Film BeAmaregna
Film BeAmaregna
  • Видео 10
  • Просмотров 51 068
እንቅልፍ፣ ረሃብ፣ ድካም በማያቅ ነፍሰ ገዳይ ተጠመደች! | amharic recap | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna | movie recap
ታሪኩ በ1984 ሎሳንጀለስ ውስጥ ይጀምራል፡፡ ተርምኔተር በመባል የሚታወቅ ሳይቦርግ ነፍሰ ገዳይ
ከ2024 በታይም ትራቭል ማሽን ወደ ኋላ ተጉዞ ይመጣል፡፡ ተርምኔረተሩ መንገድ ላይ የተመለከታቸውን
ሰዎች እራቁቱን እንደሆነ በመቅረብ ልብሳቸውን እንዲሰጡት ይጠይቃቸዋል፡፡ በዚህ ሰው እንግዳ ሁኔታ
እና ድፍረት የተገረሙት እነዚህ ሰዎች ለጸብ ሲዘጋጁ ተርምኔተሩ ድነገት ጥቃት ይፈጽምባቸዋል፡፡ ሁለቱን
ሲገድላቸው ሶስተኛው በፍርሃት ልብሱን አውልቆ ይሰጠዋል፡፡ ቀጥሎ የጦር መሳሪያዎችን በመስረቅ
ተልዕውን ይጀምራል፡፡
#ethiopainmovie #ethiopia #ethiopiancomedy #ethiopian #ethiopian #ethiopianews #ethiopiantiktok #TheGreatWall #MovieRecap #FilmRecap #MovieReview #TheGreatWallReview #ActionMovies #ZhangYimou #TheGreatWallMovie #AmharicReview #AmharicRecap #MovieSummarized #FilmSummary #FantasyFilm #TheGreatWallFans #ChineseHistory #TheGreatWallRecap #BlockbusterMovies #MovieHighlights #FilmC...
Просмотров: 1 705

Видео

ለዳይኖሰሮች የተሰራው ፓርክ ምግባቸው ሰው ሆነ | amharic movie recap | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna | movie recap
Просмотров 1,6 тыс.7 месяцев назад
ኮንቴይነሩ ውስጥ ተቆለልፎባት የነበረች አውሬ አምልጣ ለመውጣት ስትሞክር ሰዎቹ አውሬዋ ከኮንተይነሩ እንዳትወጣ ለመቆጣጠር መረባረብ ይጀምራሉ፡፡ ሆኖም አውሬዋን ከመቆጣጠራቸው በፊት ከሰራተኞቹ መሃል አንዱ ሰራተኛ በአውሬዋ ይበላል፡፡ #ethiopainmovie #ethiopia #ethiopiancomedy #ethiopian #ethiopian #ethiopianews #ethiopiantiktok #FilmWedaj #FilmRecap #TrgumFilm #SeriesMovie #MovieRecapAmharic #MovieRecapInAmharic #AmharicMovieRecap #AmharicRecap #RecapAmharic #MoneyHeistAmharic #M...
ታላቋ ቻይና በአውሬዎች ተወረረች!! | amharic recap | the great wall | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna | movie recap
Просмотров 17 тыс.7 месяцев назад
ከቻይናው ታላቁ ግምብ ወይም ዘ ግሬት ዎል አቅራቢያ ላይ ዊሊያም ጋሪን፣ ፔሮ ቶቫር እና ሌሎች ምዕራባዊያን በፈረሶቻቸው እየጋለቡ ከሽፍቶች ጥቃት ለማምለጥ ሲሞክሩ እንመለከታለን፡፡ ከሰዶ ማሳደዱ በኋላ ከጦረኞቹ ማምለጥ የቻሉት እነዚህ መንገደኞች ከምዕራቡ አለም ወደ ቻይና የመጡት በዛች ጥንታዊ ታላቅ ምድር ውስጥ አንድ ትልቅ ሚስጥራዊ ሃብት አለ ሲባሉ ስለሰሙ እና ያንን ጸጋ እጃቸው ውስጥ ለማስገባት በማሰብ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ ይህ ሚስጥራዊ ግኝት የጥይት ባሩድ ነበር፡፡ እነዚህ ኋላ ቀር ምዕራባውያን ተዋጊዎች ከጎራዴ እና ስለት ውጪ ሌላ የጦር መሳሪያ አይተው የማያውቁ በመሆናቸው ይህ የጥይት ባሩድ ተረክ ቀልባቸውን ስቦ...
