@አልማዝ  ይቱብ
@አልማዝ  ይቱብ
  • Видео 735
  • Просмотров 1 267 263

Видео

ቲጂ ይቱብ ወደሀይማኖቴ ተመልሸ አለሁ አለች ኩራዝ ይቱብ ያሳዝናል
Просмотров 4734 месяца назад
ቲጂ ይቱብ ወደሀይማኖቴ ተመልሸ አለሁ አለች ኩራዝ ይቱብ ያሳዝናል
አጭበረበሮት አዘነች አለቀ ወደይት እየሂደችነውሰች እማማጮቤ ተዘረፈች አገራችን
Просмотров 884 месяца назад
አጭበረበሮት አዘነች አለቀ ወደይት እየሂደችነውሰች እማማጮቤ ተዘረፈች አገራችን
እመቤት ካሶ ምንገጠማ ያሳዝል አብርሺ እና እሩታ ከኔምን አተህነው አለይ
Просмотров 1144 месяца назад
እመቤት ካሶ ምንገጠማ ያሳዝል አብርሺ እና እሩታ ከኔምን አተህነው አለይ
የሩታ እርግዝና ጉድ አመጣ አብርሺ ልጁ የማነው አለ
Просмотров 1544 месяца назад
የሩታ እርግዝና ጉድ አመጣ አብርሺ ልጁ የማነው አለ
መሲፋላጎቴን አትከልክለኚ አለች የብሬ አክስት አዘበች በብሬ
Просмотров 614 месяца назад
መሲፋላጎቴን አትከልክለኚ አለች የብሬ አክስት አዘበች በብሬ
ሰሚራና ቢኒ የሰርጋቸው ቀን ተቆረጠ ሰሚራ ደስ አላት እክራም ተውኛ ልኑርበት አለች
Просмотров 2745 месяцев назад
ሰሚራና ቢኒ የሰርጋቸው ቀን ተቆረጠ ሰሚራ ደስ አላት እክራም ተውኛ ልኑርበት አለች
ፎዚ በቶፊቅ ቀታ እራሳን ሳተች ቶፊቅ ከሌላልጂ አለኚ አለ መልስሰጠ
Просмотров 1635 месяцев назад
ፎዚ በቶፊቅ ቀታ እራሳን ሳተች ቶፊቅ ከሌላልጂ አለኚ አለ መልስሰጠ
እክራም ከዚህ የደረ ምስኪን ብኒያምስኩት ከቢኒያም በደበኩት ብርነው አለች
Просмотров 2825 месяцев назад
እክራም ከዚህ የደረ ምስኪን ብኒያምስኩት ከቢኒያም በደበኩት ብርነው አለች
እክራም ተውኚ ልኑርበት አለች ሰሚራ ኮመታተሮች አሳመሙኚ አለች
Просмотров 2865 месяцев назад
እክራም ተውኚ ልኑርበት አለች ሰሚራ ኮመታተሮች አሳመሙኚ አለች
ሰሚራ ቢኒያም አግትህ አለሁ ተ ካለበለዛ ቶለ እንጋባ አለች ቤቱን አስተካከሉ የሰርጋቸው ቀን ተቆረጠ
Просмотров 1,1 тыс.5 месяцев назад
ሰሚራ ቢኒያም አግትህ አለሁ ተ ካለበለዛ ቶለ እንጋባ አለች ቤቱን አስተካከሉ የሰርጋቸው ቀን ተቆረጠ
አብርሺ እና እሩታ ገጠርገብ የሚ አሳዝን አባት አብርሺ አለቀሰ ፋቅር ሰብራይዝ ተደረገች
Просмотров 1305 месяцев назад
አብርሺ እና እሩታ ገጠርገብ የሚ አሳዝን አባት አብርሺ አለቀሰ ፋቅር ሰብራይዝ ተደረገች
እናቱ አዘነች ሙቤ አበደ የሙቤ እናት ምን አስነኩብኚ አለች
Просмотров 1515 месяцев назад
እናቱ አዘነች ሙቤ አበደ የሙቤ እናት ምን አስነኩብኚ አለች
አብሩሺ እና እረታ የሰርጋቸው ቀንተቆረጠ አብረሺ የቄራውን ስሙን አጠፋት
Просмотров 1555 месяцев назад
አብሩሺ እና እረታ የሰርጋቸው ቀንተቆረጠ አብረሺ የቄራውን ስሙን አጠፋት
እሩታ እክስቶን አስተዋ ሀይሚና ኢፊሬም ሰብራይዝ አደረጎቸው
Просмотров 1685 месяцев назад
እሩታ እክስቶን አስተዋ ሀይሚና ኢፊሬም ሰብራይዝ አደረጎቸው
