ቢሆን ባይሆን በፍቅር
ቢሆን ባይሆን በፍቅር
  • Видео 55
  • Просмотров 120 998

Видео

በ2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት 4ሺህ በላይ ቤቶች ሊፈርሱ ነው???
Просмотров 44День назад
ሳር ቤት ፡ መገናኛ ፡ ሀያሁለት ፡ አንበሳ ጋራዥ....በ8 ኮሪደሮች የሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት ሊጀመር ነው፡፡
የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ ፀደቀ
Просмотров 33914 дней назад
ሁሉንም ያላማከለዉ የመንግሥት ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ እስከነ ብዙ ቅሬታዉ ፀደቀ
ሁሉንም (ጡረተኞች) ያላማከለ የደሞዝ ማሻሻያ እና ሁሉንም ያማከለ አገልግሎት ክፍያ
Просмотров 76514 дней назад
ሁሉንም ዜጎች ያማከለ የመንግስት መስሪያቤቶች የተጋነነ የአገልግሎት ክፍያ ነገር ግን ጥቂት ሰራተኞችን ያማከለ የደሞዝ ማሻሻያ
ንግድ ባንክ በአገልግሎቶቹ ላይ የVAT ክፍያን አስጀመረ
Просмотров 11614 дней назад
ከማህበረሰብ ጋር እልህ መጋባት እስኪመስል ድረስ በመንግስት መስሪያቤቶች ላይ እስከ 700% እየታየ ያለዉ የታሪፍ ጭማሪ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ፣ኢትዮቴሌኮም፣የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ሀይል፣ኢሚግሬሽን…
How to create URL link to any document (pdf, PowerPoint ,word...)
Просмотров 2721 день назад
How to create URL link to any document (pdf, PowerPoint ,word...). Put file on Google Drive//Store file in the cloud
ወደ 500% የሚጠጋ ተጨማሪ ማሻሻያ
Просмотров 7921 день назад
ኢትዮቴሌኮም ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ አደረገ:: "ዘለን ታሪፉን ያላስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው”
ለመንጃ ፈቃድ:ለስም ዝውውር፡ ቦሎ ተጭማሪ ከፍያ
Просмотров 11321 день назад
የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አዲስ የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ
አካል ጉዳተኛ በማግባቷ የህዝቡ ተቃውሞ ???
Просмотров 8021 день назад
በማያገባን ጉዳይ ሁሉ እየገባን እኔ አዉቅላችኋለሁ ማለት ባይሆን.. እንደ ኢትዮጲያዊ ከኛ የማይጠበቅ ነገር ባናደርግ መልካም ነው .
ለተገልጋዮችን ስጋት የሆነው የኤለክትሪክ ክፍያ ጭማሪ
Просмотров 178Месяц назад
ከ2017 አ.ም ጀምሮ በሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ እስከ 40 በመቶ ጭማሪ ይደረግበታል
የመንግስት ሰራተኞች ቅሬታ
Просмотров 747Месяц назад
በደሞዝ ማሻሻያ እርከን ላይ የተለያዩ ማህበራት ቅሬታ የመንግስት ሰራተኞች ቁጣ እና የመንግስት ዝምታ
ከዪኒቨርስቲ እንድጫር ያረገኝ????
Просмотров 104Месяц назад
ዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ዉስጥ የትምህርት ምስኮች ስንመርጥ ምን ቅድመ ሁኔታ እናስቀምጥ || ብዙ ተምሪዎች እንዴት ሱሰኛ እና የቡና ቤት ሰራተኛ ሆነዉ ከቤተስብ እርቀዉ ይኖራሉ
ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውስጥ የ6 ቀን አራስ አይነስዉር
Просмотров 128Месяц назад
ተማሪዎች እንዳሉበት ነባራዊ ሁኔታ ፈተና ቢሰጥ ፡ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ የ10 እና የ6 ቀን አራስ አይነስዉር ተማሪዎች የፈተና ሁኔታ // ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ማን ሃላፊነቱን ይዉሰድ???? 575 ከፍተኛዉ ውጤት በሴት ተማሪ ተመዘገበ።
