Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
  • Видео 42
  • Просмотров 1 231 883

Видео

ክፍል አንድ // እውነታውን ሲገለጥ // ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጋር በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ #ethiobtesebmedia
Просмотров 103 тыс.4 месяца назад
ክፍል አንድ // እውነታውን ሲገለጥ ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጋር በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ #ethiobtesebmedia
🔴 በፋኖ ትግል እውነተኛ መረጃ// መሬት ላይ ያለው ሀቅ // ዘመዴ ይናገራል #Ethiobeteseb
Просмотров 13 тыс.6 месяцев назад
🔴 በፋ ትግል እውነተኛ መረጃ// መሬት ላይ ያለው ሀቅ // ዘመዴ ይናገራል #Ethiobeteseb
የዘር ማጥፋት ተፈጽሟል // በዐማራው ላይ ግልጽ ማሳያ // መምህር ፋንታሁን ዋቄ ይናገራል #ethiobeteseb
Просмотров 3,8 тыс.6 месяцев назад
የዘር ማጥፋት ተፈጽሟል // በዐማራው ላይ ግልጽ ማሳያ // መምህር ፋንታሁን ዋቄ ይናገራል #ethiobeteseb
✏አደዋ‼ 👉አደዋ የሰው ልጆችን ሰብዓዊነት ለማቆየት የተደረገ ተጋድሎና ጀግነት ፣ ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ፣ እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች
Просмотров 7027 месяцев назад
✏አደዋ‼ 👉አደዋ የሰው ልጆችን ሰብዓዊነት ለማቆየት የተደረገ ተጋድሎና ጀግነት ፣ ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ፣ እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች
ሠ Se family
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
ሠ Se family
ለልጆች : The Creation of God Story #Betesebkids #የቤተሰብልጆች
Просмотров 2,9 тыс.Год назад
ለልጆች : The Creation of God Story #Betesebkids #የቤተሰብልጆች
አቤል እና ቃየል ታሪክ // Abel and Cain Story #Betesebkids #የቤተሰብልጆች
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
አቤል እና ቃየል ታሪክ // Abel and Cain Story #Betesebkids #የቤተሰብልጆች
ልጆች ማወቅ ያለባቸው // ልደተ ክርስቶስ (ገና ) Ethiopian Christmas #Betesebkids #የቤተሰብልጆች
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
ልጆች ማወቅ ያለባቸው // ልደተ ክርስቶስ (ገና ) Ethiopian Christmas #Betesebkids #የቤተሰብልጆች
ሐ hameru ha Family
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
ሐ hameru ha Family
ለ Le Family
Просмотров 2,7 тыс.Год назад
ለ Le Family
መ me Family
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
መ me Family
ሀ Ha
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
ሀ Ha
God Creation
Просмотров 1 тыс.Год назад
God Creation
ethio kids intro
Просмотров 228Год назад
ethio kids intro

Комментарии

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye2750 Час назад

    ቀሲስ እንኳን ደስ አለዎት፡፡ ሰላም ለናንተ ይሁን እኔ የምለው እግዚአብሔር ጅራፋን ያንሳ እግዚአብሔር ምዕመኑን ይጠብቅ ኢትዩጵያን አረከሶት አግዚአብሔር ይፍረድ በጣም ግን ልብ ይሰብራል በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ነው

  • @user-yp4uy1ff
    @user-yp4uy1ff 3 часа назад

    ትክክክክል ናቹ አባታችን መምህር❤❤❤

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 4 часа назад

    ወይኔ ቀሲስ የመፀሀፍክን ምረቃት ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለክ ሌላው መምህር ብርሀኑ ተክለያሪድ መድሐኒዓለም ከቀማኛው ኢሉሚናቲ አብይ አህመድ እጅ ከወራዶች ከቀማኞች እጅ ስላዳነው ስለሰወረው ደስ ብሎኛል ባለበት ቦታ መድሐኒዓለም ይጠብቀው ሌላው መምህር ፋንታሁን ሙጬ የት ደረሱ እባካቹ አሳውቁን በእይውት ካሉ በጨካኙ በአረመኔው በብልፅግና እደሚፈለጉ ሰምቼ ነበረ አባታችን የት ነው ያሉት እባካቹ ንገሩን

