Bete Amhara Media HD
Bete Amhara Media HD
  • Видео 219
  • Просмотров 2 351 790

Видео

ኮረኔሉ ፋኖን ተቀላቀለ | ዋና አዛዠን ጨምሮ እጅ ሰጡ | አርበኛ ዘመነ ካሴ የመጨረሻ ጥሪ
Просмотров 1,4 тыс.2 часа назад
ኮረኔሉ ፋኖን ተቀላቀለ | ዋና አዛዠን ጨምሮ እጅ ሰጡ | አርበኛ ዘመነ ካሴ የመጨረሻ ጥሪ
የአማራ ፋኖ መሪ ከበባውን ሰብሮ ወጣ | ተጨማሪ ሀይል ገባ | አርበኛ ዘመነ ካሴ ከባህርዳር
Просмотров 13 тыс.2 часа назад
የአማራ ፋ መሪ ከበባውን ሰብሮ ወጣ | ተጨማሪ ሀይል ገባ | አርበኛ ዘመነ ካሴ ከባህርዳር
የአማራ ፋኖ በጎጃም ልዩ ኦፕሬሽን | የብልፅግና መከላከያ ጥሎ ሸሸ | ብርሀኑ ጁላ
Просмотров 1,4 тыс.4 часа назад
የአማራ ፋ በጎጃም ልዩ ኦፕሬሽን | የብልፅግና መከላከያ ጥሎ ሸሸ | ብርሀኑ ጁላ
ጀ/ል አበባው ታደሰ ደብረ ማርቆስ ላይ አመለጠ | ፋኖ ዋና ካምፑን ተቆጣጠሩ | Amhara Fano
Просмотров 4,3 тыс.4 часа назад
ጀ/ል አበባው ታደሰ ደብረ ማርቆስ ላይ አመለጠ | ፋ ዋና ካምፑን ተቆጣጠሩ | Amhara Fano
ሰበር ዜና | ባለ ስልጣኑ በፋኖተሸኘ | የአማራ ፋኖ ወደ ባህርዳር | አርበኛ ዘመነ ካሴ ትዕዛዝ ሰጠ
Просмотров 2 тыс.9 часов назад
ሰበር ዜና | ባለ ስልጣኑ በፋኖተሸኘ | የአማራ ፋ ወደ ባህርዳር | አርበኛ ዘመነ ካሴ ትዕዛዝ ሰጠ
የአማራ ፋኖ አዲስ ትዕዛዝ ሰጠ| እጅግ አስቸኳይ የጥንቃቄ መረጃ | ወደ ባህርዳር ገቡ
Просмотров 2,7 тыс.9 часов назад
የአማራ ፋ አዲስ ትዕዛዝ ሰጠ| እጅግ አስቸኳይ የጥንቃቄ መረጃ | ወደ ባህርዳር ገቡ የጀ/ል አበባው አዲስ ትዕዛዝ | እጅግ አስቸኳይ የጥንቃቄ መረጃ | ወደ ባህርዳር ገቡ
ጀ/ል አበባው ታደሰ የደረሰው መርዶ | አነጋጋሪው የፋኖ ቆረጣ ድል | አርበኛ ዘመነ ካሴ
Просмотров 6 тыс.12 часов назад
ጀ/ል አበባው ታደሰ የደረሰው መርዶ | አነጋጋሪው የፋ ቆረጣ ድል | አርበኛ ዘመነ ካሴ
ከባህርዳር የተሰማው ድል | ፋኖ አዲስ ዘመቻ አወጀ | የጀነራሎቹ ሚስጥር ወጣ
Просмотров 1,1 тыс.12 часов назад
ከባህርዳር የተሰማው ድል | ፋ አዲስ ዘመቻ አወጀ | የጀነራሎቹ ሚስጥር ወጣ የአማራ ፋ በወሎ አዲስ ዘመቻ አወጀ | የጀነራሎቹ ሚስጥር ወጣ | አርበኛ ዘመነ ካሴ
ጀ/ል አበባው ታደሰ በባህርዳር ሚስጥር አወጣ | ተጨማሪ ጀነራሎች ገቡ | አርበኛ ዘመነ ካሴ
Просмотров 2,1 тыс.14 часов назад
ጀ/ል አበባው ታደሰ በባህርዳር ሚስጥር አወጣ | ተጨማሪ ጀነራሎች ገቡ | አርበኛ ዘመነ ካሴ
አርበኛ ዘመነ ካሴ አዲስ ትዕዛዝ ሰጠ | የአማራ ፋኖ በወሎ ድንገተኛ ኦፕሬሽን | ክርስቲያን ታደለ
Просмотров 7 тыс.14 часов назад
አርበኛ ዘመነ ካሴ አዲስ ትዕዛዝ ሰጠ | የአማራ ፋ በወሎ ድንገተኛ ኦፕሬሽን | ክርስቲያን ታደለ
ሰበር ዜና | የአማራ ፋኖ ካምፑን ተቆጣጠረ | የጀ/ል አበባው አዲስ ትዛዝ | ዘመነ ካሴ
Просмотров 1,6 тыс.16 часов назад
የአማራ ፋ ካምፑን ተቆጣጠረ | የጀ/ል አበባው አዲስ ትዛዝ | ጀ/ል ተፈራ ማሞ | ዘመነ ካሴ
የአማራ ፋኖ ከደብረ ብርሀን ዙሪያ ገባ | ጀ/ል አበባው ታደሰ ባህርዳር ገባ | አርበኛ ዘመነ ካሴ
Просмотров 9 тыс.19 часов назад
የአማራ ፋ ከደብረ ብርሀን ዙሪያ ገባ | ጀ/ል አበባው ታደሰ ባህርዳር ገባ | አርበኛ ዘመነ ካሴ
ሰበር ዜና | ወቅታዊ መረጃ ከባህርዳር ና ጎንደር የአማራ ፋኖ ልዩ ኦፕሬሽን | አርበኛ ዘመነ ካሴ
Просмотров 2,6 тыс.21 час назад
ሰበር ዜና | ወቅታዊ መረጃ ከባህርዳር ና ጎንደር የአማራ ፋ ልዩ ኦፕሬሽን | አርበኛ ዘመነ ካሴ
የጀነራሎቹ ሚስጥራዊ መረጃ ተጋለጠ | ዋናው ምሽግ ተሰበረ | የኮማንዶ ፋኖወች ድል | ዘመነ ካሴ
Просмотров 3,8 тыс.21 час назад
የጀነራሎቹ ሚስጥራዊ መረጃ ተጋለጠ | ዋናው ምሽግ ተሰበረ | የኮማንዶ ፋኖወች ድል | ዘመነ ካሴ
የአማራ ፋኖ ልዩ ኦፕሬሽን በጎንደር | አየር ሀይል ባህርዳር ኤርፖርት ገባ | ዘመነ ካሴ
Просмотров 3,7 тыс.День назад
የአማራ ፋ ልዩ ኦፕሬሽን በጎንደር | አየር ሀይል ባህርዳር ኤርፖርት ገባ | ዘመነ ካሴ
ሾልኮ የወጣው ባህርዳሩ ሚስጥራዊ ስብሰባ | ባህርዳርና ጎንደር ከበባ | አርበኛ ዘመነ ካሴ
Просмотров 4,1 тыс.День назад
ሾልኮ የወጣው ባህርዳሩ ሚስጥራዊ ስብሰባ | ባህርዳርና ጎንደር ከበባ | አርበኛ ዘመነ ካሴ
ጎንደር በሁሉም አቅጣጫ ተጀመረ | ባህርዳርና ጎንደር በቅርቡ ለመቆጣጠር ታዘዙ | ዘመነ ካሴ
Просмотров 4,3 тыс.День назад
ጎንደር በሁሉም አቅጣጫ ተጀመረ | ባህርዳርና ጎንደር በቅርቡ ለመቆጣጠር ታዘዙ | ዘመነ ካሴ
ፋኖ ጎንደርና ባህርዳርን ለመያዝ የሰሩት ኦፕሬሽን | ዋና አዛዡ ጨምሮ በፋኖ ተሸኙ | ዘመነ ካሴ
Просмотров 6 тыс.День назад
ፋ ጎንደርና ባህርዳርን ለመያዝ የሰሩት ኦፕሬሽን | ዋና አዛዡ ጨምሮ በፋ ተሸኙ | ዘመነ ካሴ
ሰበር ቪዲዮ ቀጥታ ከጎንደር | የአማራ ፋኖ ወደ ከተማው መግባት ጀመረ | ሰበር መረጃ ባህርዳር
Просмотров 1,7 тыс.День назад
ሰበር ቪዲዮ ቀጥታ ከጎንደር | የአማራ ፋ ወደ ከተማው መግባት ጀመረ | ሰበር መረጃ ባህርዳር
ሰበር ዜና | የአማራ ፋኖ ጎንደርን ከበበ | አስገራሚ ኦፕሬሽን ተሰራ ፋኖ ዳባትእና ደባርቅ ተቆጣጠረ
Просмотров 3,3 тыс.День назад
ሰበር ዜና | የአማራ ፋ ጎንደርን ከበበ | አስገራሚ ኦፕሬሽን ተሰራ ፋ ዳባትእና ደባርቅ ተቆጣጠረ
ሰበር ዜና | የመጨረሻ የክተት ጥሪ ተጠራ | የአማራ ፋኖ ለቀይ መስቀል ጥሪ አቀረበ
Просмотров 6 тыс.День назад
ሰበር ዜና | የመጨረሻ የክተት ጥሪ ተጠራ | የአማራ ፋ ለቀይ መስቀል ጥሪ አቀረበ
የአማራ ፋኖ ወደ ባህርዳር ገሰገሰ | ያልተጠበቀ የድል መረጃ ቀጥታ ከግምባር | Amhara fano
Просмотров 2,3 тыс.14 дней назад
የአማራ ፋ ወደ ባህርዳር ገሰገሰ | ያልተጠበቀ የድል መረጃ ቀጥታ ከግምባር | Amhara fano
ሰበር መረጃ - የአማራ ፋኖ በወሎ ልዩ ዘመቻ ቀጠለ | ከአዲስ አበባ የደረሰን መረጃ| Amhara fano
Просмотров 96014 дней назад
ሰበር መረጃ - የአማራ ፋ በወሎ ልዩ ዘመቻ ቀጠለ | ከአዲስ አበባ የደረሰን መረጃ| Amhara fano
የአማራ ፋኖ በጎጃም የብልፅግና አመራር ላይ እርምጃ | የግብፅና ሱማሌ ሀይል | Amhara fano
Просмотров 5 тыс.14 дней назад
የአማራ ፋ በጎጃም የብልፅግና አመራር ላይ እርምጃ | የግብፅና ሱማሌ ሀይል | Amhara fano
የአየር ሀይሉ ፋኖ ልዩ መረጃ | የአማራ ፋኖ ልዩ ኦፕሬሽን | ተጠባቂው አቢዮት
Просмотров 1,6 тыс.14 дней назад
የአየር ሀይሉ ፋ ልዩ መረጃ | የአማራ ፋ ልዩ ኦፕሬሽን | ተጠባቂው አቢዮት
በአዲስ አመት ልዩ የአማራ ፋኖ ድል | ተመራቂ የፋኖ አባላት | አድስ አዋጅ ታወጀ
Просмотров 5 тыс.14 дней назад
በአዲስ አመት ልዩ የአማራ ፋ ድል | ተመራቂ የፋ አባላት | አድስ አዋጅ ታወጀ
ደሴ ዙሪያ እና ጊሸን በፋኖ ቁጥጥር ገባ | የአማራ ፋኖ መሪወች እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አደረሳችሁ መልዕክት
Просмотров 2,4 тыс.14 дней назад
ደሴ ዙሪያ እና ጊሸን በፋ ቁጥጥር ገባ | የአማራ ፋ መሪወች እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አደረሳችሁ መልዕክት
የብልፅግና መከላከያ ምሽግ ጥሎ ወጣ | የአማራ ፋኖ በወሎ ድል | ራያ ቆቦ ቃሊም
Просмотров 26 тыс.14 дней назад
የብልፅግና መከላከያ ምሽግ ጥሎ ወጣ | የአማራ ፋ በወሎ ድል | ራያ ቆቦ ቃሊም
ወቅታዊ የድል መረጃ ከወሎ | 4ኪሎ መደናገጥ የፈጠረው መረጃ | መከላከያ ለቆ ወጣ
Просмотров 2,1 тыс.21 день назад
ወቅታዊ የድል መረጃ ከወሎ | 4ኪሎ መደናገጥ የፈጠረው መረጃ | መከላከያ ለቆ ወጣ