የደሞዝ ማሻሻያው ድጋሚ ሊታይ ነው????
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ እርከን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ከመፅደቁ በፊት ድጋሚ መታየት አለበት፡ ሰራተኛው ያለበትን የኑሮ ሁኔታ ግምት ዉጥት ያስገባ አይደለም @fikrtebelay531
የደሞዝ ማሻሻያው ከሀምሌ ወር ጀምሮ ነው????
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
89% የሚሆነው የመንግስት ሰራተኛ በድህነት ወለል እና በታች ይኖራል፤ ግማሽ ያህሉ ከመሪር የድህነት ድንበር በታች ደሞዝ ተከፋይ ነው........ ነሃሴ 28 2016 አ.ም www.youtube.com/@fikrtebelay531
ጥቂት ሰራተኞች ያማከለው የደሞዝ ማሻሻያ እርከን
Просмотров 18 тыс.Месяц назад
ጥቂት ሰራተኞች ያማከለው የደሞዝ ማሻሻያ እርከን
የታረፍ ጭማሪ በኤሌክትሪክ አገልግሎት???????
Просмотров 735Месяц назад
የታረፍ ጭማሪ በኤሌክትሪክ አገልግሎት???????
የመንግሥት ሰራተኞች ደሞዝ በዶላር ሊሆን ነው???
Просмотров 250Месяц назад
የመንግሥት ሰራተኞች ደሞዝ በዶላር ሊሆን ነው???
የገቢ ግብር ቅነሳ ሊደረግ ነው???
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
የገቢ ግብር ቅነሳ ሊደረግ ነው???
በኤሌክትሪክ ፡በዉሃ እና በትራንስፖርት ላይ ተጨማሪ ክፍያ????
Просмотров 102Месяц назад
በኤሌክትሪክ ፡በዉሃ እና በትራንስፖርት ላይ ተጨማሪ ክፍያ????
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምትን ወረዳ የደረሰው መሬት መንሸራተት
Просмотров 92Месяц назад
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምትን ወረዳ የደረሰው መሬት መንሸራተት
ኑሮአቸውን በውጭ ሀገራት በሚኖሩ ሠዎች ላይ ያደረጉ ???
Просмотров 130Месяц назад
ኑሮአቸውን በውጭ ሀገራት በሚኖሩ ሠዎች ላይ ያደረጉ ???
የደሞዝ ማሻሻያው ጡረተኞችን እና የክልል መንግሥት ሰራተኞችን ያካትታል????
Просмотров 71 тыс.Месяц назад
የደሞዝ ማሻሻያው ጡረተኞችን እና የክልል መንግሥት ሰራተኞችን ያካትታል????
ለሔቨን እናት ስጦታ፡ የወጣቱ ድብደባ
Просмотров 62Месяц назад
ለሔቨን እናት ስጦታ፡ የወጣቱ ድብደባ
በተደጋጋሚ የሚታየው የህፃናት መደፈር😭😭😭
Просмотров 77Месяц назад
በተደጋጋሚ የሚታየው የህፃናት መደፈር😭😭😭
ፍትህ ለሔቨን እና በየቤታቸው ጥቃት ለሚደርስባቸው ሴቶች
Просмотров 792 месяца назад
ፍትህ ለሔቨን እና በየቤታቸው ጥቃት ለሚደርስባቸው ሴቶች
ለ40/60 እና 20/80 ቤት ቆጣቢዎች
Просмотров 872 месяца назад
ለ40/60 እና 20/80 ቤት ቆጣቢዎች
የኮሪደር ልማት የአፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን??
Просмотров 1172 месяца назад
የኮሪደር ልማት የአፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን??
የፓስፖርት ክፍያ እስከ 40,500 ብር ???
Просмотров 1912 месяца назад
የፓስፖርት ክፍያ እስከ 40,500 ብር ???
551 ቢሊዮን ተጨማሪ በጀት ለደሞዝ ጭማሪ እና ለዘይት ድጎማ
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
551 ቢሊዮን ተጨማሪ በጀት ለደሞዝ ጭማሪ እና ለዘይት ድጎማ

Комментарии

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru2513 День назад

    የኔ ልጅ ተባረኪ

  • @AlebelMelak-b9s
    @AlebelMelak-b9s 2 дня назад

    Demoz lay mereja situn???

