- Видео 16
- Просмотров 380 678
Memehir Girma
Канада
Добавлен 31 июл 2020
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
በመተት ንብረቴን አስረሱኝ በለጠችን ትሙት ትውደቅ ክፋቶች Memehir Girma Wondimu #subscribe በካናዳ ካልጋሪ የተሠራ
በመተት ንብረቴን አስረሱኝ በለጠችን ትሙት ትውደቅ ክፋቶች Memehir Girma Wondimu #subscribe በካናዳ ካልጋሪ የተሠራየዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Bibel teaching በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
Просмотров: 454
Видео
Memehir Girma Wondimu ካስተማሩት
Просмотров 269Год назад
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Bibel teaching በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
Memehir Girma Wondimu ካስተማሩት እግዚአብሔርን ማመስገን ያሳፍረኛል
Просмотров 4412 года назад
እግዚአብሔርን ማመስገን ያሳፍረኛል አሳብደኝ እያልኩ እጸልያለሁ
Memehir Girma Wondimu 297 የማዳም መስተፋቅርና መተት ስደት ይብቃን ጥርሴን
Просмотров 1 тыс.2 года назад
የአረብ ሀገር መከራ በነፃ ሰርቼ ተመለስኩ የማዳም መስተፋቅርና መተት ስደት ይብቃን ጥርሴን አረገፈዉ አስተማሪ ቪዲዮ በስደት ላሉ እህቶቻችን ሼር አድርጉትያላዩ እንዲያዩ
Memeher Girma Wondimu Video 21 A እያዞረ የሚጥለዉ በዶክተሮች ቨርቲጎ የሚበለዉ የክፉ ዲያብሎስ በሽታ በእግዚአብሔር ሀይል ሲጋለጥ
Просмотров 15 тыс.3 года назад
የአንገት ዲስክ ብሎ ሊያሳርዳት የነበረ ክፉ መንፈስ በእግዚአብሔር ሀይል ሲጋለጥ
Memeher Girma Wondimu at Zeway
Просмотров 1,7 тыс.3 года назад
መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ለዝዋይ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስቲያን ባደረጉት የበረከት ሥራ በብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ተሸለሙ Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
Memeher Girma Wondimu at Shashemene
Просмотров 2,8 тыс.3 года назад
"የሰው ቃርሚያ" የዛፍ ፍሬና የወይን ፍሬ ከተለቀመ በሁዋላ እንደቀረዉ ቃርሚያ ሆኛለሁና ወዮልኝ
Memeher Girma Wondimu Video 36 B at Calgary
Просмотров 14 тыс.3 года назад
Memeher Girma Wondimu Video 36 B at Calgary
MG Memeher Girma Wondimu Video 75 A “እናንተ የእፉኝት ልጆች” ማቴ 12፡34
Просмотров 1,3 тыс.3 года назад
ከቡሩካንና ከጻድቃን የተወለዱ ክፉዎች :: Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
Memeher Girma Wondimu Video 78 A 1
Просмотров 1,8 тыс.3 года назад
"ነገር የለም መናገርም የለም ድምፃቸዉም አይሰማም" መዝ 19፡3 የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነዉ ዓይንንም ያበራል :: Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
Memeher Girma Wondimu Video 80 "ኤፍታህ " በእዉቀትህ ፤በኑሮህ፡በእድልህ ዲያብሎስ በዘጋበት ቦታ ላይ ተከፈት ተከታታይ ትምህርት
Просмотров 3 тыс.3 года назад
"ኤፍታህ" በ ebs tv በተከታታይ ተላልፎ የነበረ የወንጌል አገልግሎት
Memeher Girma Video 75 Bየመንታ ወንድማማቾች ክፉ ማንፈስ
Просмотров 3,6 тыс.3 года назад
መንታ ወንድማማቾችን ለብዙ ዘመን የሚያጋጭ ሊገለዉ የሞከተ ክፉ መንፈስ ሲሸኝ
Memeher Girma Wondimu Video 25 B ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት ኤፌሶን 4፡27
Просмотров 23 тыс.3 года назад
"ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግስት ርስት የለዉም " ኤፌሶን 5፡5 Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
Memeher Girma Wondimu Video 34 B
Просмотров 120 тыс.4 года назад
የገበሬው እና ዘፍኝ ለምን በለጠኝ አሳዛኝ ታሪክ ከቁጥር 34 የተወሰደ
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
Просмотров 157 тыс.4 года назад
"ርኩስ መንፈስ የያዘዉ ሰዉ ከመቃብር ወጥቶ ወዲያዉ ተገናኘዉ እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፡" ማርቆስ 5፡2 በመላዉ አለም ላሉ የወንጌል ተማሪዎች በስልክ የተከናወነ አገልግሎት