ነፂ ቀለበት ታሰራላት ለምለም በደስታ አበደች አኮራሺኚ አለቻት
Просмотров 1385 месяцев назад
ነፂ ቀለበት ታሰራላት ለምለም በደስታ አበደች አኮራሺኚ አለቻት
ቢኒያም ሊሞሸር ነው አግብቸ ልወ የውጭ እደል መጣለትሰድህ ስትለው አላመነም
Просмотров 5785 месяцев назад
ቢኒያም ሊሞሸር ነው አግብቸ ልወ የውጭ እደል መጣለትሰድህ ስትለው አላመነም
ነፂ አስታረቀች አብርሺ እና አለችውእሩታ አድታገባት እፈልግ አለሁ
Просмотров 3105 месяцев назад
ነፂ አስታረቀች አብርሺ እና አለችውእሩታ አድታገባት እፈልግ አለሁ
ፋቅር በደስታ ፈነጠ ዛሬ ፋቅር የሰራችው ስራ ልብ ያሞቃል
Просмотров 1525 месяцев назад
ፋቅር በደስታ ፈነጠ ዛሬ ፋቅር የሰራችው ስራ ልብ ያሞቃል
አብርሺ ታሞል እሩታ ፋቅርን ደበደበቻት አችነሺ ለዚህ ሁሉ ምክኒት ብላ
Просмотров 2255 месяцев назад
አብርሺ ታሞል እሩታ ፋቅርን ደበደበቻት አችነሺ ለዚህ ሁሉ ምክኒት ብላ
እሩታ አበደች በቅናት አብርሺ እሩታን ትቶሂደ ፋቅር ትበልጥብኚ አለች አለ
Просмотров 1705 месяцев назад
እሩታ አበደች በቅናት አብርሺ እሩታን ትቶሂደ ፋቅር ትበልጥብኚ አለች አለ
ታውኛ ልኑርበት የራሴን ሂወት ጀምሬ አለሁ አለች ፋቅር
Просмотров 2635 месяцев назад
ታውኛ ልኑርበት የራሴን ሂወት ጀምሬ አለሁ አለች ፋቅር
ፋቅር በኔላይ ሲራ አሲራችሆል አለች ተመልካች እደጠላኚ አደረጉኚ ብላለች
Просмотров 2976 месяцев назад
ፋቅር በኔላይ ሲራ አሲራችሆል አለች ተመልካች እደጠላኚ አደረጉኚ ብላለች
እራሱን ሊጠፋነው በናተምክኒት ብሂድ ይሻላል አለ ሰይድ ወርጊሳ
Просмотров 1496 месяцев назад
እራሱን ሊጠፋነው በናተምክኒት ብሂድ ይሻላል አለ ሰይድ ወርጊሳ
ቤተሰቡን በሳቅበሳቅ ያደረገ ቢደወ ሙቤ ዘፈነላቸው የዛሬው ያበደነው
Просмотров 1056 месяцев назад
ቤተሰቡን በሳቅበሳቅ ያደረገ ቢደወ ሙቤ ዘፈነላቸው የዛሬው ያበደነው
ሀይሚን አተስፋ ቆረጠች አሰለቀሳችሁት የብታጂራ ኢትበሮች ምቀኛነት የለባቸውም
Просмотров 2276 месяцев назад
ሀይሚን አተስፋ ቆረጠች አሰለቀሳችሁት የብታጂራ ኢትበሮች ምቀኛነት የለባቸውም
እመቤትና ነባ ተለያዩ አበዛህው ጥርግ በል አለች እመቤት
Просмотров 1086 месяцев назад
እመቤትና ነባ ተለያዩ አበዛህው ጥርግ በል አለች እመቤት
ሊያ አርቲስቶችን አወረደች መሲ ታመመች አላህ ያሺርሺ
Просмотров 1686 месяцев назад
ሊያ አርቲስቶችን አወረደች መሲ ታመመች አላህ ያሺርሺ
የመቤት ጎደኛ ተደፈረች በነባ ጎደኛ እመቤት አበደች ነባ ጥሎት ሂደ
Просмотров 1526 месяцев назад
የመቤት ጎደኛ ተደፈረች በነባ ጎደኛ እመቤት አበደች ነባ ጥሎት ሂደ
እመቤት ካሳ አተካላገባህኚ ፋኖ ያገባኛል አለች
Просмотров 2036 месяцев назад
እመቤት ካሳ አተካላገባህኚ ፋ ያገባኛል አለች

Комментарии

  • @BeysawKasa
    @BeysawKasa День назад

    ምንድነው፡የምትሰሩት?