Комментарии

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 8 часов назад

    ፋኖም ወታደርንም ታጋይም ለዲሞክራሲ ምስረታም ህግም አንሽሎም አንድንም ናሽናልም ፓስፖርትም ኢትዮጵያዊ እነትም በህግም አቀፍም በእኩልነትም መብትዉም ሚሰጥም ህግንም አቀፍም ዲምክራሲ መብትም ምስረታም ትግልም በእኩልነትም ሚመራበትም ህግም ዲሞክራሲያዊ ኢትዮጵያዊ እነትም ምድረታም ዲሞክራሲያዊ ኢትዮጵያዊ ሀገርንም ባንድነትም ባንድ ናሽናልም ፋኖም ታግሎም ያመጣልም ዲግታትርንም ስሩአትም. አመራርም ቀይሮም ህግዉም ብፕሰላም ሚኖርባትም ህዝብንም ኢትዮጵያ ለማድረግም በምርጫም በፓርቲዎችንም ተደራጅተዉም በኡትዮጵያነትም ህግንም ናሽናልም አንድንም ሀገርም. አንድም ናሽናልም ኢትዮጵያነትም አቀፍንም ህግንም ምስረታም በምርጫም ሚመራም ሀገርንም ምስረታም ትግልም ፋኖም አማራም ነዉም ትግላችንም ወታደራችንም ፋኖም የበላይነትም ስልጣንም ይዞም ከመሪነትም ከፖለቱካም ገለልተኛም ጦርንም ምስረታም ነዉም ትግላችንም መንሰንም ወደናበረበትም አመራርነትም ወደዲክታተርንም ድራም አታደራዎም ጦርም መሮኑትም አንከተልም ወደኻላም አንመለስም የበላይነትም ስልጣንም ይዘንም መደበኛም ጦርም መሆን ነዉም ትግላችንም ትግል ፋኖም አማራም ከፖሉቱካም ከመሪነትም ገለልተኛም ጤርም የሀገርንም ጠባቂም የህዝብንም ሰላም አስከባሪም የበላይነትም ስልጣልም ይዘንም ሀገርም ባንዲራም ምናስከብር ጦርም መደበኛም የሀገርንም ጦርም ለመሆንም ነዉም ትግላችንም ትግልም ፋኖም አማራም