Memeher Girma Wondimu ከዘመነ ዮሐንስብ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰላም እንዃን አደረሳችሁ ::
Просмотров 35 тыс.4 года назад
Memeher Girma Wondimu ከዘመነ ዮሐንስብ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰላም እንዃን አደረሳችሁ ::
hbakachun memir Girma yalbet ngaryhi
ተቃውሞ ከእግዚአብሔር አይደለም አጋንንት እንዳይነካ ስልቱን ይለዋወውጣል እኛ ተጠቅመናል አጋንንት ስልቱን እየቀያየረ የራሱን አባላት ያስነሳል ተወደደም ተጠላ መምህር ግርማ እግዚአብሔር ያስነሳቸው የዘመናችን ድንቅ አባት ናቸው ።
አባየ ስልክወትን የት ላግኝ
መ/ም ግርማ የእግዚአብሔር ኃይል በርስዎ ሲሰራ እያየሁ ነው ።እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ በስሜ ማለትም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አጋንንትን ታወጣላችሁ ብሎ ክርስቶስ ራሱ ለደቀመዛሙርቱ አስተምሯል ።ታዲያእርስዎ ከቃሉ ይልቅ ጳጳሶችን ወይም የኦርቶዶክስ ተከታዮችን ፈርተው ነው አጋንንትን በመላእክት ስም ፣በፃድቃን ስም ባልተፃፈላት በማርያም ስም እያሉ አጋንንትን የሚያስወጡት ?! ምናለ የፀጋውን ባለቤት ኢየሱስን ባደባባይ ቢሰብኩ ቢያስተምሩ ?!የዓለም ክብር አላፊ ጠፊ ነው ። አውነቱን የሰውልጅ ከኃጢያቱ፣ከበደሉ ከበሽታው የሚድንበትና የሚፈወስበት ብቸኛ ስም የኢየሱስ ስም ነውና እባክዎ ትውልዱን ከዘላለም ሞት ያስመልጡ ።
በውስጥህ ያደፈጠ አለ ራስህን መርምር ተቃወመው ፀልይ ስገድ ካንተ ይሸሻል
አሜን አባታችን ኑርልኝ
አባቴአረስልክወትን በምን ላግኜው
መምህር ግርማ እድሜ. ና ፀጋው ከጤና እግዚአብሔር ይብዛሎት
❤❤❤❤❤❤
Iimen clkotn eflglu igrbt mtsh ituot 2k25kysh mlckk mshj lej lekt ngr igrbt tzb yllch. Ljoch ilelg drcelg. 3imt ylcr ylut bcn lejg. Nw yut 30imt mtt nwo
የት ነው እሚገኙት አሁን ማግኘት እፈልጋለሁ እኔም እየተሰቃየሁ ነው አባቴ አሰካለማርያም በጸሎት አሰቡኚ አባቴ እድሜውን ይስጥልኚ
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
አባታችን አዳኛችን ህይወታችን ሌላውን ተውትና እኛ እንውድወታለን
አንተ የደብተራልጅ ከአፍክ ጥሩአይወጣም።
አባቴ መቼ ይሆን የበረከትዎ ተቋዳሽ ሆኜ ምህረት የማገኘው።
አድራሻ ነገሩኝ አባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣባቴ የእግዚኣቢሄር ጸጋው ኣብዝቶ ይስጦት
አባታችን እረጅም እድሜ
Vcd የት እናግኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አምላኬ ተሸከርኩ አድ ነኝ😢😢😢😢😢😢 ጨለማ ህይወት በቃ አብራልኝ እባካችሁ ስለ እግዚአብሄር ከአባ ጋገናኝም አገናኝ😢😢😢😢😢 በመድሃኒአለም አቀነኝ
*_አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🎚️🤲🏻_*
እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን
የአባትችን ስልክ ብኖር ደውዬ ችግረን ባወራ እኔም እፈወስ ነበረ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባ ይሄንን ኮመን ካዩ ይፀልዩልኝ ብዙ ችግር ያለብኝ ሰው ነኝ።
ተመስገን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Abate silki qururachu likulini
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏
Abate silki qururachu likulini
Ye geberya saw endat des yelal temsgen sey elelelelel amlak yemsgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amenamenamen🤲🤲🤲
WHRE CAN I FIND THEM
እስኪ ቁጥራቸዉን የሚታዉቁ
እግዚያብሄር እድሜዎትን ያርዝምልን. ኑሩልን አባታችን
Yet endalu e yemtaku
Amen amen amen
ammee ammee ammee ammee 🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️
አሜን
ክብር ለእርሱ ይሁን አሜን ። የአባታችንን አድራሻ እባካቹሑ የት ነው
እኔንም ድረስልኝ
67
Off
Embassy officials
Aba germa yet yegnalu be maryam negrun 😭😭😭
አባታችን በረከተዎ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን በርከተወ ይድርሠን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ምንበወጣወት አባታችን ቁጭ ብለውያስተምሩን ቁጭ ብለውያስተምሩን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔርይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔመልካም አባትሽ ሽ አመትኑሩልኝ እድሜየን ቀንሶይስጥልኝ ይሔኛው ሚዲያ የማነው የእርስወነው