  • @umuhayattube
    @umuhayattube 3 дня назад

    ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ስላም መጣሺ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 3 дня назад

    Aselamalikum werehmrtulshi yareb sekamn yamtaln

  • @SoduruAyonde-gs9lq
    @SoduruAyonde-gs9lq 4 дня назад

    ምነው ጩኸት በዛ? ቅዱስ ቀውሱን ለማቻቻል? አይ የፋንዶ ነገር፣ ዛሬ ተቆጣጠረ የሚለውን ሳትጨርስ ወዲያው hit&run ስትራተጂ ነው ትሉናላችሁ፣ አንተማ እፍረተቢስ ነህ አንዴ አልማዝ ዩትዩበ ደግሞ ዜድ ዩትዩብ እያልክ ተቀደድ

  • @umuhayattube
    @umuhayattube 4 дня назад

    ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ስላም መጣሺ

  • @umuhayattube
    @umuhayattube 5 дней назад

    ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ስላም መጣሺ ዴል 🎉🎉🎉

  • @fatuma6
    @fatuma6 6 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @shegawwale523
    @shegawwale523 6 дней назад

    ፈጣሪ በወሰደዉ ታዝናለህ አማራ እያለቀ

  • @shegawwale523
    @shegawwale523 6 дней назад

    ቀጥል

  • @Ekram475
    @Ekram475 9 дней назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውዴ ማሻአላል ልዩነው በርችኝ ማማዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HayaatWblal
    @HayaatWblal 10 дней назад

    አስለም አለይኩሙ ዉረመቱለህ ዉበረከቱ ለሙይ አልሙዬ ከኔ ቤታሥብ ነሽ🌷🌷🌷🌷

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 11 дней назад

    በትክክልፋኖን ያስነሳው እግዚአብሔር ነው ለዛ ማራገብ አያስፈልግም ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 12 дней назад

    Ahlen wesahlen joroye lay zegashiw berchilgn

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 12 дней назад

    Selamn yamtaln tenkri 🌺🌺🌺

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 14 дней назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አልምየ

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 15 дней назад

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ሰላምን ያምጣልን ጠንክረ❤❤

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h 16 дней назад

    ሰላምሸይብዛእህቴእንኳንደህናመጣሸ፣በረች፣ብቅበይ፣ቤተሰብ፣በቅንነት❤❤❤❤

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 16 дней назад

    Ahlen wesahlen ekan selam metshi selamn yamtaln agerachinene 🌺🌺🌺

  • @kefiyalewtiyare45
    @kefiyalewtiyare45 17 дней назад

    ምንም ግድያ የለም

  • @user-xz9yn9ix5e
    @user-xz9yn9ix5e 17 дней назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-xz9yn9ix5e
    @user-xz9yn9ix5e 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud 18 дней назад

    ደሬ በልጽግና የተራም ተራ ወራዳ ነብሰገዳይ ሌባ ስብስብ ነው ይህን ተሸክሞ መኖር አያስፈልግም ማስወገድ ነው ።

  • @user-nj7ms5ux7w
    @user-nj7ms5ux7w 18 дней назад

    አኝ ድልለፍኖ ድለአማራ ህዝብ💪💪💪💪

  • @Hibutub
    @Hibutub 19 дней назад

    በርችልኝ የኔ ውድ

  • @user-pn3ws6jn1e
    @user-pn3ws6jn1e 19 дней назад

    ድል ለፋኖ👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓💓

  • @abdulnur5419
    @abdulnur5419 21 день назад

    ግን እውነት ሰው ነህ ወይ 33:22 ክፍት ብቻና ክፍት የምትናገር ለምንድነው አንተ ምን ሰራክና ነው መለፍለፍ ብቻ በስክረይን ወጥተህ መተቸት ብቻ ደደብ ነክ

