MERCY SDA
MERCY SDA
  • Видео 184
  • Просмотров 1 132 400
ሂራቄሄ | አዲስ ሃዲይኛ መዝሙር የባዳዋቾ ሶሎ መዘምራን | 2017/2024 | New #SDA Haddiygna music @MERCYSDA
ሂራቄሄ Haddiygna Song #MERCY SDA የባዳዋቾ ሶሎ መዘምራን
ይህ MERCY SDA SONGS ቻናል የተከፈተው የ የአድቬንቲስት / SDA መንፈሳዊ መዝሙሮችን ለማጋራት እና ስለተባረከው ተስፋ ሌሎችን ለማስተማር ነው። ቻናሉን ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ። ከእኛ ጋር ይቆዩ። እግዚአብሔር ይባርኮት!
@MERCYSDA #adventistchurch
#MERCYSDASONGS
Welcome to “MERCY SDA” You tube channel. This channel shares SDA spiritual songs and to educate others about the blessed hope. Please join us by subscribing our channel. Stay tuned with us. God bless you!
Don't forget to subscribe and share 😉🙏🙏🙏😍 Be blessed.
Просмотров: 209

Видео

ተው ና | ዘማሪት ማህሌት ደስታ |𝗢𝗥𝗚𝗜𝗡𝗔𝗟 𝗦𝗢𝗡𝗚 - 𝗘𝗬𝗔𝗦𝗨 𝗥𝗘𝗚𝗔𝗦𝗦𝗔 𝗧𝗘𝗪 𝗡𝗔 𝗖𝗢𝗩𝗘𝗥 𝗦𝗢𝗡𝗚 𝗕𝗬- 𝗠𝗔𝗛𝗜𝗟𝗘𝗧 𝗗𝗘𝗦𝗧𝗔 @MERCYSDA
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
𝗧𝗘𝗪 𝗡𝗔 𝗖𝗢𝗩𝗘𝗥 𝗦𝗢𝗡𝗚 𝗕𝗬 - 𝗠𝗔𝗛𝗜𝗟𝗘𝗧 𝗘𝗦𝗧𝗔 𝗢𝗥𝗚𝗜𝗡𝗔𝗟 𝗦𝗢𝗡𝗚 - 𝗘𝗬𝗔𝗦𝗨 𝗥𝗘𝗚𝗔𝗦𝗦𝗔 ተው ና ተው ና ወንድሜ ቶሎ ና የእግዚአብሔር መንግስት ቀርባለችና @MERCYSDA @mercysdasongs #sda #adventist #amharicmusic #hymnalsongs
ታሳልፈናለህ | ሐዋሳ አድቬንቲስት ውዳሴ መዘምራን TASALFENALEH HAWASSA SDA WIDASE CHOIR MERCY SDA
Просмотров 556Месяц назад
ታሳልፈናለህ 🙏 DON'T forget to SUBSCRIBE and SHARE stay turned 😉 ‎@MERCYSDA hawassa widasse choir tashagrenaleh SDA Amharic song ተአምር መስራት ያንተ ልማድህ ነው ተአምር ማድረግ ላንት ቀላል ነው ማሸጋገር አንተ ትችላለህ ከአመት ዓመት ታሳልፈናለህ አንድም አልጎደልን ቁጥራችን ሙሉ ነው እንዲያው ጨምረናል ጌታችን ባንተ ነው አምናን ማለፋችን ድንቅ ሆ ሲታየን ዘንድሮንም ደግመን አየነው በዓይናችን በቤትህ ስንኖር አንድ አልጎደለብን ሁሉ ሙሉ ነው ምንም አላነሰን የቃልህን ውኃ ሁሌ እያጠጣሀን እንደ ዘንባባ ዛፍ እንለመልማለን ዘይትህ በእኛ ላይ በጣም ተትረፍርፎ...