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544 4 часа назад

    እግዚአብሔርን ይዘን እነዚህን ሰዉ በላ እንዴት ከጫንቃችን እናዉርዳቸዉ

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 4 часа назад

    ምርጥ ውይይት ነበረ በደነንብ አዳመጥኳቹ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ ሌላው መናገር የምፈልገው ዘመዴ እባክህ አባ ጥሁመልሳን ኪዳነማርያም የሚባሉ አባት አውቃለሁ በአሁኑ ሰሀት ግቢ ገብርኤል አስተዳዳሪ ናቸው ሌባ ፖለቲከኛ አቃቂ በሰቃ ልዩ ቦታው አለም ባንክ በሚባል ቦታ ግራውንድ ፕላስ 3 አላቸው በጣም አብታም ናቸው መነኩሴ ትግሬ በጣም በድለውኛል እባክህ አጋልጣቸው አደራ ብዙ ኢንፎርሜሽን እሰጥሀለሁ

  • @negashatnafu-nl9uh
    @negashatnafu-nl9uh 7 часов назад

    ዲያቆን ዘመዴ የጠፋህበት መክንያት ፋኖን በመከፋፈል ስለተጠመድክ ነው። የማዳምጠው ለቀሲስ ስል ነው

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 4 часа назад

      😂😂😂😂 ዘመዴ የእስኳን ራስ ምታት

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 4 часа назад

      ዘመዴ የእስኳድ ራስ ምታት😂😂😂😂

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 4 часа назад

      ወረኛው ዛሬ የሚባለውን ብቻ አትሰማም ፋኖ የሚከፋፈለው በራሱ ምክንያት ነው ዘመዴ ነው ያደራጃቸው እሱ አሳብ ብቻ ነው የሚናገረው ቱሪናፋው መጀመሪያ ማዳመጥ ጥሩ ነው አዳምጥ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 9 часов назад

    ስሉስ ቅዱስ የፈጠርክን አምላክ ወደልባችን መልስን ::እጅግ ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ቁርጥፍርድ ይስጣል እንዲህ እንደተቀለደባት ቤትክርስቲያን አትቀርም ግን የጊዜ ጉዳይ ነው::ቀሲስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አክሊለ ገብርኤል እናመስግናለን::ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 9 часов назад

    እናንተ የቀን ጅቦች ከየክፍለ ሀገሩ በጉቦ አይደል እንዴ እየከፈሉ የሚገቡት አ. አ .

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 10 часов назад

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ316 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 11 часов назад

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን።

  • @ወይኩንፍቃደከ-ከ1ኰ
    @ወይኩንፍቃደከ-ከ1ኰ 12 часов назад

    አምላኬ ሆይ እራራልን በቃ በለን 😢😢😢

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 12 часов назад

    😢አቤት ከቶምንቻይ አምላክ ነህ ግን ስላተ ምንማለትይቻላል ቸሩመድሀኒአለም ሆይ ዝምምምምምምምምምምምምማለት ብቻ ያተምህረት አምላከ ዳዊይት😢😢

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 13 часов назад

    ወቸውጉድ😢😢

  • @desibel_21
    @desibel_21 15 часов назад

    Bereketwo yiderbn ❤❤❤❤

  • @mitikieasefa1523
    @mitikieasefa1523 17 часов назад

    ኧረ ዘመዴ ኢትዮጵያን እጅህ ላይ እንዳታሟሟት ከቤትህ አትውጣ። ልመክር አቅም ኖሮኝ ሳይሆን ስለምሳሳልህ አለመናገር አልችል ብየ ነው።

  • @mitikieasefa1523
    @mitikieasefa1523 17 часов назад

    ይፍቱን ይባርኩኝ ቀሲስ!

  • @haileeyesusmisganaw
    @haileeyesusmisganaw 15 дней назад

    የቅዱሳን ስም ያለበት የጥሪ ወረቀቶች ሽንት ቤት እየተጣሉ ነው!!?

