
- Видео 23
- Просмотров 133 442
Zemen TV Zewdu Show 3
Добавлен 25 ноя 2024
የመንግስት ባለስልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቀ፣ፋኖ ከፍተኛ መከላከያዎችን ማረከ፣ኤርትራዊያን ከቱርክ ተባረሩ፣ የዩንቭርስቲ ተማሪዎች ተደበደቡ፣ዘውዱ ሾው
በወሊዲያ የጦር አዛዡ ተገደሉ፣ ቴሌቪዥን ጣቢያው ጋዜጠኞችን አገደ፣
የፓርላማ አባላቱ ህይወት አደጋ ውስጥ፣ ጀዋር መሃመድ መንግስት ኢትዮጵያን እያፈረሳት ነው አለ፣ ብሄራዊ ሙዚያም ተዘጋ፣ኤርትራዊያን ከቱርክ ተባረሩ፣ የዩንቭርስቲ ተማሪዎች ተደበደቡ፣ ፋኖ ከፍተኛ መከላከያዎችን ማረከ፣ የመንግስት ባለስልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቀ፣ በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
የፓርላማ አባላቱ ህይወት አደጋ ውስጥ፣ ጀዋር መሃመድ መንግስት ኢትዮጵያን እያፈረሳት ነው አለ፣ ብሄራዊ ሙዚያም ተዘጋ፣ኤርትራዊያን ከቱርክ ተባረሩ፣ የዩንቭርስቲ ተማሪዎች ተደበደቡ፣ ፋኖ ከፍተኛ መከላከያዎችን ማረከ፣ የመንግስት ባለስልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቀ፣ በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
Просмотров: 5 543
Видео
NEWS በወሊዲያ የጦር አዛዡ ተገደሉ፣ ቴሌቪዥን ጣቢያው ጋዜጠኞችን አገደ፣ ብሄራዊ ሙዚያም ተዘጋ፣ኤርትራዊያን ከቱርክ ተባረሩ፣191224
Просмотров 5 тыс.6 часов назад
በወሊዲያ የጦር አዛዡ ተገደሉ፣ ቴሌቪዥን ጣቢያው ጋዜጠኞችን አገደ፣ የፓርላማ አባላቱ ህይወት አደጋ ውስጥ፣ ጀዋር መሃመድ መንግስት ኢትዮጵያን እያፈረሳት ነው አለ፣ ብሄራዊ ሙዚያም ተዘጋ፣ኤርትራዊያን ከቱርክ ተባረሩ፣Zewdu show
በወለጋ የፋኖ እዝ ተቋቋመ፣ በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ ተከፈተ፣ በዛሬው ሰልፉ መንግስት ድንጋጤ ውስጥ ገባ፣ አርሲ ከ40 በላይ ሰዎች ታፈኑ፣
Просмотров 4,4 тыс.День назад
በወለጋ የፋ እዝ ተቋቋመ፣ በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ ተከፈተ፣ በዛሬው ሰልፉ መንግስት ድንጋጤ ውስጥ ገባ፣ ህወሓት በመቀሌ ስብሰባ ጀመረ ፣ አርሲ ከ40 በላይ ሰዎች ታፈኑ፣ በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
NEWS የአማራ ክልል ከተሞች በቦንብ ፍንዳታዎች፣ ሸዋ ታሪክ ሰራ ሰልፉ ተቀለበሰ፣ ፍኖተ ሰላም በተኩስ እየተናጠች ነው፣ የሃይማኖት አባቶች ህዝቡን አሳዘኑ፣
Просмотров 27 тыс.День назад
NEWS 181224 የአማራ ክልል ከተሞች በቦንብ ፍንዳታዎች፣ ሸዋ ታሪክ ሰራ ሰልፉ ተቀለበሰ፣ ፍኖተ ሰላም በተኩስ እየተናጠች ነው፣ የሃይማኖት አባቶች ህዝቡን አሳዘኑ፣ Zewdu Show
ፕሬዚዳንቱ ጭንቀት ውስጥ መግባታቸው ታወቀ፣ አማራ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ ተቀይሯል፣ መከላከያ ፋኖን አልቻልኩም አለ፣ በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
Просмотров 5 тыс.2 дня назад
ፕሬዚዳንቱ ጭንቀት ውስጥ መግባታቸው ታወቀ፣ አማራ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ ተቀይሯል፣ መከላከያ ፋኖን አልቻልኩም አለ፣በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
NEWS ባለስልጣናት ላይ የቦንብ ጥቃት ደረሰ፣ በሸዋ መንገድ ሙሉ በሙሉ ዝግ ተደረገ፣ ፋኖ ታላላቅ ኦፕሬሽን አደረገ፣ የቃሊቲ ታራሚዎችን መጠየቅ ታጋደ፣
Просмотров 4,2 тыс.2 дня назад
ባለስልጣናት ላይ የቦንብ ጥቃት ደረሰ፣ በሸዋ መንገድ ሙሉ በሙሉ ዝግ ተደረገ፣ ፋ ታላላቅ ኦፕሬሽን አደረገ፣ የቃሊቲ ታራሚዎችን መጠየቅ ታጋደ፣ መንግስት በአማራ ክልል ሰልፍ ሊዲርግ ሊያደርግ ነው ፣ በዘውዱ ሾው