  • @dadhha6622
    @dadhha6622 24 дня назад

    😮

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 26 дней назад

    Selam lezh bet selamn yamtaln agerachunene tenkri

  • @user-gd4cw5wh5v
    @user-gd4cw5wh5v 28 дней назад

    ❤hi

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 28 дней назад

    አንተ እና የአንተ ዓይነነት እኩይ ተግባር ህዝቡን የምታሰቃየው።

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 29 дней назад

    Selam lezh bet ekan selam metshi tenkri selamn yamtaln

  • @AbebawGebeyehu-u3d
    @AbebawGebeyehu-u3d Месяц назад

    አቢይ ኳስተጫወተ ሀገሮን እየተጫወተባት ነው

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 Месяц назад

    ድምፁተዘግቶአል ሀብተወልድ ምስልብቻነው

  • @Welela-rs4vl
    @Welela-rs4vl Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😖

  • @alemgena989
    @alemgena989 Месяц назад

    ዛሬ የጋበዝካቸው ሰዎች አልተመቹኝም የብልጽግና ካድሬዎች ሳይሆኑ አይቀሩም ።

  • @AmauelFeqremaryam
    @AmauelFeqremaryam Месяц назад

    😅😂😂

  • @JonNati
    @JonNati Месяц назад

    መአዛ ግደይ የሴት ጀግና ናት ለሴቶ መበት የቆመች ለፖለቲካ ሳይሆን ለአውነት የቆመች ናት አነደአናነተ ለውሸት አይደለም የቆመችወ ።

  • @JonNati
    @JonNati Месяц назад

    ምነድነው የምታወራው?በማየካደራ የተጨፈጨፉት በአማራ ምለሻ መስሎኘ ?አጅና አግራቸው አየታሰረ በተከዜ ወነዝ የተጣሉት በአማራ ምልሻ መሰሎኝ ?አበበ በለው ወሸታም ሰለነሆነክ ካንተ መልካም ነገር ኣይወጣም በጣም ወሸታም ነህ

  • @user-dq3dt3pd8g
    @user-dq3dt3pd8g Месяц назад

    ቀዳዳ አንተ ምን አለብህ በውጭ ሃገር ተቀምጠህ በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ወጣቱን አስጨርሰው በቀዳዳ

  • @KassahunHailu-lv5ff
    @KassahunHailu-lv5ff Месяц назад

    ፋኖ የሚታገለው ለአማራ ሉዓላዊነት ይበል እኝጂ አደረጃጀቱና ወደ አንድ ለመምጣት ያለው ውዝግብ የየጎጡ የአመራሩ አለመተማመ እበለጣለሁ የሚለው ሰጋት በግልጽ የሚያሳየው በህዝብ ላይ እየደረሰ ስላለው ጉዳት ጭንቀት ከመጨነቅ ይልቅ ዝና ክብር መሻት ስለሆነ አንድነት ከህልምነት አያልፍም

  • @KassahunHailu-lv5ff
    @KassahunHailu-lv5ff Месяц назад

    ሁላችሁ ጋዜጠኞች አክቲቪስቶች የሚዲያ ባለቤቶች ስለሀገራችን መቻቻል ልዩነትን አስቀምጠን አንድ በሚያደርገን አንድ ሆነን እንታገል ወይም ታገሉ እያላችሁ ለመቀስቀን ትሞክራላች። ግን ትላንት በኢሳት አንድ የነበራች ተከፋፍላች ሶስት አራት እየሆናችሁ ስለመቻቻል በልዩነት አንድነት ለማለት ሞራልእንዴትስ ኖራችሁ? በሀገራችን በተለያየ ሰምና አደረጃጀት የሚንቀሳቀሱ ተቋማት ያሉ ቢኖሩም እንደሚታየው ሁሉም ለዝና ለስም ለስልጣን እንጂ ለሀገር ለህዝብ ለፍትህ ለእኩልነት ብለው የሚታገሉ ሀይላት የሉም አይኖሩምም። ለኢትዮጵያ ህዝብ ያለው ምርጫው የቱ የተሻለ ገዢ ሊሆን ይችላል የሚለው ምርጫ ካልሆነ በስተቀር ከየትኛው ታጋይ አክቲቪስት ፖለቲከኛ ጋዜጠኛ ፓርቲ ወዘተ አንድነት አይጠበቅም። ተስፋ የሚደረግበት ኢትዮጵያ በስተመጨረሻ እጇን ወደ ፈጣሪ ትዘረጋለች የሚለው ምልጃ መልካም ምላሽ ካልጠበቅን በስተስተቀር ከማንም ምንም የሚጠበቅ መልካም ከዝማሚያ እንደሌለ ለአንድ ኢትዮጵያ ሺ ቡድን አልቃሽና አስለቃሽ የፈላው