ለ 3,278 አመታት የሞተን ንጉስ ከሞት አስነሱት | ፊልም በአማርኛ | amharic recap | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna
Просмотров 5 тыс.7 месяцев назад
ታሪኩ በጥንታዊ ግብጽ ውስጥ አናክሱናሙን የተባለች የፈርዖኑ የጭን ገረድ እና የፈርዖኑ መንፈሳዊ አገልጋይ ወይንም የሙታን ጠባቂ፤ኢምሆቴፕ መካከል ሚስጥራዊ የፍቅር ግንኙነትን በማሳየት ይጀምራል፡፡ ፈርዖኑ አናክሱናሙን እና ኢምሆቴፕን በሚስጥር በተገናኙበት ቅጽበት እንደያዛቸው ሁለቱ ፍቅረኛሞች እራሳቸውን ለማዳን ሲሉ ፈርዖኑን ይገድሉታል፡፡ የፈርዖኑ ጠባቂዎች ጥንዶቹን ለመያዝ ሲመጡ የኢምሆቴፕ ታዛዦች ኢምሆቴፕን ሲያስመልጡት ከኋላ የቀረችው አናክሱናሙን በጠባቂዎቹ እጅ ስር ላለመግባት ስትል እራሷን ትገድላለች፡፡ አናክሱናሙን እራሷን የገደለችው ኢምሆቴፕን ሬሳዋን ወደ ሙታኑ አለም ወስዶ ዳግም እንደሚያስነሳት ቃል ካስገባችው በ...
አባቷን በወርቅ ደልሎ ሚስቱን ወደገደል ወረወራት | amharic recap | damsel | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna | movie recap
Просмотров 1,2 тыс.7 месяцев назад
የጥንታዊ ኦሪያ ግዛት ንጉስ እና ጠጠባቂዎቹ ግዛቱን እያሸበረች የነበረች ድራጎን ለመግደል ዘመቻ ያደርጋሉ፡፡ አዳኞቹ በፈረሶቻቸው እየጋለቡ ወደ አንድ ተራራማ ቦታ ይደርሱና ከተራራው ውስጥ ወደሚገኝ አስፈሪ ዋሻ ገብተው አውሬዋን መፈለግ ይጀምራሉ፡፡ በፍለጋቸው መሃል ሶስት የድራጎኗን እንቁላሎች ያገኛሉ፡፡በዛው ቅጽበት እንቁላሎቹ ይፈለፈላሉ፡፡ ወዲያውኑ በንጉሱ ትዕዛዝ አዳኞቹ ሶቱንም የድራጎን ልጆች በሰይፋቸው ይገዱሏቸዋል፡፡ የልጆቿን የጣር ድምጽ ሰምታ የመጣችው እናት ድራጎን ከአፏ በሚወጣ የእሳት ነበልባል ወታደሮቹን አንድዳ ትገላቸዋለች፡፡ ቀጥሎ ንጉሱ ፊት ትቆማለች፡፡ ንጉሱ ሀይወቱን እንድትምረው ቢማጸናትም ለሱ ሞት ብቻ...
ውሃ የጠማቸው እብዶች መኪና ካላጋየን አሉ | amharic recap | madmax | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna | movie recap
Просмотров 2 тыс.7 месяцев назад
አለም ከከባድ ጦርነት በኋላ በምድር ምድረ በዳማ ሆናለች፡፡ ለመኖር ከፍተኛ ትግል የሚደረግበት፣ የማያባራ ጦርነት የተንሰራፋባት እና ስርዓት ፈጽሞ የጠፋበት አደገኛ ህይወት ይፈጠራል፡፡ በዚህ አደገኛ አለም ውስጥ ከፍተኛ የውሃ እጥረት በመኖሩ ያለውን የውሃ አቅርቦት የተቆጣጠረ አካል ህዝቡን በሙሉ መቆጣጠር ይችላል፡፡ ማክስ ከጦርነቱ በኋላ ራሳቸውን በህይወት ለማቆየት በመታገል ላይ ካሉት ሰዎች አንዱ ነው፡፡ የታሪኩ መጀመሪያ ላይ በተፈጥሮ ሚዛን መዛነፍ ምክንያት ለየት ያለ ዝግመተ ለውጥ ያካሄደ ባለ ሁለት ጭንቅላት እንሽላሊትን ማክስ አንስቶ ሲመገብ እናያለን፡፡ ማክስ በቀድሞ ህይወቱ ፖሊስ ነበር፡፡ ድንገት በተዋጊዎች ክትት...
ጫካ ውስጥ ተኩላዎች ያሳደጉት ልጅ ነብር ገደለ | amharic recap | the jungle book | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna | movie
Просмотров 6237 месяцев назад
ታሪኩ ሲጀምር ሞግሊ ጫካ ውስጥ ሲሮጥ እንመለከታለን፡፡ ከአንድ አዳኝ አውሬ ለማምለጥ እየሞከረ ያለ ይመስላል፡፡ ነገር ግን ከጎኑ አብረውት የሚሮጡ ተኩላዎች አልፈወት መሮጥ ሲጀምሩ አውሬዎቹ ሞግሊን በማደን ላይ እንዳልነበሩ እንረዳለን፡፡ ሞግሊ አሁንም መሮጡን ቀጥሏል ሌላ አውሬ ከኋላው እየተከተለው ነበር፡፡ አውሬው ግስላ ሲሆን ሞግሊ ላይ ደርሶበት በእግሮቹ ስር እንደያዘው ልጁን ከመብላት ይልቅ ማናገር ይጀምራል፡፡ ግስላው ባጊራ ይባላል፡፡ ሞግሊን በህጻንነቱ ደኑ ውስጥ ለብቻው ካገኘው በኋላ ለተኮላዎቹ መንጋ በመስጠት እንዲያሳድጉት ያደረገ የሞግሊ አሳዳጊ እንዲሁም ጓደኛው ነው፡፡ ቀድሞ የተመለከትነው ባጊራ ሞግሊን እንደተኩ...