  • @BerihunSeyd
    @BerihunSeyd 10 дней назад

    Sle turetegna kfya cmary ale weys yele M

  • @JuneydiMohammed-l7b
    @JuneydiMohammed-l7b 15 дней назад

    ለጡረተኞች ተጨመረ ወይ የኔ አንበሳ መልሱን አደራ

  • @KindiyeWalelign
    @KindiyeWalelign 15 дней назад

    እረ እባክሽ የጠወሬተኞችን ጉዳይ ጠይቂልን?

  • @dumaarasoojjaato2171
    @dumaarasoojjaato2171 15 дней назад

    ተባረኪ❤

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 15 дней назад

    መከላከያ ጡረተኞች በሰራ ላይ ካሉት እኩል ይጨመር አገርን አቆሞ የሚያስኬድ ነው አሁን ጡረተኛ ሆኖ መራብ የለበትም

  • @semachewayechew-t3k
    @semachewayechew-t3k 16 дней назад

    የመንግስት ጡረተኛና የመንግስት ስራተኛ አንድ ናቸው ስለሆነም ሊጨመርላቸው የግድ ነው ህጉም ይደግፈዋል።

  • @JuneydiMohammed-l7b
    @JuneydiMohammed-l7b 16 дней назад

    ለጡረተኞችም ተጨማሪ የደሞዝ ጭማሪ ተደርጓል ማለት ነው ? ውዴ ለገለፃው እንወድሻሌን መጨመሩን ግልፅ አርግልን እሺ።

  • @dumaarasoojjaato2171
    @dumaarasoojjaato2171 18 дней назад

    በየጊዜው ከመንግሥት 2:13 የሚደረጉ የግብር ጭማሪዎች እኛን ሸማቾችን አቅም እያሳጣን ነው🤔

  • @TesefayAbay
    @TesefayAbay 24 дня назад

    የአውነት በተለይም ጡርተኞች በችግር ለይ ናቸው መጨመሩ ጥሩ ነው።

  • @yohaneshonsebo8055
    @yohaneshonsebo8055 25 дней назад

    እንተዋለን ያለ ቴለኮም መኖሪ ይቻላል

  • @danieleshetu6108
    @danieleshetu6108 25 дней назад

    ምነው ሁሉም ተቋም ባንዴ ተነሱብን?

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531 25 дней назад

      @@danieleshetu6108 kebad new brother

  • @AmareKebede-de3fb
    @AmareKebede-de3fb 29 дней назад

    ጡረተኞችን አለማካተት እንደ ሸንኮራ መጦ እንደመጣል እንቆጥረዋለን

  • @abedurhamanarsesenbiro5028
    @abedurhamanarsesenbiro5028 Месяц назад

    ስጀመር መንግስት ደሞዝ የምጨምሮ የኑሮ ዉድናትን ለመሻሸል ሰይሆን ግዜን ለመግኛት ናዉ። ጡርታኛ ብጨመርለትም በይጨመርለት ምን የመጠል። ዉጥቶ መጠየቅ አቅም የለዉም።

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 Месяц назад

    Long life sister , we civil servants are now desperate about the viscous living situation in Ethiopia and the ever increasing cost of living in the same .

  • @KindiyeWalelign
    @KindiyeWalelign Месяц назад

    እወነትነው ቡዙ የካል ጉዳተኞች አሉ ሊጨመራቸው ይገባል ።

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 Месяц назад

    Long life our sister . It is a very very great negligence to the civil servants . it is because of the inefficiency of the so called Civil Service Commission of Ethiopia at large .