አይዞህ #SDA NEW AMHARIC SONG ዘማሪ በረከት ዩሃንስ እና ሊዲያ ታረቀኝ @MERCYSDA 2024/2016
Просмотров 8612 месяца назад
አይዞህ ጌታ ኣለ አዲስ መዝሙር ዘማሪ በረከት ዩሃንስ እና ሊዲያ ታረቀኝ #sda #subscribe #hymnalsongs #share ይህ MERCY SDA SONGS ቻናል የተከፈተው የ የአድቬንቲስት / SDA መንፈሳዊ መዝሙሮችን ለማጋራት እና ስለተባረከው ተስፋ ሌሎችን ለማስተማር ነው። ቻናሉን ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ። ከእኛ ጋር ይቆዩ። እግዚአብሔር ይባርኮት! #MERCYSDASONGS Welcome to “MERCY SDA SONGS” You tube channel. This channel shares SDA spiritual songs and to educate others about the blessed hope. Please jo...
ሃሌሉያ | CMC SDA CHURCH CHOIR @MERCYSDA
Просмотров 6882 месяца назад
ሃሌሉያ ሃሌሉያ የሱስ ይመጣል ሃዘን ስቃይ ስደት ችግር ያኔ ያበቃል ተባረኩበት ❤️ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ 🥰🙏 ሃሌሉያ የ አዲስአበባ CMC አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን መዘምራን 🙏@MERCYSDA #amharicsong #gospelmusic #mercysda #amharicmusic #music #song #adventist #sda #sda_song #hymnsongs #hymnalsongs #acapella
እልፍ አልኩኝ | Hawassa #SDA Amharic Song @MERCYSDA
Просмотров 7672 месяца назад
የሃዋሳ ሰባተኛ ቀን ኣድቬንቲስት ቤተ፡ክርስቲያን መዘምራን እልፍ አልኩኝ ተሻገርኩኝ 🥰ሙሉ ኣልበም መዝሙር ቻናላችን ላይ ለቀናል ተባረኩበት #SDA​ Full Album songs @MERCY SDA ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ ❤️ተባረኩ 🙏
በሕይወቴ ዘመን በሙሉ | ዘማሪ : ፓ/ር ተስፋዬ ሽብሩ BY- p/r Tesfaye Shibru SDA OLD SONG @MERCYSDA (2024/2016)
Просмотров 5093 месяца назад
ዘማሪ ፓ/ር ተስፋዬ ሽብሩ 1. በማጣት ይሁን በማግኘት በሙላት ይሁን በጉድለት ጌታ በቤትህ መሆኑ ያዋጣል ባንተ መፅናቱ በሕይወቴ ዘመን በሙሉ በቤትህ ብኖር መልካም ነው አንተን ደስ የሚያሰኘውን ማየቱ ለኔ ሚሻል ነው ስለዚህ ጌታዬ እማፀንሃለሁ በቤትህ ልኑር እላለሁ 2. በድካም ይሁን በብርታት ልኑር ጌታዬ ባንተ ቤት አለዚያማ ሁሉም ከንቱ አይረባኝም በእውነቱ 3. ቢደላኝም ባይደላኝም ቢኖረኝም ባይኖረኝም ካንተ ጋር መሆን ሰላም ነው ለእኔም እጅግ ማትረፊያ ነው 4. የሕይወትን መንገድ ለቅቄ እንዳልሄድ ከፊትህ ርቄ ዘመኔን አንተው ቀድሰው ሞቴን ደጃፍህ አድርገው 5. በቤትህ እንደተተከልኩ እንደ ሊባኖስ ዛፍ እያደኩ እንዳለፉት...