  • @AberaKorenel-lp9ct
    @AberaKorenel-lp9ct 8 часов назад

    ማታቆሙ ከሆነ ድሮን ይቀጥላል

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 9 часов назад

    ህዝቦቸም ፋኖቸም እርስንም በርሳችሁም የተቀያየመንም ካለም ከይቅርታም ጋርም ይቅር ተባብላችሁም ለትግልዉም ለማሸነፍንም ለብልፅግናም መኩላኩያም ካንብንም እንዳይኖር ከክልልም አማታም ለማድረግም እጅንም ለእጅም ተያይዛችሁም እየተጠራራችሁም በህብረትም የጠላትም ጦርንም ህዝብንም ሚጨፈጭፍንም የኦሮሞንም መምግስትም በጥላቻም ባማራም ፋኖም ላይም አሰልጥኖም ልጅዎችዉም ቢሄሮችም በክፋትም ጥላቻም አንቅቶም በስልጠናም ሰቶም ግደልዉም ፋኖም ላማራም እነትዉም ስለቆመንም ካማራም ክልልም ሄዴችሁም ካንብንም ትሰፍራላችሁ ግፋጅም ሳዛችሁም ቡየቢትዉም እየገባችሁም ህዝብዉም ትዘርፋላችሁም ትገድላላችሁም እያለም ኦሮሞንም ትግርየም ሚያሰለጥነዉም ቢሄርዉም ጥንቃቄ በማድረግ የጠላትም ቢሄርንም ጦርንም ካንብንም አከርካሪዉ በማለትም ካንብዉ አካብባችሁም ምንገድም እየዘጋችሁም ሚላከዉ ዩኦሮሞንም መከላከያም የትግርየም ሀለትዉም በቢኩተሪያም ዶልተዉም ጭፍጨፋ ባስቸካይም አዋ አድርገዉም ያማራም ልይዉም ሀይልም ትጥቅዉም መቃማት ህዝብንም ሚንቀሳቀድበትም ምንገድም መዝጋት አራሽዉም ማፈንም ወደርሻዉ ሱሄድም ትጥቅዉም መቃማትም ሰዉሮም ማሰር በዛዉም መግደልም አላማዉም ቡላከዉም ጦርንም እያዘዘም ኦሮሞንም ህዎሀትም ያማራም አመራርም መበተንም ማፈንም ማግደልም ስራቸዉም ተባብረዉ ይሰራልዉ ባማራም ላይም መሪዌችዉም መበተንም እነ የኻንስ ባያሊዉም እነክርስትያንም ታደለም ሊሎችንም. አብንም ፓርቲዎች ንም በተንዉ ይህንም ሁልዉም በቢኩተሪያም ሱድንም ኣፍሪካም በኪንያም የዴለትዉት ሀሉትዉም ቢሄሮችንም ናቸዉም ባማራም ክልልም ላይም ትምህርትም ሊሎችንም ማፍረስ ጦራቸዉም ማስቀመጫም ማድራግም ፕላንም አድርገዉ በዉይይትም ኦሮሞንም ትግርየም በኪንያም ሀገርንም ቢኩተሪያም ሱድንም አፍሪካም ሲራቸዉም ዶልተዉም ጦርነትም አወጀዉ ባስቸካይም አዋጅም ባማራም ክልልም ህዝብንም ላይም ይህንም ነዉ ፋኖም ፋንን አማራም ትነስ ሁልህም ሰልጥን ታጠቅ ታገል ታገል አማራም ሁልህም በያለህበትም ግዛይም ወረዳም እራስህንም ከጨፍጫፊህም ኦሮሞንም ትግርየም አጋችህም እራስህ አደን ፋኖም ሁን ሁልህም አማራም ልጅም ግዛትህንም ወረዳችሁም አንቀሳቅስዉ ወጣትዉም ሁሃዉም ይሰልጥን ረለምትም እራያም ሁልህም እራስህንም አድን ፋኖም ሁንዉ ወጣታችሁም አሰልጥንዉ ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ታጋይም ንቅናቄ ዎችንም ሀይልም ነንም ፋኖም አማራም

  • @AndualemKebede-j7c
    @AndualemKebede-j7c 9 часов назад

    የደሀ ልጅ አታስጨርስ አንተ ላይክ ለቃቃሚ

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 11 часов назад

    ካውብስሉ የኦሮሞ ብልጽግና ካድሪ ነው።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 14 часов назад

    ተነስ በየምድር አናራም ልጅም ፋኖም ፋንን አማራም ሁልህም ሰልጥን በያለህበትም ወረዳም አዉራጃም ተደራጅ ስልጠናም ስጥ ለወጣትዉም አማራም ፋኖም አድርገዉ እያሰለጠንክም እያደራጀህም ከኦሮሞንም ከትግርየም ቢሄርም በጥላቸም አማራም አብቅተዉም ቢሄራቸዉም አሰልጥነዉም ወዳማራም ክላም ሚልክዉትም የጠላትም ቢሄርም ወዳማራም ክልልም ሚልክዉት ክልልም አማራም ሊገነባም አደለም ካንብንም ሰርተዉም ሚያሰፍርዉትም ሊያዝዉት ድፈር ግደል አፍን በየቢትዉም እየገባህም. ሊሉትም ነዉ አመራሮችዉም መሪያቸዉም ባማራም ህዝብንም ደም እንዲዋኝዉም ፈልጎም ታዘዝነም እያልዉም በየቡትህም እየጉብዉም ሊያርድዉም ህዝብንም አማራም ሚላክዉም ጦርም ናቸዉ ኬንብንም ሰርተዉም ሚጠብቅዉትሽሚያዘቸዉም የላካቸዉም ፈፅሙግፍንም ባማራም ህዝብንም ላይም ሲላቸዉም እየጉብዉ በየቡትህም ሊያርድዉህም የሰፈርዉም ካንብንም ሰርተዉም ሚጠብቅዉትሽትእዛዝንም ነዉም ለምን ብለህም እራስህም ጠይቅ አማራም ሳይቀድምህንም እስከካንብዉም ሄደህም ቅደመዉ አካብበህም ደምስሰዉ ቢተሰብህም ቢትህም ሳያቃጥል ሊገነባም ያማራም ክልልም. አልተላከዉም ሊያጠፋህም ነዉም ካንብንም ሰርቶም ያስቀመጠዉ ሚያዘዉም ጠላትም ህዝብንም አማራም መሪይም ከክልልህም አስወጣዉ ትጥቅዉም ቃማዉ የዉሸት መከላከያም ነዉም እናም ፋኖም አማራም ልጅም ታጋይም ታገል ታገል አማራም መፍርሄዉም ትግልነዉ አማራም በክንድህም ነዉም ሰላምህንም ሚታመጣዉም አማራም ሆይም ፋኖም አማራም ታጋይ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 15 часов назад