  • @adisudiko6393
    @adisudiko6393 Месяц назад

    ሰለጡረተኛ ደመወዝ ማሻሻያ መንግስት ምንም ያለዉ ነገር ባመኖሩ በጣም የተከፉት ለስራ ያልደረሱ ግን በሌላቸዉ ገቢ የወጫያቸዉ መሸፈኛ የሚሆን ገንዘብ የሚጠይቋቸዉ ልጆቻቸዉ የላቀ ቅሬታ የተሰማቸዉ በመሀነ መንግስት ያስብበት

  • @adisudiko6393
    @adisudiko6393 Месяц назад

    ሰለጡረተኞች የደመወዝ ማሻሻያ አሰፈላጊነት የሰጠሽዉ ማብራሪያ ትክክለኛ እና ወቅታዊ በመሆኑ እናመሰግንሻለን !

  • @SaraGetachew-g4m
    @SaraGetachew-g4m Месяц назад

    Kkkkkk enate eko kebet sertegn a yemeteleyut borsa yezachu kebet selemetewetu becha new

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531 Месяц назад

      የኔ እህት የመጀመሪያው ስህተትሽ ለስራ ያለሽ እይታ ነው ብታውቂዉ የቤት ሰራተኝነት ትልቅ ሙያ ነው....

    • @SaraGetachew-g4m
      @SaraGetachew-g4m Месяц назад

      @@fikrtebelay531 lek nesh degershen lemeyaze yekefeleshew waga gen yeleyayal yeqereta besoteshen qeseqeskut

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531 Месяц назад

      ​@@SaraGetachew-g4m hasab aygbash ehite ene mnm aynet bsot yelegm neger gn ende and zega bihonu byie yemasbachewun hasaboch new yemsenezrew ...... gizie steshi vedio temelktesh yaleshn hasab sleseteshg amesegnalehu ....

  • @DawitGirma-ue7rk
    @DawitGirma-ue7rk Месяц назад

    ሃሳብሽ ጥሩ ነው ግን ማነሽ ከየት ተወከለሽ ነው ማብራሪያ የምታቀርቤልን ?????????

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531 Месяц назад

      @@DawitGirma-ue7rk ወንድሜ ማንም አልወከለኝም በዚህ ቻናል በተለያዩ ጉዳዮች የራሴን ሀሳብ ቢሆን ባይሆን በሚል አገልፃለሁ ፡፡ መስተካከል ያለበት ነገር ካለ ሁሌም አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ፡፡

    • @fikrtebelay531
      @fikrtebelay531 Месяц назад

      @@DawitGirma-ue7rk ወንድሜ ማንም አልወከለኝም በዚህ ቻናል በተለያዩ ጉዳዮች የራሴን ሀሳብ ቢሆን ባይሆን በሚል አገልፃለሁ ፡፡ መስተካከል ያለበት ነገር ካለ ሁሌም አስተያየት ለመቀበል ዝግጁ ነኝ፡፡

  • @JuneydiMohammed-l7b
    @JuneydiMohammed-l7b Месяц назад

    አንበሳ ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ በርቺ ትንተናሽ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ትውልድ ነሽ የጡረተኞች ጭማሪ ከምን ደረሰ ? መልሱን ከሀንቺ እንጠብቃለን።

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Месяц назад

    Wudhetam mengist indet yideberal ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ

  • @yohaneshonsebo8055
    @yohaneshonsebo8055 Месяц назад

    7አመት እርከን ነውኮ

  • @AsratSiyum-c5v
    @AsratSiyum-c5v Месяц назад

    ሀሳብሽ ምርጥ እና ትክክለኛ የሰዉዉ ልጅ አስተሳሰብ ነዉ 😊

  • @NatiSentayahu
    @NatiSentayahu Месяц назад

    የ3130 ብር ሥንት ይሆናል እሥኪ ንገሪኝ የጡሬታ

  • @MulusewMoges
    @MulusewMoges Месяц назад

    እንደገና መታየት አለበት

  • @MulusewMoges
    @MulusewMoges Месяц назад

    ይህጭማሪ ነው ወይስ ማታለያ ይገርመኛል አሁንም እንደገና መታየት አለበት

  • @DerejeTsige
    @DerejeTsige Месяц назад

    በዚህ ጥያቄ ላይ በአሁኑሰአት በስራለይ ያላችሁ የመንግስትም ሆነ የግል ድርጅት ሰራተኞች ከላይ እስከታች የላችሁ በጥያቄው ላይ መሣተፍ እና የኔም ጥያቄ ነው ማለት አለባችሁ ምክንያቱም ነገ ነገ ነው

  • @YeharerworkFeleke
    @YeharerworkFeleke Месяц назад

    ተባረኪ ከመስከረም 1ጀምሮ ጡረታ ዉጪ ነኝ እንደ እኔ ብዙዎች ይኖራሉ ይሄንንስ እንዴት ነው የሚሆነው ?

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi Месяц назад

    ለመከለከያ ሠረዊት የንሰዋል ብለሽ ብተናሽዉ ምን አለበት ከማንም በለይ ህይዋቱን የሚከፍል እሱ ነዉ በጠም አስብበት እደፈሸለሁ ።

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 Месяц назад

    ደመወዙ፣ሁሉም፣ሠራተኛ፣ከሐምሌ፣ጀምሮ፣ካልተከፈለ፣እንቀበል፣ምንም፣ይሁን፣ከዚህ፣ውጭ፣ሁሉም፣አይቀበልም፣የበረህ፣ሠራተኛ፣የበረሀ፣አበልም፣ይካተት

  • @shemsuabagojam6542
    @shemsuabagojam6542 Месяц назад

    THANK U SO MUCH ! YOUR COMMENT IT HAS TO BE REVISED!! UNLESS IT'S BETER TO SKIP UNFAIR AND IRRESPONSIBLE INCREAMENT WHICH AGGRAVATES THE ECONOMIC INFLATION ON THE LIVING STADARD OF EMPLOYEES TO SUFFER MORE!!

  • @SolomonDemekeGebere
    @SolomonDemekeGebere Месяц назад

    መንግስት ስለ ሙስና መዉራት አይችልም በዚህ ደመወዝ

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Месяц назад

    ጤፍ 17,500 ገብቶ ጡረተኛ ምን ይላስ ምን ይቅምስ ክእድሜ መግፋት እንጻር ሁሉም በችግር ምክንያት በበሽታና በርሀብ አለጋ እየተገረፉ ነው ወይ ጉድድ ምግብ ከየት መቶ ለመብራትና ለውሀ ብቻ በራሴ ያየሁትን ነው ሜሰጁ ሊታይ ይችላል 3,000 ብር እየተክፈለና የሞባይል ካርድ ሞልተን እንኳ ዘምድ ጓድኛ ጋር ለመደወል አልቻልንም ። ለምን ወዲያው ይሰርቁታል ያለወት ቀሪ ሂሳብ አነስትኛ ነው ይባላል ምንም ሳንደውል እኮ ነው ይሄ ነገር የዋዛ አደለም ሌቦቹ የሚታውቁበት መካኒዝም የለም ማለት ነው እረ የሰለጠነ ሌባ እንዴት እንቻላቸው ስው ተቸግሯል ከሳፋሪኮም ሲም እውጡ እነሱ ጥሩ ናችው እያሉን ነው ምንድነው ችግሩ ጉድ እኮ ነው እረ እምላክን ፍሩ እባካችሁ ወይ ይሄ ውሀ፣መብራት፣ ትራንስፖርት ጡረተኛው የሚደጎ ሙበት እስራር ቢፈጠር ለፍቶ መና ሆንን እኮ አናሳዝንም ወይ? አብቹን ሰለምንወደው እና ትኩረቱ ድሀን ማእከል ስለሚያደርግ ነገ የተሻለ ነገር ያስብልን ይሆናል እያልን ተስፋ ስላለን ነው እንጅ ማሪያምን ብጣም ችግር ላይ ነን ።