አዋጁ ተነግሮ በምድር ላይ | የ ጅማ SDA መዘምራን @MERCYSDA 2024/2016
Просмотров 8243 месяца назад
የጅማ ቤ/ክ መዘምራን 1. ስለ ሰዎች በደልና ኃጢያት ብሎ ወደ ምድር የወረደው ክብሩን ጥሎ ተሰቃይቶ ተቸግሮ የተገፋው ከእንግዲህ ግን በድል ከብሮ ነው የሚመጣው አ አዋጁ ተነግሮ በምድር ላይ ዝ መለከት ሲነፋ ከሰማይ ማ በክብር ሲመጣ ጌታችን ች እንዘምራለን ሁላችን 2. ድል አድርጎ ጠላታችን ያሳፈረው ከብሮ ሊነግስ ከሞት በድንቅ የተነሳው በሰማያት የከበረው ሊቀ ካህን የመንግስትን ዘውድ ይጭናል ሲመጣልን 3. ሰማያዊ መቅደስ በጧፍ ይሞላና የማማለድ የፍርድ ሥራ ያበቃና ተፈፀመ የሚለው ድምፅ ይነገራል የነገስታት ንጉስ የሱስ ይገለጣል 4. ካመንበት ጊዜ ይልቅ ይኸው ዛሬ መዳናችን እጅግ ቀርቧል እኛም ልንነግስ በሰማያት የከበረ...
" አንተ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ " | የ ባደዋቾ ሶሎ መዘምራን ህብረት @MERCYSDA (NEW 2024/2016)
Просмотров 1,2 тыс.3 месяца назад
#mercysda #sda አንተ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ ለመንግሥቱ የተጠረህ አገልጋይ ከክፉ ሽሽ ቶሎ አምልጥ በማይገባ ቦታ አትቀመጥ በኃጢአት ሰፈር ፍጹም አትዋል እንደ ሳምሶን ምኞትን አትከተል ደሊላን አትኩረህ አትያት እንዳትጋለጥ ለፍልስጤማውያን ጥቃት ኃጢአት እንደ ኃጢአት በማይታይበት ቅድስና ሞኝነት በሆነበት አስቸጋሪ ዘመን ላይ ደርሰሃል እንደ ኤልያስ ለእግዚአብሔር መቆም ይገባሃል ዳዊት የኦርዮ ምስትምስት ገላዋን ስትታጠብ አይቶ እንደ ተሸነፈ በልቡ ተመኝቶ እንደዛ እንዳትሆን ሽሽ እንደ ተመኙ ዩሴፍ ስምህ በሕይወት መዝገብ እንዲጽፍ ኦ አስተውል/3× የአምላክህን ድምፅ ብቻ ስማ ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ተከተል ለአፍታም...
ቀን ሳለ በጊዜዓቱ | Tefera W/maryam #SDA Old Song @MERCYSDA (2016/2024)
Просмотров 8103 месяца назад
ቀን ሳለ በጊዜዓቱ | Tefera W/maryam #SDA Old Song @MERCYSDA (2016/2024)
በረከት ዮሐንስ || #SDA አዲስ ከምባቲኛ መዝሙር @MERCYSDA Singer Bereket yohannes 2016/2024
Просмотров 3263 месяца назад
ተባረኩበት 🙏ሰብስክራይብ , ሼር... አድርጉ መባረክ አትርሱ🙏🙏🙏🥰 don't forget subscribe, like, share and comment🙏 stay turned 🙏be blessed ❤️ @MERCYSDA @mercysdasongs ኣ ጡማ አት ኤሳ ጡመ/2/ ኣ መካ አት ኤሳ መካ/2/ ገገቦም በሪ ሽከኦም ብጡ ገምበብ ዬኤ በሪ ቱንሶሃን ጫኩ ገሬ ጃሉ ዬመዳ አየ ኬስ አጉዱ ገርንተ አነና ኢ የሱሳ ኪጉ ገለጡናን ኬስ ገለምበአ ኦሰኢ ገኣተ በተኦኮኤ በርግቴን ወሉሲ ገለጡናን ሱዕመክ ስገኖበአ አዙዕ ጋኑ ገለቱ ቡቆሄ ወዘንዕ ጠጲች ኢ ሙሌ/3/ የሱሳ ኢ ሙሌ ኢ መኬ/3/ የሱሳ ኢ መኬ ሀዋዕ ሀቢሲሶንት ኢ መኬ ኦነዕ ሀብሲሶንት ኢ በኬ...