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN WERDETE ENA SCENFET LE AMHARA HEZEB TELATOC YEHUNELEN HAYALU GETA ENDE GUME ABENENO ENDE CISE ATENENO TERARGO YATFALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 15 часов назад

    HULUNEM ETHIOPIAWE WEGENOCACEN BE CEGERE WESETE YALACIHU EWNET NEWENA KE FETARI BEKERE MANE ALENA!ESU YAMENACIHUBETE AMELAKE ENANETENEME HONO HULUNEM BE CEGERE LALUTE FETARI YEDRESELACIHU KEDUS GEBREAL KE ESATU YAWETACIHU AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB HAYALU GETA BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO SERAWETUN HULU YEZO HULEME KE FITE EYEKEDEMELACEWE FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL BE HULUME AKETACIA BE HULUME BOTA BE HULUME EKEDACEWE TAFACUNE YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL YAGONASEFACEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 15 часов назад

    ደልላአማራፋኖዬ❤️❤️🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 15 часов назад

    ደልላአማራፋኖዬ❤🎉 😢😢😢😢😢😭😭😭😭Amhara 💔😭💔😭

  • @Wondesara
    @Wondesara 15 часов назад

    አታፍርም ደሞ ሰብስስክራይብ አርጉ ስትል ደደብ በየትኛዉ ግንባርነዉ 200 ፋኖ የተደመሰሰዉ ጀዝባ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 16 часов назад

    የአማራ ታጣቂ እንዴት የአማራ ልጅ ሆኖ ትጥቁን ለተረኛ አስረክቦ ስልጣን (ስራውን)ይለቃል??

  • @ermiasermias369
    @ermiasermias369 16 часов назад

    እንኳን ዘረፋቸው እንደህዝብ ወተው አይታገሉም? ከዚህ በኋላ ማን ያላዝናል ኦነግ መከላከያ እየቀለባችሁ።ጫካ ግባና አባር

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 16 часов назад

    ፋኖ አስተሳሰቡንና አድረጃጀቱን ከፍ ካላደረገ፤እንደ ኳስ ክለብ በየሠፈሩ በጎጥ ሥር ከመሰባሰብና ቲፎዞውም በጎጥ ልክ ለግለሰቦችና ለሰፈር ከሆነ፤እንኳን የአማራን ህልውና ሊያስከብር፤በክልሉ በሚፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት ገበሬው በሰላም ወጥቶ መሥራት ስለማይችል፤ነጋዴውም በሰላም መነገድ ስለማይችል፤እንኳንስ ፋኖን ሊመግብ ቤተሰቡን እንኳ መመገብ የማይችልበት ሁኔታ ሲለሚፈጠር፤ለአስከፊ ችግርና ስቃይ ይጋለጣል፤ለስደትም ይዳረጋል፤ይዋረዳልና ዘረኝነትን እታገላለሁ ብሎ የተነሳ ኃይልና መተኪያ የሌለውን ሕይወቱን እስከመሰዋት የተሰለፈ፤ከዘረኝነት በወረደ፤ በጎጠኝነት፤በመንደር፤በሰፈር ዙሪያ መሰባሰቡና ትግሉን የኳስ ክለብ ማስመሰሉ ለአማራ ህዝብ አስፋሪና ለውርደትም የሚዳርግ ነውና፤ፋኖ የተነሳበትን አላማ የሚመጥን አስተሳሰብና አካሄድ አድረጃጀት ሊኖረው ግድ ነው።ይኸንን ማድረግ ካልቻለ፤ የተነሳብትንና የሚጠበቀውን የአማራን ህልውና ማስከበር እንደሚወራለት ማሳካት አይችልም።Let us all think globally and act locally.

  • @SurprisedBicycle-cl8fv
    @SurprisedBicycle-cl8fv 16 часов назад

    አናትህ ይፍረስና የአማራ ክልል አመራሩ ፈረሰ ካልክ በኌላ ሊፈራርስ ነው ብለህ መተንበይ ምን ይባላል እውነተኛ ዜና ብቻ ዘግብ።

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 11 часов назад

      ፖለቲካ ለህዝብ የሚጠቅም ነው የሚውራው። ለአማራ ህዝብ እንጅ ለኦሮሞ አይደለም የምናውራው። ለአብይ አህመድ ሄደህ ምከረው።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 17 часов назад

    አማራ ሆይ ❤❤❤ መሣሪያ ይዘህ አትቀመጥ❤ አትታሠር😭 አትገደል ተከታትለህ የቀሩ ብአዴን ለቃቅማቸው ❤

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 11 часов назад

      ልክ ነው ውስጣችን ያሉ በየቦታው ጅል ባንዳዎች እናግልላቸው እንለቃቅማቸው።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 17 часов назад

    ተነስ ሁልህንም ጅግናም ወንድዉም አማራም ታገል ታገል አማራም ልጅንም ፋኖም ወንድዉም ሁልህም አማራም ሰልጥነህም ለጠላትም ቢሄርንም ገዳይ አማራም ጠብቀዉ ፋኖም ሁነህም ቅደመዉ ሰልጥነህም እየሰለጠብዉም ከትግርየም ከኦሮሞንም ልጆችም ሚልካቸዉ ኦሮሞንም እናም ትግርየም መንግስታቸዉም ጨፍጫፊህም ጠላትህንም የዉሸት መከላከያም ምንገድንም ዘግተህንም ጉድብህንም ይዘህም ባለዉ የያዘዉም ትጥቅም ዋቃማዉ የህዝብንም አምልራም ትሕቅም ለዉም የያዘዉም ትጥቅዉም በግብርንም አማራም ህዝብንም የተገዛም የህዝብንም ትጥቅ ቃማዉ መካላከያም የያዘዉም ህጥቅም ቅደመዉ ጉድብንም ይዘህም ምንጋድም ዘግታችሁም ቅደመት ሳይቃድማችሁንም አማራም ሁልህም ሰልጥን ታጠቅ አማራም ሁልህም እጅንም ለእጅም ተያይዛችሁም በልዉት የህዝብንም ጠላትም አማራም መከላከያም ጦርንም ፋኖም ጅግናዉም አማራም እጅም ለእጅም በመያያዝንም በልዉት ይህንም ቆሻሻም ጦርንም ክፕትግርየም ጦርንም ጋርም በቢኩተርያም ዶልተዉም ያማራም ትጥቅም የልዉም ሀይልም አስወርዶም አላረፈም ምንገድም ዘግቶም መድፈርም ማገትም ተማቲይም መግደልም ድራማዉም ጥላቻዉም የያዘዉም የዉሸትም መከላከያም ከትግርየም ጋርንም ተባብረዉም ባማራም ህዝብንም ላይም ጭፍጨፋ ለማስቆም ሚደረግም የመኖርናም ያለመርም ትግልም ነንም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ፋኖዎችም ነንም

  • @bithauzaudo7234
    @bithauzaudo7234 17 часов назад

    ድል ለፋኖ

  • @eyosiasmekbib6069
    @eyosiasmekbib6069 17 часов назад

    Radar

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 17 часов назад

    የምን because ,because ነው የምትለው በአማርኛ አትናገርም ወይ?