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 23 дня назад

    ቢራ፣ ድራፍት በዋናነት የሚጠጥታዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ ነዉ፣ ቤተክርስቲያን ፈረሰብን፣ ተቃጠለብን ፣ ሌላም ችግር ደረሰብን የሚለዉ ይሄዉ የህብረተሰብ ክፍል ነዉ፣ እነዚህ መጠጦችን ባለመጠጣት ብዙ ጥያቄዎችን ማሳካት ይቻላል፣

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 23 дня назад

    አንተ መናፍቅ እያወራን ያለንበት ስለ ባህል ሳይሆን ስለ ሀይማኖት ነው አንተ የጎፈንድሚ ቀበኛ ሳታፍር መጠጥ መጠጣት ይቻላል ትላለህ አንተ ነውረኛ።

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 23 дня назад

    አንተ መናፍቅ ማነው መጠጥ መጠጣት ይቻላል መስከር ግን አይቻልም ምን ማለት ነው ራቁቷን ከሆነች ሴት መተኛት ትችላለህ ግን እሷን መንካት አችልም ማለት ነው ይህ እንዴት ይሆናል።

  • @Amhara782
    @Amhara782 23 дня назад

    ይሄን አስገዳይ ባንዳ ለጥቅም ብለህ በማቅረብህ unsubscribe

  • @selemonlule7213
    @selemonlule7213 23 дня назад

    ከዛሬ ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ የተሰየመውን ቢራም ሆነ ድራፍት ላልጠጣ ቃል እገባለሁ::

  • @Yoseph-f3z
    @Yoseph-f3z 23 дня назад

    ተቃውሞው በጥንቃቄና በማስተዋል ሊሆን ይገባል። ዘመቻው በኢኮኖሚው ላይ የሚያስከትለውን ማጤን ይገባል። ቅ/ ቤተክርስቲያን ከውስጥም ከውጪም ጠላቶች እዳሉባት መረሳት የለበትም፡ ፀሀፊ ነን ባዮች አደበታቸው ባስመሳይነት የተሞላ መነኮሳትን የማይሰሩ ቁጭ ብለው የሚቀለቡ እያሉ የሚዛለፉ ርጉሞች አሁን አሁን በድፍረት ተነስተዋል ወትሮም ድንቁርና ደፋር ያደርጋልና በዚህም በኩል ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።

  • @dilugirma8051
    @dilugirma8051 23 дня назад

    Lamene yskraluuu

  • @dilugirma8051
    @dilugirma8051 23 дня назад

    Bakaaa atttuuuuui

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 23 дня назад

    The agena is created by anti christian elements. AntiChristian elements do not want to see the picture of St. George and its name on the bottle. Thank you Zemede for exposing this mischivious agenda.

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 24 дня назад

    አድ ኮመንት ላይ. ዘመደ ሚሊዬን አማራዎች. እንከተላሐለን ብሎ ፁፏል እወ ነት ነው ሾርት. ሚሞሪ የተባለው ጊወርጊሰ ቢራ ሰንት. ዘመን ያሰቆጠረ. ነው ነው አሁን ሌላ. ስራ. በሚሰራበት አዲሰ. አጀንዳ ይዞ ግዜ. መግደል በነገራችን አንድን. ነገር በወቅቱ በግዜው ሰለአንድ. ጉዳይ ተሎ አገባቸውም የሚረዱት ጉዳዩ አልፎ ቋንጣ ከሆነ. በሐላ ነው ለምሳሌ ጀነራል. አሳምነው ፅጌ በወቅቱ አንድም. ሰው አልተረዳውም እንዲያውም. ይኮኑኒት. ነበር ሰለ. ጀነራል. የገባቸው ከሞተ ከ3ዓመት በሐላ ነው የሚያወሩት ጀነራል. አሳምነው ከሞተ. በሐላ ጀነራል ተፈራ. አሞ ቄለመጠየቅ ሲደረግ ነግረነው. ነበር. ተው የለን እኔ. ካልመራሁ እየለ የሰቸግረን. ነበር ነገሩ ካለፈ በሐላ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 24 дня назад

    ዘመድኩን የተባለ አንደበቱ ያልተገረዘን ማቅረብ ለኦርቶዶክስ አይመጥኔም እባክህን የፋጣሪን ስም በዚህ ወራዳ አታበላሽ በመጀመርያ አደበት