" በጦር ሜዳ ላይ " ዘማሪ አሸናፊ አምባዬ SDA Amharic Song by Ashenafi Ambaye @MERCYSDA 2024
Просмотров 1,1 тыс.4 месяца назад
በጦር ሜዳ ላይ ምንድነው መኝታ ትጥቅ ፈቶ መመላለስ የዋዛ በቸልታ...... ተባረኩበት 🙏ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ 🙏 #MERCYSDA
ኣዲል የሱስ #SDA NEW SONG (የኣድቬንቲስት ሃዲይኛ መዝሙር@ MERCY SDA 2016)
Просмотров 1,3 тыс.11 месяцев назад
የዎሼባ ሰባተኛ ቀን የኣድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን መዝሙር@MERCY SDA #Like #SUBSCRIBE #MERCY SDA @mercysdasongs የአድቬንትስት መዝሙሮች @nisebihomezmur-4298 #mezmur #sda This channel is open to SDA songs and educational video for others. To deliver. Join our family by subscribing to our channel and be blessed.
" አትርሳ " የአላሙራ 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን መዘምራን (#NEW SDA Amharic Song @mercysda 2016 )
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
አትርሳ❤️ያሳለፈህ ያንን ተራራ እጅህን ይዞ በድል የመራህ ወዳጄ አትርሳው የሱስ ጌታህን የረዳህ እሱ ነው ❤️ መንገዱ እጅግ ከብዶህ ድካም ተጫጭኖህ ለመውደቅ ስትቀርብ ተስፋህ ተሟጦ እግርህን ከመሰናክል አይንህን ከእንባ ያዳነህ እሱ ነው ከጥፋት ከአደጋ ❤️ ስትጠብቅ ያነባህ በሲቃ ትካዜ በርትቶ በዝቶብህ ሰቆቃ እንባህን ጠርጎ ያዳነህን ጌታ ወንድሜ አትርሳ ያነሳህን ከትቢያ ❤️ ስንቱ ነው ዛሬ አምላኩን የረሳ ከእጁ ላይ በልቶ ተረከዝ ያነሳ በዱር በገደሉ ሆ ከሱ ጋራ እንዳላሳለፈ ከዚያ ሁሉ መከራ ❤️ ዛሬ ሁሉን ተሻግረህ በህይወት መኖርህ መራሮቹን ወራት በፅናት ማለፍህ አግዞህ እንጂ አይደል በብርታትህ ዛሬም በርሱ ታመን ሀ...
ዘማሪት ለምለም ለብሶ ቁ.ር 2 ሙሉ አልበም መዝሙር የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን መዝሙር | Singer Lemlem Lebso SDA MERCY SDA
Просмотров 3,1 тыс.Год назад
@MERCY SDA #Like #SUBSCRIBE #MERCY SDA የአድቬንትስት መዝሙሮች ዘማሪት ለምለም ለብሶ ቁር ሙሉ አልበም መዝሙር የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን መዝሙር This channel is open to SDA songs and educational video for others. To deliver. Join our family by subscribing to our channel and be blessed.