  • @dandag1997
    @dandag1997 18 часов назад

    ድል ለግፉዓን

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 18 часов назад

    ይሕ ፅሑፍ የቀረበው ከጊንቢ (ወለጋ) ቤተሠብና ከመንዝ ከተዋለዱ መሐል በወጣ ነው። ምን ማራኪ የሖነ ነገር አለው ዕሬቻ ወይ የዖሮሞ ልምድ፣ ባጠቃላይ አፍሪካ ውሥጥ? አንዳንድ የተረፉ ዕኛ ሥለወደድናቸው ዕንጂ ፣ ማራኪ ወይ ያደገና ለማዋሥ ተመራጭ ሊሖኑ የሚችሉ የሉንም። ባሕል የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ለማሻሻል የምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች ከአሥተሣሠብ ዕሥከ መሣሪያ ቀረፃ በራሥ የተመረቱ ቁሦችና የመዝናኛ ሥልቶቻችን ናቸው አንፀባራቂዎች። በማዝናኛ ዘርፍ ምዕራብ አፍሪካውያን ቀደምትነት ማራኪነት አላቸው፣ የኛ አንድ ቦታ ላይ ተሠናክሎ በመቆሙ ፤ ነበርን ነበረን ላይ ተቸክለናል። ዛሬ የጋራ ያልነውን አማርኛን ሣይቀር ዕየከለሡ የሚያወሩ ትውልድ ተፈጥሮ ሑሉም ዕየተናዱብን ነው ። በሚገርም ሑኔታ ባልገባኝ ምክንያት ልሒቃን በምትሏቸው የውጪ ጠላቶቻችንን ጣልቃ ገብነት አክለው ሐቁን አይናገሩም። በአፍሪካ የውሸተ ነፃ አውጪዎች የተቋቋሙት ለመሠናክልነት ታሥቦ፣ የ ጠላት ሐይላት ዕገዛ ፤ ከማሠባሠብ በማደራጀት በገንዘብና በጦርመሣረያ በመርዳት ዕገዛ ተደርጎ ዕንጂ፣ በራሥ ዜጋ ብሦት፣ ባለ የውሥጥ ችግር ተነሣሽነት የተቋቋሙ አንድም የፖለቲካ ድርጅት በአፍሪካ ውሥጥ የለም፤ ተቋቁሞም አያውቅም። አንድ አለ ብንል የደቡብ አፍሪካ ANC ሣይቀር ለጥቁር በሚቆረቆሩ ግፊት የተመሠረተ ነበር። ያሥኮረፉ ነገሮች ሕግ ደንብ በማውጣት በቅጣት የሚታረሙ ናቸው። ሑሉ ጎሣ የሠለጠኑ አደሉም፣ በአለማችን ዕንደነኚሕ አይነት ሑዋላቀሮች የትም አሉ። በድንጋይና በአቅድ በዕውቀት ቤቱን መንደሩን ይገነባ የነበረን የአፍሪካ ቀንድ ከባቢ ሕዝብን ኬንያ 3 ሺሕ አመታት የሥመዘገበ የቪላ አሠራር የሥመዘገበች፣ ሦማሊያን ከኢትዮጵያ የፈለሡ ለመሖናቸው (DNA) የታወቀ አንድ ሕዝቦችን አሣንፈው: በከብት ፍግ፣ አር፣ ቤትም ሖነ የቤት ዕቃ አክንባሎ መደብ ለመተኛም ለመቀመጫም ዕየጠፈጠፉ ሥላሣዩ ይሔም የመመጋገብን የተፈጥሮ ሠነሠለት በመበጠሡ ፤ ያ ማለት ከከብት የሚገኘው ዕበት መሬት ላይ ሢቀር በሒደት ወደ ማዳበሪያ ሥለሚቀየር ሣር ተክል አትክልት ጠቃሚ የምግብ ማዕድን ሥላለው አፈር የመዳበር አቅም ሢያገኝ ተክሎች በድሎት የመብቀል ዕድላቸውን ቀጭተው መላ አፍሪካውያንን ችግር ላይ ዳርገዋል። ይሔንና የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ አንገተ ላይ አንጠልጥሎ ጀግና መሥሎ መቅረብ የመሣሠሉት ምን ቅድሥና አላቸው? ሌላ ሊያሣዩት የሚችሉት ሊዘምን የሚችል ሥለሌላቸው በዕልሕ ማራኪ ነው በሉ የጥንቆላና የመተትም ቢሖን በግድ ውደዱት ብሎ ለማሥገደድ በዝንጀሮ ጭንቅላታቸው በሚያሥቡ የሚሥተናገድ ዕንጂ ፣ ጤነኛ አዕምሮ ያላቸው ኦሮሞ ነን ባዮች በዚሕ ደረጃ ዝቅ ብለው ወርደው የውርደት ሠይጣናዊ ዕምነት አያንፀባርቁም። ክልላችሑ አደለም የዛ ክፍል አደላችሑም የተባላችሑ በምንም መልኩ ለሚነሡ ግጭቶች ጦርነቶች ሔዳችሑ ያንን ክልል ለማዳን ለመከላከል የምትከጅሉበት ምክንያትም የለም። መሬቱም የክልሉ ብቻ ነው የሐገር አደለም ሥላሉ ያንተ ወገን ላልሖኑ ሕይወትን ማጣት ለምን በምን ምክንያት? ብልፅግናም በኢሕአደግ የተሠባሠቡም ባንዳዎች ፀረ አፍሪካውያን ናቸው የምንለው በምክንያት ነው። በሥልጣን ላይ በሐገር አመራር ላይ ቆይቶ የሐገር ሐብት መመንዘር የሕዝብ ሐብት መበተን የለመዱ በዛ ለመክረም ሕዝብን መከፋፈል አንድ ሖኖ ዕንዳይነሣ ጥላቻ ማሥፈንን መሣሪያ አድርገው ያከሥራሉ። ሡዳንም ጄኔራሎቹ የሚዋጉት በሥርቆት ለመቀጠል ዕንጂ ተጨባጭ መሠረት ያለው ቅራኔ የላቸውም። የክልል ባለቤት ያልሖናችሑ በገዛ ሐገራቸሑ በሕወሐት በአፓርተይድ ሥርአት ሥር የወደቃችሑ ባይተዋር ሖናችሑ ዕንደ አውሬ የመትታደኑ የአማራ ክልል ብለው በነጠሉት ውሥጥ የሚደረገውን ሐገር የማዳን ፍልሚያን ተቀላቀሉና ሙሉ ዜግነታችሑን ፣ መብታችሑን ፣ ሕግና ሥርአትን አሥከብሩ ነፍሣችሑንም አድኑ። የፓርቲ አባላት የሚመረጡት በብዙ መለኪያ አፍሪካዊ ጨዋነት በተላበሠ አዋቂ ብልሕ ትጉ የነቃች የሕዝብ ጥቅም ያሥቀደመች፣ አፍሪካን የሚያውቁ፣ ርሕሩሕ፣ በአርአያነት የተመረቁ፣ የሚናገሩትን ሖነው የሚገኙ ፣ አንባቢ፣ ለመሻሻልና ለማሻሻል የተዘጋጁ፤ ሥለ አለም ዕድገት፣ ታሪክና ሐይል አሠላለፍ የተረዱ፤ በጥቁር ሕዝብ ላይ ዕየተሠነዘረ ለዘለአለም የቀጠለን ጥቃት ያጠኑ፣ ያንን ለማሥቆም ለመከላከል ዝግጅት ያላቸው፤ ጤናቸው የተፈተሸ፤ የሚናገሩትንም ሖነ የሚከትቡትን አሥበው ተጠንቅቀው የሚያነቡ ። አክባሪ ትሑት፣ ሊቆሙለት ያሠቡት አላማ ርዕዮት መርሕ የገባቸው። ሕብረተሠቡን ማንቀሣቀሥ፣ ማሠልጠን ወደ ሥራ ሊያሥገቡ አቅም ያላቸው ብሩሕ መንገድ የሚያሣዩ፣ ማሥተባበር ማከባበር ማቀራረብ አፍሪካውያን አንድ የሠው ልጅ ዕንደሖንን የተረዱ። ቋንቋ ዘራቸው ያልሖነ፣ መሣሪያም በተሻለ መሣሪያ ዕንደሚተካ የገባቸው። ጎሣዊ የፌዴሬሽን ክልል የአፓርተይድ አሠራር አኗኗር ለመሖኑ ያገናዘቡ የተመራመሩና በበቂ ማሥረጃ ሥሕተቱን ሊሞግቱ የሚችሉ። ለሐቅና ለሕዝብ የጋራ ፍላጎት ሑነኛ አካሔድ ደፍረው የሚሟገቱ፣ አሽቃባጭ ያልሖኑ፣ ለጥቅም ሢሉ መንገዳቸውን የተሠጣቸውን የሥራ ድርሻ የሚረሡ ያልሖኑ ፣ ኣናሣ ባሏቸው፣ አካለጎዶሎና ጎሣ ተኮር የማግለያ አንድንም ሑኔታ የማይቀበሉ፣ ተሥፋ ያላቸውና ተሥፋ ሠጪ የድርጊት ሠዎች መሖን ነበረባቸው። ቁጥር ብዛት ለማሣየት፣ ትልቅ ነን ለማለት ወይ ምርጫን አጭበርብሮ በራሥ አባለት ተመርጦ ለመቀጠል ለማጭበርበር የሐገርን ሕዝብ ሑሉ የፓርቲ አባላት ናችሑ ማለት ነውር ብቻ ሣይሖን የሠይጣን ታናሽ ሖኖ መገኘትና ለቦታው ለሐገር አመራር ብቁ አለመሖን አክሣሪ የሥግብግብነት ማሣያ ጎጂ፤ ሕዝብ ሊፋለመው የሚገባ ከንቱ አመለካከት ዘለቄታ የሌለው ነው። ብልግና አብይ ለግሉ ገናናነት የፈጠረው መሿለኪያ ዕና ፓርቲ ተብሎ ቀባሪዎች በመሠብሠብ የዕድር ክፍያን የሚቃራሙ ሠላም ነሺዎች በታጀበ አደባባይ የወጡት ለማሥለቀሥ ብቻ ነው። በአለም ላይ ተዋርደው በየሐገሩ በወራዳ ተግባራቸው ለምሣሌነት በየመድረኩ በታሪክ የነኚሕ አይነት ቅሌታም ሥብሥብ፣ አለም ፣ አይታ ዕንደማታውቅና ሑዋላቀር ለመሖናቸው ተዘግቦ ለማሥጠንቀቂያ ለማረሚያ ትምሕርት ይሖን ዘንድ ይነገርላቸዋል። አሜሪካና ናይጄሪያ በምሣሌነት ሥንወሥድ አሜሪካ ከሑሉ አለም የተሠባሠቡባት የአለም ቋንቋዎች የሚነገርባት ሐገር ነች፣ ወንፊቱ ያማረውን ሢገዙት ሢዋሡት፣ የጋራም መግባቢያ ቋንቋ ዕንግሊዝኛ በመምረጥ ይሔንንም ቋንቋ ዕጥረት ሢገጥመው ከአፍሪካውያን ሣይቀር በመዋሥ አሣድገውት ዕየተጠቀሙ ይኖራሉ። በየቤቱና በማሕበራት ውሥጥ በገዛ ቋንቋ መጤው በሙሉ ይጠቀማል።