ሸኔ የአብይ እንጂ የኦሮሞን ህዝብ አይወክልም የቀድሞው ረዳት ፖሊስ ኮምሽነር እና የኢሃን ፕሬዚዳንት ከጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ጋር በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
Просмотров 10 тыс.3 дня назад
ሸኔ የአብይ እንጂ የኦሮሞን ህዝብ አይወክልም የቀድሞው ረዳት ፖሊስ ኮምሽነር እና የኢሃን ፕሬዚዳንት ከጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ጋር በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
NEWS በመቐለ ውጥረቱ ነገሰ መዘጋጃ ቤቱ ተከቧል፣ ዲሽቃ ማራኪው ተሸለመ፣ እግዱ ተነሳ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስብሰባ ታወከ፣
Просмотров 4,8 тыс.3 дня назад
በመቐለ ውጥረቱ ነገሰ መዘጋጃ ቤቱ ተከቧል፣ ፋ ድል በድል ሆነ፣ ፋ ኮማዶዎችን አስመረቀ፣ ዲሽቃ ማራኪው ተሸለመ፣ እግዱ ተነሳ ተዋቂው በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስብሰባ ታወከ፣ ቢሊነሩ ሞተ፣ ዘውዱ ሾው Zewdu Show
ዶክተሩ ከረጅም አመታት በኋላ ዝምታቸውን ሰበሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ገበናም አጋለጡ፣ ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ዶክተር ጫላ አለሙን አቅርቧቸዋል ይከታተሉ
Просмотров 27 тыс.5 дней назад
ዶክተሩ ከረጅም አመታት በኋላ ዝምታቸውን ሰበሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ገበናም አጋለጡ፣ ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ዶክተር ጫላ አለሙን በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት አቅርቧቸዋል ይከታተሉ
NEWS ፋኖ ክልሉን ሊረከብ ነው አረጋ ከበደ በመጨረሻም ሽንፈታቸውን አመኑ፣ፋኖ ከፍተኛ ድሎችን ተጎናፀፈ፣ በትግራይ ውዝግቡ ተባባሰ፣ ፓስተሩ እዘሉኝ አሉ፣
Просмотров 11 тыс.5 дней назад
ፋ ክልሉን ሊረከብ ነው አረጋ ከበደ በመጨረሻም ሽንፈታቸውን አመኑ፣ ፋ ከፍተኛ ድሎችን ተጎናፀፈ፣ በትግራይ ውዝግቡ ተባባሰ፣ ፓስተሩ እዘሉኝ አሉ፣
ፋኖ ታላቅ ኦፕሬሽን ፈፀመ፣ የኤርትራ ስደተኞች ጉዳይ አነጋጋሪ ሆነ፣ 103 ሚሊዮን ብር ሰበሰብኩ አለ
Просмотров 2 тыс.6 дней назад
ፋ ታላቅ ኦፕሬሽን ፈፀመ፣ የኤርትራ ስደተኞች ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል፣ 103 ሚሊዮን ብር ሰበሰብኩ አለ በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
NEWS አየር መንገዱ ቅጣት ተጣለበት፣ፋኖ ወጣቶችን ለስልጠና ጠራ ፣ፕሬዚዳንቱ ስራቸውን ጀመሩ ፣አስገዳዮ በቁጥጥር ስር ዋለ፣
Просмотров 2 тыс.6 дней назад
አየር መንገዱ ቅጣት ተጣለበት፣ፋ ወጣቶችን ለስልጠና ጠራ ፣ፕሬዚዳንቱ ስራቸውን ጀመሩ ፣አስገዳዮ በቁጥጥር ስር ዋለ፣
የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ውድቀት በአንካራ በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
Просмотров 3 тыс.7 дней назад
የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ውድቀት በአንካራ በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ደግሞ ምን ይሉን ይሆን? በላሊበላ ውጊያው ተባብሷል ክርስቲያን ታደለ ተጎበኙ፣ የአሜሪካ ዲፕሎማት በኤርትራ ላይ ዛቱ፣
Просмотров 1 тыс.7 дней назад
ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ደግሞ ምን ይሉን ይሆን? በላሊበላ ውጊያው ተባብሷል መንግስት ህዝቡን ሰልፍ አስወጣል ክርስቲያን ታደለ ተጎበኙ፣ የአሜሪካ ዲፕሎማት በኤርትራ ላይ ዛቱ፣
ፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን ፋኖን ያደራጀው የኤርትራ መንግስት ነው? በምኒልክ ስም ወታደራዊ እዝ መቋቋሙ ተገቢ አይደለም፣ ሲሉ ምን ማለታቸው ነው?