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 Месяц назад

    በአዋጅ ባይነገርም አሁንም ከፍተኛ ክፍያ እይስከፈሉ ይገኛሉ። መጥተው ሳይቆጥሩ ዝም ብለው ላያችን ላይ ይቆልላሉ። ግልጽነት የለም። እንደቀድሞ ፍጆታችንን አይጠቅሱም። ብናመለክትም የሚሰማን የለም። ይኸው አሁንም እየፎከሩብን ነው።

  • @TedelYedagu
    @TedelYedagu Месяц назад

    😂😂😂

  • @EssayasBekele-ns2ik
    @EssayasBekele-ns2ik Месяц назад

    ጡሬተኞች በነበራቸዉ የትምህርት ደረጃና ልምድ በተለያየ የሥራ እርከን አገራቸዉን አገልግለዉ የጡሬታ አበል የሚከፈላቸዉ ዜጎች ናቸዉ። የዛሬዎቹ ኃላፊዎች ከነዚሁ ጡሬተኞች የተረከቡትን ሀገርና ህዝብ የተረከቡትን ነዉ እየመሩ ያሉት።ስለዚህ ለጡሬተኞች ዛሬ ማሰብ ለነገዉ የራሳቸዉ ዋስትና መጣል ነዉ። ይህ በጥንቃቄ መታየት ያለበት ነዉ።

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 Месяц назад

    Our sister long life .. Civil servants here after are unable to rent houses to live in and cover their daily food expenses . The salary increase did only address somehow the lower employees earning less than 5,000 birr. The vast majority is ignored . This so called salary increment was done after 10 years as of increment made by TPLF govt .

  • @yohaneshonsebo8055
    @yohaneshonsebo8055 Месяц назад

    ሚንስትሮቹ ምን ችግር አለባቸው

  • @GETAWBIRU
    @GETAWBIRU Месяц назад

    መቸም ቢሆን ከሰው መልካም ነገር መጠበቅ መሳሳት ነው ማለትም በዚህ ኑሮ ውድነት ከ50% በታች ጨምሮ አሻሽያለሁ ማለት አሳፋሪ እና እኩይ ተግባር ነው። በዚህ ልክ ከሆነ የሀገር ዕድገት ሳይሆን ውርደት ማስከተሉ እርግጥ ነው ።እኛን የሚያኖረን የእርሱ ብር ሳይሆን የአምላክ ቸርነት ነው ።ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ።

  • @Meron-r1c
    @Meron-r1c Месяц назад

    Yeturetegna chimare teyikilign adera

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Месяц назад

    ወንበዴዎች ናቸው

  • @desalegngesesw404
    @desalegngesesw404 Месяц назад

    ስለጡሮቶኞች ሞን ተባለ

  • @EdrisHassen-t2e
    @EdrisHassen-t2e Месяц назад

    ያሳዝናል ነውር ነው የተረሱት ጡረተኞች ይሻላሉ

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr Месяц назад

    አልጠግብ በይ ሰተፋ ያድራል ! ለመሆኑ ይች ሀገር የእናንተ አይደለችም አሁን በገጠመን ጦርነት ሁሉ አንሳተፋለን ???

  • @tewodrostsegaye-q8m
    @tewodrostsegaye-q8m Месяц назад

    ሁሉም ም ሠራተኛ ፈፃሚ አስፈፃሚ ወደጦረታ ይመጣል ሥለዚህ ለጦረቶኞች ዉለታ ስሩ

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie Месяц назад

    Ebaksh ljie hager lagelegln tretegnoch MN yetasebe neger ale?

  • @RobenMestet
    @RobenMestet Месяц назад

    ❤❤❤❤