፈስ ቅዱስ - ሀና ዮሴፍ MENFES-KIDUS HANA YOSEPH _ LIVE WORSHIP SONG @FBI CHURCH_ተጠምተናል ኮንሰርት _ AASTU ECSF
Просмотров 4 тыс.Год назад
መንፈስ ቅዱስ - ሀና ዮሴፍ MENFES-KIDUS HANA YOSEPH _ LIVE WORSHIP SONG @FBI CHURCH_ተጠምተናል ኮንሰርት _ AASTU ECSF
ግንቦት 07/ 2014 ዓ/ም ድንቅ የሆነ የዝማሬ ኮንሰርት _ ተጠምተናል ኮንሰርት _ ገርጂ FBI Church _ 8:00 ሰዓት
Просмотров 1,2 тыс.2 года назад
ግንቦት 07/ 2014 ዓ/ም ድንቅ የሆነ የዝማሬ ኮንሰርት _ ተጠምተናል ኮንሰርት _ ገርጂ FBI Church _ 8:00 ሰዓት
ባለውለታዬ - ዳንኤል ዮሃንስ እና ጥበቡ ዘነበ - Dani & Tibe Live Worship Song- ተቀብሎናል ኮንሰርት - AASTU ECSF @FBI church
Просмотров 2,4 тыс.2 года назад
ባለውለታዬ - ዳንኤል ዮሃንስ እና ጥበቡ ዘነበ - Dani & Tibe Live Worship Song- ተቀብሎናል ኮንሰርት - AASTU ECSF @FBI church
አልረሳውም - ዳንኤል ዮሐንስ - Daniel Yohannes Live Worship Song- ተቀብሎናል ኮንሰርት - AASTU ECSF @FBI church
Просмотров 2,3 тыс.2 года назад
አልረሳውም - ዳንኤል ዮሐንስ - Daniel Yohannes Live Worship Song- ተቀብሎናል ኮንሰርት - AASTU ECSF @FBI church
'ተቀብሎናል' _ የAASTU ክርስቲያን ተማሪዎች የመዘምራን ህብረት _ "Tekebelonal" AASTU ECSF_NEW GOSPEL SONG @FBI church
Просмотров 9 тыс.2 года назад
'ተቀብሎናል' _ የAASTU ክርስቲያን ተማሪዎች የመዘምራን ህብረት _ "Tekebelonal" AASTU ECSF_NEW GOSPEL SONG @FBI church