Bereket Yohanes #SDA Amharic No.1 Full Album SONGS " ENITEGAW " MERCY SDA
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
Bereket Yohanes #SDA Amharic No.1 Full Album SONGS " ENITEGAW " MERCY SDA
ኦ አምላኬ አትተወኝ || #SDA NEW SONG MERCY SDA
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
ኦ አምላኬ አትተወኝ || #SDA NEW SONG MERCY SDA
" Uwomo Kin Galata " #SDA HADDIYGNA SONG By Kebebush Ganamo @MERCYSDA
Просмотров 3,3 тыс.Год назад
" Uwomo Kin Galata " #SDA HADDIYGNA SONG By Kebebush Ganamo @MERCYSDA
እንጠጋው #SDA NEW AMHARIC SONG By Bereket Yohannes and Meron Melese
Просмотров 23 тыс.Год назад
እንጠጋው #SDA NEW AMHARIC SONG By Bereket Yohannes and Meron Melese
"እስከ ፍጻሜ ጽና" SDA OLD SONG( @MERCYSDA 2022/2015)
Просмотров 3,5 тыс.Год назад
"እስከ ፍጻሜ ጽና" SDA OLD SONG( @MERCYSDA 2022/2015)
" ና አንተ የበረከት ምንጭ " SDA Amharic Song @MERCYSDA New 2015/2022
Просмотров 7 тыс.Год назад
" ና አንተ የበረከት ምንጭ " SDA Amharic Song @MERCYSDA New 2015/2022
ጊዜው አሁን ነው || New Ethiopian Adventist singer pr. Tesfaye Shibiru song ||@MERCYSDA
Просмотров 11 тыс.2 года назад
ጊዜው አሁን ነው || New Ethiopian Adventist singer pr. Tesfaye Shibiru song ||@MERCYSDA
አስቀድሞ ለወደደን | ዘማሪ ፡ ደረጀ ኩራባቸው SDA Songs @MERCYSDA
Просмотров 9272 года назад
አስቀድሞ ለወደደን | ዘማሪ ፡ ደረጀ ኩራባቸው SDA Songs @MERCYSDA
ዘማሪ ፡ ደረጀ ኩራባቸው|የፀሎት ድምጼን ስማ|Dereje Kurabachew (SDA Amharic Song @MERCYSDA )
Просмотров 1,9 тыс.2 года назад
ዘማሪ ፡ ደረጀ ኩራባቸው|የፀሎት ድምጼን ስማ|Dereje Kurabachew (SDA Amharic Song @MERCYSDA )
ሳላገባ ፈታው | ግጥም በ ሰላም መከተ | @MERCYSDA
Просмотров 7552 года назад
ሳላገባ ፈታው | ግጥም በ ሰላም መከተ | @MERCYSDA
አሜን | AMEN ዘማሪ በረከት ዩሓንስ| Bereket yohanis (የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስትያን አማሪኛ መዝሙር @MERCYSDA )
Просмотров 2,5 тыс.2 года назад
አሜን | AMEN ዘማሪ በረከት ዩሓንስ| Bereket yohanis (የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስትያን አማሪኛ መዝሙር @MERCYSDA )
ዘማሪ በረከት ዩሓንስ SDA ከንባቲኛ መዝሙር |ማሮሄ| singer Bereket yohanis (MAROHE #SDA NEW Song @MERCYSDA )
Просмотров 6 тыс.2 года назад
ዘማሪ በረከት ዩሓንስ SDA ከንባቲኛ መዝሙር |ማሮሄ| singer Bereket yohanis (MAROHE #SDA NEW Song @MERCYSDA )
ዘማሪ : አበራ ማሴቦ '' በማይለቅ እጅህ '' By Singer Abera Massebo (SDA SONGS @MERCYSDA)
Просмотров 9 тыс.2 года назад
ዘማሪ : አበራ ማሴቦ '' በማይለቅ እጅህ '' By Singer Abera Massebo (SDA SONGS @MERCYSDA)
🔴 ቀን ሳለ በጊዜያቱ (#Sda Amharic Song @MERCYSDA )
Просмотров 2,4 тыс.2 года назад
🔴 ቀን ሳለ በጊዜያቱ (#Sda Amharic Song @MERCYSDA )
በክብር ላይ ክብር - ዘማሪ ሞላልኝ ኃይሉ - Singer Molalgn Hailu የአድቬንቲስት መዝሙር ( SDA Amharic Song @MERCYSDA)
Просмотров 15 тыс.2 года назад
በክብር ላይ ክብር - ዘማሪ ሞላልኝ ኃይሉ - Singer Molalgn Hailu የአድቬንቲስት መዝሙር ( SDA Amharic Song @MERCYSDA)

Комментарии