Просмотров 6 тыс.7 дней назад
ፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን ፋኖን ያደራጀው የኤርትራ መንግስት ነው? በምኒልክ ስም ወታደራዊ እዝ መቋቋሙ ተገቢ አይደለም፣ ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? በእነዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ማብራሪያ እንዲሰጡ በዘውዱ ሾው የቀጥታ ዝግጅት
Mrs what you said your word the people in your empire need to be librate!! Do you agree or not???
Thank you so much Ato Zewdu. God bless you. Berta.
የዩቱብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ብለህ በአማራ ህዝብ ላይ ጆኖሳይድ ሲሰብክ የነበረ ሰው ማቅረብህ በጣም ያሳዝናል
Ene Ato Tadewos and Christian and Ato Bwayalew needs immediate release from prison.
There is no noticable difference in Fanos. They are fighting successfully together. Its better ignore this people who try to make difference we need to tell them to shut up.
Tikikil Ato Getachew God bless you.
Welcome Fano Gashe Tedla. Thank you.
Thank you Brother. Thank you Ato Zewdu for the interview. God bless you all.
Tebareki our sister
Thank you sister. GOD BLESS you all.
Tikikil Fano Gashe Tedla. Few genious were opposing when we were supporting this satan.We were cheated by his false promise.
Tikikil Fano Gashe Tedla. Few genious were opposing when we were supporting this satan.We were cheated by his false promise.
Fanos officially declared they are against forced demonstration. We dont care what the cadres says better ignore them.
Welcome Fano Gashe Tedla
Satan Abiye is responsible for all killings from Enginer Simegnew and General Seare and Amhara region leaders
ይሄ ምን አይነት ሰው ነው ጁአር ልክ እንዳልሆነ ተጸጽቷል ይሄንን ማበረታታት ሲገባው ይሄ የአንድነት ጠላት ነው ከፋፋይ ሀሳብ ባይቀርብ ጥሩ ነው
Weldone Amharas you are all true Ethiopian patriot
Tikikil Ato Zewdu. All follow the Wollegas Fanos
Egzio Meharene Kiristos. Its getting worse. This satan must face justice
Welcome Jegnachin Ato Zewdu
ያኛው አሜሪካ ያለው ስሙ.ልደቱ ተደናግጧ ል ይባላል ..ጃዋር ከዛኛው ይሻላል
አብይ ለጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተላልፎ ይሰጥ.የሰብአዊ መብቶች በሀገራችን ይሰጠን.ወጣቶች ልጆች እንዲማሩይፈቀድ, አብይ ላረገው ይቀጣ፠
የማይጸጸት ዘረ አዳም(ሰው) የጀሀነም ነው። ጃ - WAR ከአብይ የከፋ የጽንፈኛ እብሪተኛነት ክብሪት ነው። إِلَّا الَّذِينَ تَابُوا وَأَصْلَحُوا وَبَيَّنُوا فَأُولَٰئِكَ أَتُوبُ عَلَيْهِمْ ۚ وَأَنَا التَّوَّابُ الرَّحِيمُ እነዚያ ከመደበቅ የተጸጸቱና ሥራቸውን ያሳመሩም የደበቁትን የገለጹም ብቻ ሲቀሩ፡፡ እነዚህም በነሱ ላይ ጸጸታቸውን እቀበላለሁ፤ እኔም ጸጸትን በጣም ተቀባይ አዛኙ ነኝ፡፡ 2÷160
የማይጸጸት ዘረ አዳም የጀሀነም ነው። ጃ - WAR ከአብይ የከፋ የጽንፈኛ እብሪተኛነት ክብሪት ነው። إِلَّا الَّذِينَ تَابُوا وَأَصْلَحُوا وَبَيَّنُوا فَأُولَٰئِكَ أَتُوبُ عَلَيْهِمْ ۚ وَأَنَا التَّوَّابُ الرَّحِيمُ እነዚያ ከመደበቅ የተጸጸቱና ሥራቸውን ያሳመሩም የደበቁትን የገለጹም ብቻ ሲቀሩ፡፡ እነዚህም በነሱ ላይ ጸጸታቸውን እቀበላለሁ፤ እኔም ጸጸትን በጣም ተቀባይ አዛኙ ነኝ፡፡ 2÷160