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Месяц назад

    በርቱ አማራየ አሁን ነው ወቅቱ አብይ የአማራን መሬት ሊወስድ ነው የአማራ ቅርፆችንም በድብቅ እየሸጠ ነው ባለፈው ኮሪያ ሄዶ ብዙ ቦታ ላይ ፈርሟል ከኮሪያም መልስ በአማራ ሀውልቶችና ቅርፅች ከኮሪያዎች ጋር ሂዶ አሳይቷቸዋል አማራ ንቃ ሳትበላ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Месяц назад

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @user-vh4lb9xi1v
    @user-vh4lb9xi1v Месяц назад

    🎉❤

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 Месяц назад

    ተቋማዊነትን ወይም በአንድ አካል መወከልን፣ ለድርድር በቅድመ ሁኔታነት ያስቀመጠው፣ ፈላስፋ ማን እንደነበረ፣ በአጭሩ የሚነግረኝን ባገኝ፡፡ የፋኖን ጉዳይ በተመለከተ አራቱም የፋኖ ቡድኖች፣ ለድርድር ለመቅረብ በወሰኑበት ጊዜ ሁሉ፣ ከየቡድኑ አንድ አንድ ወይም ሁለት ሁለት ተወካይ በመሠየም፣ ድርድራቸውን በግለሰብ ሳይሆን በቡድን ሊያካሄዱት እንደሚችሉ እምነት አለኝ፡፡ የፋኖዎች መደራጀት ግን፣ ከፋኖነት መሠረታዊ እሳቤ (ወገኑ ላይ ጉዳት ሲደርስ፣ ሆ! ብሎ በመውጣት፣ ታግሎ ነፃ የሚያወጣ) ጋር የሚጋጭና ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት እንዲኖረው ከማስገደዱም አልፎ፣ ተወካዩን ዒላማ/ሠለባ በማድረግ የፋኖን ትግል ለጥቃት በማጋለጥ፣ ወዳልተፈለገ ውጤት ሊያመራ ይችላል፣ ባይ ብዙ ነው፡፡

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 Месяц назад

    አራቱም የፋኖ ቡድኖች፣ ለድርድር ለመቅረብ በወሰኑበት ጊዜ ሁሉ፣ ከየቡድኑ አንድ አንድ ወይም ሁለት ሁለት ተወካይ በመሠየም፣ ድርድራቸውን በግለሰብ ሳይሆን በቡድን ሊያካሄዱት እንደሚችሉ እምነት አለኝ፡፡ የፋኖዎች መደራጀት ግን፣ ከፋኖነት መሠረታዊ እሳቤ (ወገኑ ላይ ጉዳት ሲደርስ፣ ሆ! ብሎ በመውጣት፣ ታግሎ ነፃ የሚያወጣ) ጋር የሚጋጭና ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት እንዲኖረው ከማስፈደዱም አልፎ፣ ተወካዩን ዒላማ/ሠለባ በማድረግ የፋኖን ትግል ለጥቃት በማጋለጥ፣ ወዳልተፈለገ ውጤት ሊያመራ ይችላል፣ ባይ ብዙ ነውና፡፡

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 Месяц назад

    በግለሰብ ስም የባንክ አካውንት መጠንን በተመለከተ መረጃው እየወጣ ነው፡፡ ይህንን ለማት ያስቻለኝ፣ በባለአካንቱ ስልክ እየተደወለ፣ "ይህን ያህል ብር በዚህ አካውንት አስገባ፣ ካላደረግክ አንተና ቤተሰብህ አደጋ ላይ ናችሁ"፣ "እንዲህ ዓይነት የልማት ሥራ ጀምረናል፣ የብር ድጋፍ እንፈልጋለን" ወዘተ በተደጋጋሚ የሚያጋጥመን ነው፡፡ ከቀጠለ በባንኮቹም ሆነ በአስተዳደሩ ላይ ያለንን እምነት ይሸረሽራል፡፡ ወደባንክ ማስገባቱን ብናቋርጥ፣ በባንኮቹ ላይ ውድቀት/ክስረት አያስከትልም ወይ? አንድ ነገር በሉልን!

  • @user-du2ww5wd4d
    @user-du2ww5wd4d Месяц назад

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ወበራከቱ አህለን ወሰህለን እህተችን እንኳን በሰለም ማጣሽ ዉድ በሪች በለሽበት አለህ ይጣብቅሽ ሰለም ለሀገረችን

  • @BirhanuGetachew-vm8if
    @BirhanuGetachew-vm8if Месяц назад

    selam selam

  • @user-zv2em6ky5c
    @user-zv2em6ky5c Месяц назад

    Ayenesam