- Видео 20
- Просмотров 4 794
ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
Добавлен 28 ноя 2024
🛑 አንጺሖ ሥጋሃ ‼️ በሰንበት ትምህርት ቤት አባላት የቀረበ ወረብ ✝️👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
በቤተክርስቲያን ሊቃውንት ስር ቁጭ ብለው የተማሩ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ድንግል ማርያምን በቅዱስ ያሬድ ምስጋና ሲያመሰግኑ
ከራድዮን ቲዩብን Keradyon Tube
#ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
ከራድዮን ቲዩብን Keradyon Tube
#ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
Просмотров: 283
Видео
🛑ግሸን ደብረከርቤ ላይ ሊቃውንቱ ከለሜዳ ዘለይ እያሉ ሲያመሰግኑ‼️👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon tube
Просмотров 894 дня назад
ለቅዱስ መስቀሉ ዙፋን በሆነችው ግሸን ደብር ከርቤ መስቀለኛ ተራራ ላይ ሊቃውንቱ እንደሰማያውያን መላእክት በተመስጦ ለበዓሉ የሚስማማውን ወረብ ሲያቀርቡ ግሸን ተራራ ላይ ተግኘታችሁ ከመስቀሉ በረከት የተሳተፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በተለያየ ምክንያት ቦታው ላይ መገኘት ያልቻላችሁ ለደጇ ታብቃችሁ ከራድዮን ቲዩብን Keradyon Tube #ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
🛑የአስተርእዮ ማርያም በዓል ‼️ በሰአሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ‼️👉 ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
Просмотров 3025 дней назад
እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማርያም የእረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይህን ዓመታዊ በአል በሰአሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከበረ ከራድዮን ቲዩብን Keradyon Tube #ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
🛑ይህ ነው ክርስትና‼️ተዋሕዶ ናት ውበት ‼️👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
Просмотров 22112 дней назад
ክርስትናን በተግባር የምትሰብክ ሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት 👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
🛑የየካው ቅዱስ ሚካኤል‼️👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube💚💛❤️
Просмотров 8114 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ ‼️ የቃና ዘገሊላ ዓመታዊ በዓል በታላቅ ድምቀት ተከበረ ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
🛑ሊቀ ጳጳሱ እያለቀሱ ያስተማሩት ትምህርት‼️👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube ‼️
Просмотров 1,5 тыс.19 дней назад
ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራ ለተሰበሰበው ምዕመናን ያስተላለፉት በእንባ የታጀበ መልክት 👉 ከራድዮን ቲዩብን Keradyon Tube #ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ ‼️
🛑መንፈሳዊ ጥበብን የተጎናጸፉ ወጣቶች በታቦቱ ፊት ሲያሸበሽቡ‼️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube ✝️
Просмотров 267Месяц назад
መንፈሳዊነትን እና ወጣትነትን አስማምተው እለት እለት ለአገልግሎት ሲተጉ ማየት እንዴት ያስደስታል ለጆቹን በፍቅር እየጠራ በቤቱ የሚያሰባስብ አምላካችን ክብር እና ምስጋና ይድረሰው ይህን የመሰሉ እና ሌሎችም አስደናቂ የሆኑ መንፈሳዊ አገልጉሎቶች ወደእናንተ ይደርሱ ዘንድ 👉ከራድዮን ቲዩብን Ketadyon Tube #ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
🛑 አስደናቂ የዘመናዊ ተማሪዎች አገልግሎት ‼️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ✝️ 👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
Просмотров 282Месяц назад
ትውልድን የተሻለ ደረጃ ላይ ለማድረስ እና የተሻለ አስተሳሰብ እንዲሁም ግንዛቤ እንዲኖረው ለማድረግ የትምህርት ተቋማት ሚና ታላቅነው በይበልጥ ደግሞ ዓለማዊነት ብቻ ትውልዱን እንዳያጠፋው ሥጋዊውን ከመንፈሳዊው ጋር በመዋሐድ ትውልዱን መታደግ በዚህ ዘመን ጠንክረን ልንሰራበት የሚገባ ትልቅ ሃላፊነት ነው ለዚህ ስራ ደግሞ የመንበረ መንግሥት ጊቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዘመናዊ ትምህርት ቤት ይበል የሚአስብል ስራን በመስራት ለሌሎችም አርአያ በመሆን ትውልድን እየቀረጸ ነው ለዚህም ማሳያ ታህሳስ 22 ቀን በተከበረው የብስራት በአል ላይ የዘመናዊ ተማሪዎች መንፈሳዊ አገልግሎት ማሳያ ነው እንደዚህ አስተማሪ የሆኑ አገልግሎቶች እንዲደ...