Zewdu as journalist report reliable news . This commando graduation need fake . Recent gondar unity is fake , that excludes majority and two persons agreement . Just for power eggo people issue
ጠበቃው በተለይ አሰገድደው የአንገላቱትን ከመጀመሪው እሰከመጨረሻው ጠበቃው እንዲያውቀውና በፈፀሙት ጥፋት ይቅርታ መጠየቃቸው ጠበቃው ማወቅ አለበት
ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጅ፡ለጀግናው፡የአማራ፡ፋኖኖኖኖኖኖኖ!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት የኦሮሞ ሕዝብ ደናቁርት ምሁራን መወከሉ ያሳዝናል የኢሕአዴግ ትውልድ መሆኑ በድንቁርናው እና በውሸት ትርክት ተጠርንፎ የታሰራ አሳዛኝ ወደል መሃይም ነው እግዚአብሔር ይፍታህ
ደልለፋኖደልለአማራህዝብ
መሻአላህአላህዪጠብቃቺሁጥንቃቄዪወሰዲ፣፣አገዛዙመላዉጠፍቾታል፣❤❤❤❤
በርታ ጌታየ , ድል ለአማራ ፉኖ!
ኧረ እንደው አነባበብህን አስተካክል መጨረሻ ላይ ምን አይነት ድምጽ ነው የምታወጣው?
Hi Zewdu show
ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ
What so funny about Kose??The news caster is silly
ሰላም ለሁላችሁ
❤
Well Wyane is in COMA soon he will pass away COLONEL BINIAM
Are you sure, are you honest Mohamed Hassen next time I will ask Dr.Esmail will tell you that your Dollars from Issais will be stopped.Any moment.
This group they don't even listen to your propaganda .
Abyieis Eth.Friend your Issais is the Enemi of Ethiopia .As the X Ambassader told us soon he will be arestes what will Ti Mohamed Hassan no moe DOLLARS.
10/12/2016 - 10/04/2017 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... . . . . . . . . . የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ . . . . . . . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
10/12/2016 - 10/04/2017 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . . . . . . . . . . . በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . . . . . . . . . . . አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . . . . . . . . . . . በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . . . . . . . . . . . ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... . . . . . . . . . የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ . . . . . . . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ዘውዱ እንደዚህ አይነት ያልተማረ ሰው ማቅረብ ምንማለት ነው?
Amaraye ❤❤❤❤❤amaraye🎉🎉🎉🎉🎉fano fano🎉🎉🎉🎉🎉
Bravo professor Mohammed Hassen God Bless you.
ጀዋር መሀመድ ፕራይምሚኒስቴር ቢሆንኖሮ አማራ እንዲህ እይሆንም ነበር ነው ያሉት ማነው ሜጫህን ይዘህ ውጣ ያለው:: የሻሸመኔ ህዝብ ይመስክር:: ስንቱ ታረደ ሰው ተዘቅዝቆ የተሰቀለው አንዱ ምክንያት ነው::
በስመ አብ በወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ🙏🏾. ምን አይነት አስተሳሰብ ያለው መሀይም ፕሮፌሰር ነው? እራሱን በእራሱ ሀሳብ ይጣረሰዋል!!! ኦሮሞ ኦሮሞ ብል ሰው ጎበዝ ይለኛል ነው ያለው??? እግዚኦ🙏🏾🙏🏾🙏🏾. ባንድራ የኦርቶዶክስ ነው???
ሰዉ ሀገር በጥገኝነት በሁለት ማንነት እየኖራችሁ የደሀን ደም ለግብራችሁ አይፍሰስ ሌባ ሁላ እዛዉ የገዢዎችህን ስራ ስራ ሌባ ሁላ አቢቹ አዉጥቶ አሰጣችሁ ጀግና
አብይን ለማስደብ ብለህ ኢትዮጵያውያን አስደብክ