  • @btfpl
    @btfpl 18 часов назад

    fano wedefit

  • @BeteAmharaTV
    @BeteAmharaTV 18 часов назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤🎉

  • @AmharaFano-አማራፋኖ
    @AmharaFano-አማራፋኖ 18 часов назад

    ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን። Bete Amhara Media

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 22 часа назад

    ትግሉ ለምንድነው የአማራ ብሄር ብቻ የሚሆነው ነገ የሌሎች ተራ ነው

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 День назад

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE TERARGO YATEFALEN ZENDE YE ENEZIHEN YE AREMENEWOC SEBESEB YEFETENELENE ENELALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB DEGEMO DEGAGMO BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO SERAWETUN HULU YEZO HULEME KE FITE EYEKEDEMELACEWE BE HULUME BOTA BE HULUME AKETACIA BE HULUME EKEDACEWE TAFACUNE YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL YAGONASEFACEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @حليمهمعيضالثبيتي

    ሥምአድትውሸትብታወራይዘጋልቻና🔎🔎🔎🔍

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 День назад

    HULEME TEBEBAWE MENGEDENE SELETENE TETEKEMU TELATOC KE MENESETEWE YE DEGAFE MEREJA YEWEDEDALUNA TELEKE TENEKAKE HAYALU GETA HULEME KE GONACIHU YEHUNELEN GEGNOCIACIN FANOACEN AREBEGNOCACEN BE MULU DEREB DEREBEREB YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌🇲🇱☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @Amharadailynews
    @Amharadailynews День назад