  • @libetsenabegeta1969
    @libetsenabegeta1969 25 дней назад

    ስንት አመት ስትለጋ አንተ እራሱ ወደ ጌታ ና ቢራውን ትተህ።

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 25 дней назад

    የምንጠጣው እኛ ኦርቶዶክሶች ስለሆንን እርግፍ አርገን ስንተው መፍትሄ ይመጣል።

  • @DanelAmare-w4p
    @DanelAmare-w4p 25 дней назад

    ዘመደ በትክክል

  • @SolomonGizie
    @SolomonGizie 25 дней назад

    ዘመዳችን እንወድሃለን ሚሊዮን አማራዎች እንከተልሃለን

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 25 дней назад

    Ke Sweden aleni

  • @AbebawAmare-x9s
    @AbebawAmare-x9s 25 дней назад

    ሰላም ለናተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ጥያቄ ለመምህር ዘመዴ የሞጣን ንግግር እንዴት አየህው ለዘመዴ ነው???? ፅፌልህ ነበር በዛያኛው ቻናል ባክህ ንገረው በቤተ ክርስቴያን ዙሬያ አፎን ባይከፍት ጥሩ ነው

  • @MayeIove
    @MayeIove 25 дней назад

    አየ እኛ ከዚህ ደረስን እስኪ እግዚአብሔር ሆይ አስተካክለን ስንት ድክመት አለብን ቢቆጠር

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 25 дней назад

    አስተያየት/ጥቆማ፦በቤተ ክርስቲያ ለወጣት/ታዳጊ ዲያቆናት የሚመች ጃንጥላ ይኑር፡፡አስተውላችሁ ከሆነ፤ወጣት ዲያቆናት በቤተ ክርስቲያን ሲያገለግሉ፤ጃንጥላው ከብዷቸው ሲቸገሩ/ሲንቀጠቀጡ ይስተዋላል፤በመሆኑም ጃንጥላ ለመያዝ አይጋብዛቸውም፤ተራም ከደረሳቸው ደስተኞች አይሆኑምና፤የኔ ጥቆማ፤ጃንጥላ በሞኖ ፖድ(monopod style) ስታየል ቢዘጋጅና በተፈለገው ቁመት መሬት ነክቶብዙ ሳያስቸግር ሊያዝ ያስችላልና ቤተ ክርስቲያኗም ሆነ ወጣቱ ይኸንን ችግር ለመቅረፍ ፈጠራውን ችሎታውን ቢጠቀምና የተሻለ ለወጣት ዲያቆናት ለመያዝ የሚረዳ ቢዘየድ አይከፋም የሚል አስተያየት ወይም ጥቆማ ለመስጠት ነው፡፡ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ አስተያየት በሌላ አገልግሎት ስር ሰጥቸ ያገኘሁት ምላሽ፤ተቀባይነት እንደሌው የሚጠቁም ነበር፤ምክን ያታቸውም፤በረከት ያገኛሉ የሚል ስሜት ያለው ሀሳብ ነበር፤ይገባኛል፤ግን በረከት ጃንጥላ በመያዝ ብቻ አደለም የሚገኘውና ደስ እያላቸው ቢያገለግሉ ይሻላል በሚል ነው፡፡

  • @MasereshaYitaferu
    @MasereshaYitaferu 26 дней назад

    ኧረ አልጠጣም ድሮም አልጠጣም

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 26 дней назад

    የሄ ሚዲያ ግን ሰነምግባር የአባቶች ክብር ያውቃል ለሸቀላ ከዚህ ነውረኛ ሁሉን አውቃለው ሁሉን ዘርጣቸ ነውረኛ የተለጠፈው

  • @mba6473
    @mba6473 26 дней назад

    Exactly 💯 zemede

  • @sisaydesta1799
    @sisaydesta1799 27 дней назад

    ይገርማል ነው ፤ የአህያ ውጊያ ...

  • @devidshife8473
    @devidshife8473 27 дней назад

    From Germany

  • @DemesTafese
    @DemesTafese 27 дней назад

    ከዝዋይ