3ሜትር ቁመት ካላት Alien ፍቅር ይይዘዋል | movie recap | amharic recap | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna
Просмотров 4737 месяцев назад
ታሪኩ በ2154 ይጀምራል፡፡ የቀድሞ ወታደር ጄክ ሰሊ በጦርነት በደረሰበት አደጋ አካል ጉዳተኛ ሲሆን አንድ ቀን በአጋጣሚ ሁለት፤ አር.ዲ.ኤ የተባለ ድርጅት ሰዎች አግኝተውት ለልዩ ተልዕኮ ይመለምሉታል ፡፡ የጄክ መንታ ወንድም ቶም ቀድሞ የዚህ ድርጅት ሰራተኛ የነበረ ሲሆን ተልዕኮው ላይ እንዳለ ተገድሎ ነበር፡፡ ጄክ ወንድሙን ተክቶ ስራውን እንዲቀጥል ይጠይቁታል፡፡ ጄክ ለተልዕኮው የተመረጠበት ምክንያት የቶም መንታ በመሆኑ እና የዘረ መል አወቃቀራቸው አንድ አይነት በመሆኑ ፓንዶራ የሚባለው ፕላኔት ላይ የሚገኘውን የቶም አቫተርን ማንቀሳቀስ የሚችለው ብቸኛው ሰው እርሱ በመሆኑ ነው፡፡ ጄክ ተልእኮውን ለመቀበል ፍቃደኛ ይሆናል...
Mars ለይ ለብቻው 4 አመት ኖረ | movie recap | amharic recap | the great wall | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna
Просмотров 3127 месяцев назад
አራት የጠፈር ተመራማሪዎች የማርስ ፕላኔት ላይ ከማንኩራኩራቸው ወጥተው የማርስ መሬት ላይ የድንጋይ ናሙናዎችን በመልቀም ላይ ናቸው፡፡ መንኩራኩሩ ውስጥ የነበሩ ባልደረቦቻቸው አውሎ ንፋስ እየተነሳ ስለሆነ ወደ ውስጥ እንዲመለሱ ያስጠነቅቋቿል፡፡ ወደ ውስጥ ተመልሰው እንደገቡ የተመራማሪ ቡድኑ ማርስን ጥለው ወደ ምድር ስለመመለስ እና አለመመለስ መወያየት ይጀምራሉ፡፡ ብዙዎቹ አባላት መቆየትን ሲመርጡ የተልዕኮው ዋና አዛዥ ስልጣኗን ተጠቅማ መሄድ እንዳለባቸው ትወስናለች፡፡ #መርስያን #የፊልምረካፕ #አማርኛሰርቲፊክስ #የፊልምታሪክ #አማርኛመርስያን #ሙሉፊልምመርስያን #ፊልምታሪክ #አማርኛየመርስያን #አማርኛችሮን #አማርኛዲስኪኤት...
ሰው የፈጠራት Cyborg አለቃዋን ካልገደልኩ አለች | movie recap | amharic recap | alita | አማርኛ ፊልም | Film Beamaregna
Просмотров 21 тыс.7 месяцев назад
ግዜው 2555 ዓ.ም ነው፡፡ ታላቁ ጦርነት ከተከሰተ ከሶስት ምዕተ አመታት በኋላ ያለ ዘመን ነው፡፡ ኢዶ የተባለ ዶክተር ውድቅዳቂ አካላት የሚገኙበት ስፍራ ላይ ለጥገናው የሚያገለግሉትን የሰውነት አካላት ፍለጋ ላይ ነው፡፡ በፍለጋው ላይ እያለ በአይነቱ ለየት ያለ ግኝት እጁ ውስጥ ይገባል፡፡ ይህ ግኝት የሴት ሳይቦርግ ግማሽ አካል ክፍል ነው፡፡ ሳይቦርግ በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ አካሉ የተሻሻለ፤ ግማሽ የሠው ልጅ ግማሽ ሮቦት ማለት ነው፡፡ የዚህች ሳይቦርግ ሮቦት አዕምሮ አሁንም እየሰራ እንደሆነ በማረጋገጡ ወደቤቱ ወስዶ በነርሱ እየተጋገዘ የታችኛውን አካል ገጠማ ያደርግላታል፡፡ #አሊታ #የፊልምረካፕ #አማርኛሰርቲፊክስ #የፊልም...

Комментарии