    Amhara ❤❤❤❤❤

  • @BeteAmharaTV
    @BeteAmharaTV День назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤🎉

  • @AmharaFano-አማራፋኖ
    @AmharaFano-አማራፋኖ День назад

    ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን። Bete Amhara Media ❤🎉

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 День назад

    ኦሮሞ አንገት የለለዉ አይን የለዉም ዮሀኒስ ቧያለዉ የኦሮሞን ስልጣን ያሰጠበሸ ሰዉ ነዉ አንድ ኦሮሞ ለዮሀኒስ ቧያሌዉን ለአብይ ተዉ አላሉትም

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 День назад

    መጨረሻ የሌለው የመጨረሻ ዘመቻ መጨረሻ ሊበጅለት ይገባል የአብይ መንግስት አንዴ በወር ሌላ ጊዜ በአስራ አምስት ቀን እንደገና በሳምንት እንድያውም በቀናት እያለ እነሆ ከአመት በላይ ሲያጭበረብር ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ እስከ መስከረም 30 ቀጥሎ በሚቀጥሉት ሶስት ወራት የፋኖን እንቅስቃሴ እንደሚያበቃ በመግለጽ ታገሱኝ እያለ ነው፡፡ ለዚህ መጨረሻ ለሌለው መጨረሻ፤ መጨረሻውን ማበጀት የሚችለው ፋኖ ብቻ ነው፡፡ ለዚህ እውን መሆን ፋኖ ሶስት ተግባሮችን ማከናወን አለበት፡፡ አንደኛው እና የመጀመርያ የራሱን ውስጣዊ አንድነት በማስጠበቅ የጀመረውን ትግል ወደፊት ማስጓዝ አለበት፡፡ ሁለተኝው ጊዜውን እና ጉልበቱን በአማራ ክልል ውስጥ ማጥፋት ሳይሆን በተለይ በሸዋ እና በደቡባዊ ጎጃም ወደ አዲስ አበባ በሚያቀርበው አቅጣጫ ትግሉን ወደ መሃል ሀገር መውሰድ ይጠበቅበታል፡፡ ሶስተኛው በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በአማራ ወንድሞቻችን ላይ የሚፈፀመውን ግፍ እና በደል ሌለኛው የትግሉ ማቀጣጠያ በማድረግ ጀምሮት የነበረው የከተማ ትግል ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ በማድረግ በቆፈን ውስጥ የሚገኘው የከተማይቱን ነዋሪ ወደ አጠቃላዩ ትግል ለማስገባት ጥረት ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ መላው የአማራ ሕዝብ በክልሉ የሚገኘውም ሆነ ከክልሉ ውጪ ያለው ሙሉ በሙሉ ወደ ትግል መግባት አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ትግሉ ሊረዝም እና መስዋዕትነቱ የከፋ ሊሆን ይችላል፡፡ በተለይ በአማራ ክልል የሚገኝ ሕዝብ ለምን በቤቱ ውስጥ ቁጭ ብሎ እንደሚገደል ይገርመኛል፡፡ ከሁሉም በላይ ወጣቱ አብዛኛው ወጣት ምን እየሰራ እንዳለ የሚያሳስብ ነው፡፡ በመሁኑም ትግሉ በየአቅጣጫው ሊቀጣጠል ይገባል!!

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 День назад

    Gutena natanayehu 10 wer dersewal ye gaza kkkkk gurena 250 air tikat beken eyetekose Aychalem kkkkkkk