🛑የእመቤታችን ብስራት በዓል‼️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ✝️Orthodox tewahido 👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
Просмотров 128Месяц назад
የበዓለ ተበሳሪ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በመንበረ መንግሥት ጊቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በታላቅ ድምቀት ተከበረ ሁላቺንንም እንደዛሬው ሁሉ ለሚመጣው ዓመት በሰላም ያድርሰን !!! ከራድዮን ቲዩብን Keradyon Tube #ላይክ #ኮሜንት #ሸር #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
🛑ለሌሎች አብነት የሚሆን ድንቅ አቀራረብ ‼️ 👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube
Просмотров 236Месяц назад
ሁሉም በስርዓት ሲሆን እንዴት ደስ ይላል መንፈሳዊ ትምህርትን በተግባር ጭምር ከምታስተምረው ገዳም ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብሎ መማር እንዲህ ብቁ ያደርጋል እንደነዚህ ያሉ የቤተክርስቲያን ልጆችን ያብዛልን !!! #ላይክ #ሸር#ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
🛑ግሸን ደብረ ከርቤ ላይ መስከረም ፳፩ ‼️👉ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tub
Просмотров 277Месяц назад
ውል ውል አለኝ ደጅሺ እያሉ ከአራቱም ማዕዘን የተሰበሰቡ ምዕመናን ገና ከመመለሳቸው የሚዘምሩላት ግሸን ደብ ረከርቤ ቅድስት ማርያም መካነ መስቀሉ ለክርስቶስ መስከረም ፳፩ ይሄን ይመስል ነበር ግሸንን ለመሳለም እየፈለጋችሁ በተለያየ ምክንያት ያልተሳካላችሁ ፈቃዷ ሆ ለደጇ ታብቃችሁ #ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
🛑ምዕመናኑ በደስታ ቅዱስ ሚካኤልን ሲያመሰግን
Просмотров 98Месяц назад
ባህራንኒ ይቤ ዘነገደ ባህረ አያሉ ምዕመናኑ ከዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ጋር እልል አያሉ እያጨበጨቡ በተመስጦ ቅዱስ ሚካኤልን ሲያመሰግኑ ከራድዮን ቲዩብ Keradyon Tube #ሸር #ኮሜንት #ላይክ #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
🛑ሥላሴን አመስግኑ
Просмотров 47Месяц назад
ታዕካ ነገሥት በዓታ ላማርያም አራት ኪሎ ቤተ ታህሳስ ሦስት ቀን ዓመታዊ በዓል ላይ በቀሲስ ምንዳዬ የተዘመረ ድንቅ መዝሙር #ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ ድንቅ ዝማሬ
Просмотров 153Месяц назад
የድንግል ማርያምን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም #ላይክ #ሸር #ኮሜንት #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
የሊቃውንቱ ዝማሬ ከምንጩ
Просмотров 100Месяц назад
የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን በብቃት በማሰልጠን ለአገልግሎት የምታሰማራው የስምንቱ ጉባኤ መገኛ ታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም ገዳም ታህሣሥ ሶስት ቀን በዚህ መልኩ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላካን ወደቤተ መቅደስ መግባት አሠታዊ መታሰቢያ በዓልን በታላቅ ድምቀት ስታከብር #ላይክ #ሸር #ኮሜንት#ሰብስክራይብ_ያድርጉ