  • @behailubayu2902
    @behailubayu2902 День назад

    የጅሎች ልፊያ የሟች እሽቅድድም!😂😂😂

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd День назад

    ምን ማራኪ የሖነ ነገር አለው ዕሬቻ ወይ የዖሮሞ ልምድ? ሑሉ ጎሣ የሠለጠኑ አደሉም፣ በአለማችን ዕንደነኚሕ አይነት ሑዋላቀሮች የትም አሉ። በድንጋይና በአቅድ በዕውቀት ቤቱን መንደሩን ይገነባ የነበረን የአፍሪካ ቀንድ ከባቢ ሕዝብን ኬንያ 3 ሺሕ አመታት የሥመዘገበ የቪላ አሠራር የሥመዘገበች፣ ሦማሊያን ከኢትዮጵያ የፈለሡ ለመሖናቸው (DNA) የታወቀ አንድ ሕዝቦችን አሣንፈው: በከብት ፍግ፣ አር፣ ቤትም ሖነ የቤት ዕቃ አክንባሎ መደብ ለመተኛም ለመቀመጫም ዕየጠፈጠፉ ሥላሣዩ ይሔም የመመጋገብን የተፈጥሮ ሠነሠለት በመበጠሡ ፤ ያ ማለት ከከብት የሚገኘው ዕበት መሬት ላይ ሢቀር በሒደት ወደ ማዳበሪያ ሥለሚቀየር ሣር ተክል አትክልት ጠቃሚ የምግብ ማዕድን ሥላለው አፈር የመዳበር አቅም ሢያገኝ ተክሎች በድሎት የመብቀል ዕድላቸውን ቀጭተው መላ አፍሪካውያንን ችግር ላይ ዳርገዋል። ይሔንና የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ አንገተ ላይ አንጠልጥሎ ጀግና መሥሎ መቅረብ የመሣሠሉት ምን ቅድሥና አላቸው? ሌላ ሊያሣዩት የሚችሉት ሊዘምን የሚችል ሥለሌላቸው በዕልሕ ማራኪ ነው በሉ የጥንቆላና የመተትም ቢሖን በግድ ውደዱት ብሎ ለማሥገደድ በዝንጀሮ ጭንቅላታቸው በሚያሥቡ የሚሥተናገድ ዕንጂ ፣ ጤነኛ አዕምሮ ያላቸው ኦሮሞ ነን ባዮች በዚሕ ደረጃ ዝቅ ብለው ወርደው የውርደት ሠይጣናዊ ዕምነት አያንፀባርቁም። ክልላችሑ አደለም የዛ ክፍል አደላችሑም የተባላችሑ በምንም መልኩ ለሚነሡ ግጭቶች ጦርነቶች ሔዳችሑ ያንን ክልል ለማዳን ለመከላከል የምትከጅሉበት ምክንያትም የለም። መሬቱም የክልሉ ብቻ ነው የሐገር አደለም ሥላሉ ያንተ ወገን ላልሖኑ ሕይወትን ማጣት ለምን በምን ምክንያት? ብልፅግናም በኢሕአደግ የተሠባሠቡም ባንዳዎች ፀረ አፍሪካውያን ናቸው የምንለው በምክንያት ነው። በሥልጣን ላይ በሐገር አመራር ላይ ቆይቶ የሐገር ሐብት መመንዘር የሕዝብ ሐብት መበተን የለመዱ በዛ ለመክረም ሕዝብን መከፋፈል አንድ ሖኖ ዕንዳይነሣ ጥላቻ ማሥፈንን መሣሪያ አድርገው ያከሥራሉ። ሡዳንም ጄኔራሎቹ የሚዋጉት በሥርቆት ለመቀጠል ዕንጂ ተጨባጭ መሠረት ያለው ቅራኔ የላቸውም። የክልል ባለቤት ያልሖናችሑ በገዛ ሐገራቸሑ በሕወሐት በአፓርተይድ ሥርአት ሥር የወደቃችሑ ባይተዋር ሖናችሑ ዕንደ አውሬ የመትታደኑ የአማራ ክልል ብለው በነጠሉት ውሥጥ የሚደረገውን ሐገር የማዳን ፍልሚያን ተቀላቀሉና ሙሉ ዜግነታችሑን ፣ መብታችሑን ፣ ሕግና ሥርአትን አሥከብሩ ነፍሣችሑንም አድኑ። የፓርቲ አባላት የሚመረጡት በብዙ መለኪያ አፍሪካዊ ጨዋነት በተላበሠ አዋቂ ብልሕ ትጉ የነቃች የሕዝብ ጥቅም ያሥቀደመች፣ አፍሪካን የሚያውቁ፣ ርሕሩሕ፣ በአርአያነት የተመረቁ፣ የሚናገሩትን ሖነው የሚገኙ ፣ አንባቢ፣ ለመሻሻልና ለማሻሻል የተዘጋጁ፤ ሥለ አለም ዕድገት፣ ታሪክና ሐይል አሠላለፍ የተረዱ፤ በጥቁር ሕዝብ ላይ ዕየተሠነዘረ ለዘለአለም የቀጠለን ጥቃት ያጠኑ፣ ያንን ለማሥቆም ለመከላከል ዝግጅት ያላቸው፤ ጤናቸው የተፈተሸ፤ የሚናገሩትንም ሖነ የሚከትቡትን አሥበው ተጠንቅቀው የሚያነቡ ። አክባሪ ትሑት፣ ሊቆሙለት ያሠቡት አላማ ርዕዮት መርሕ የገባቸው። ሕብረተሠቡን ማንቀሣቀሥ፣ ማሠልጠን ወደ ሥራ ሊያሥገቡ አቅም ያላቸው ብሩሕ መንገድ የሚያሣዩ፣ ማሥተባበር ማከባበር ማቀራረብ አፍሪካውያን አንድ የሠው ልጅ ዕንደሖንን የተረዱ። ቋንቋ ዘራቸው ያልሖነ፣ መሣሪያም በተሻለ መሣሪያ ዕንደሚተካ የገባቸው። ጎሣዊ የፌዴሬሽን ክልል የአፓርተይድ አሠራር አኗኗር ለመሖኑ ያገናዘቡ የተመራመሩና በበቂ ማሥረጃ ሥሕተቱን ሊሞግቱ የሚችሉ። ለሐቅና ለሕዝብ የጋራ ፍላጎት ሑነኛ አካሔድ ደፍረው የሚሟገቱ፣ አሽቃባጭ ያልሖኑ፣ ለጥቅም ሢሉ መንገዳቸውን የተሠጣቸውን የሥራ ድርሻ የሚረሡ ያልሖኑ ፣ ኣናሣ ባሏቸው፣ አካለጎዶሎና ጎሣ ተኮር የማግለያ አንድንም ሑኔታ የማይቀበሉ፣ ተሥፋ ያላቸውና ተሥፋ ሠጪ የድርጊት ሠዎች መሖን ነበረባቸው። ቁጥር ብዛት ለማሣየት፣ ትልቅ ነን ለማለት ወይ ምርጫን አጭበርብሮ በራሥ አባለት ተመርጦ ለመቀጠል ለማጭበርበር የሐገርን ሕዝብ ሑሉ የፓርቲ አባላት ናችሑ ማለት ነውር ብቻ ሣይሖን የሠይጣን ታናሽ ሖኖ መገኘትና ለቦታው ለሐገር አመራር ብቁ አለመሖን አክሣሪ የሥግብግብነት ማሣያ ጎጂ፤ ሕዝብ ሊፋለመው የሚገባ ከንቱ አመለካከት ዘለቄታ የሌለው ነው። ብልግና አብይ ለግሉ ገናናነት የፈጠረው መሿለኪያ ዕና ፓርቲ ተብሎ ቀባሪዎች በመሠብሠብ የዕድር ክፍያን የሚቃራሙ ሠላም ነሺዎች በታጀበ አደባባይ የወጡት ለማሥለቀሥ ብቻ ነው። በአለም ላይ ተዋርደው በየሐገሩ በወራዳ ተግባራቸው ለምሣሌነት በየመድረኩ በታሪክ የነኚሕ አይነት ቅሌታም ሥብሥብ፣ አለም ፣ አይታ ዕንደማታውቅና ሑዋላቀር ለመሖናቸው ተዘግቦ ለማሥጠንቀቂያ ለማረሚያ ትምሕርት ይሖን ዘንድ ይነገርላቸዋል።

  • @belawe9768
    @belawe9768 День назад

    አዋጪ መዋጊያ ሥልቶች ለፋኖ 1. ጠንካራ ደህንነትና ሥለላ መመሥረት እና ጥብቅ ሚሥጢራዊነት መጠበቅ፡ ሚጠቁ አካባቢወችን በሚሥጢር በሥለላ ማጥናት ግን መቸ እንደሚጠቁ አለማሣወቅ መሪወቹ ብቻ ሚያውቁት፡ በውሥጥ መሥመር በመነጋገር እጂግ በሚሥጣር ከሠርጎ ገብ በመራቅ ማጥቃትን ማቀናጀት 2. አለመታለል፡ ጠላት የሸሸ መሥሎ ቀለበት እንዳያሥገባ፡ በተፋፋመ ወጊያ ለመማረክ ሢቸኩሉ የሞተ መሥሎ ሢቀርቡት መግደል ሥላለ የወደቀውን ደጋግሞ መምታት፡ ጠላት ያሠራጨው አሣሣች መረጃ መኖሩን መርምሮ ማክሸፍ 3. ጠላትን ማታለል - የሸሹ መሥሎ ቀለበት ማሥገባት፡ አሣሣች መረጃ ለጠላት ማሠራጨት 4. ጀብደኝነትን ማሥወገድ፡ ጠንካራ የጠላት ምሺግ ለመሥበር አለመጋፈጥ አላሥፈላጊ መሠዋት አለመሆን፡ የጠላትን ደካማ ጎን በማጥናት መምታት 5. ትግሉ ዳር እሥኪደርሥ ግንደር፡ ደሤ፡ ባህርዳርና ደብረብርሀን መጋቢ ሥለሆኑ በቋሚነት መያዝ አያሥፈልግም፡ አጥቅቶ መውጣት በቂ ነው 6. ለጊዜው ወልቃይትን ለኮለኔል ደመቀ መተው ነው 7. ከሡዳን ሚዋሠኑ ቦታወችን በቋሚነት መያዝ 8. ወለጋና ሸዋ ከኦሮሞ ጋር ፋኖ በማቋቋም በጋራ ወደአዲሥ አበባ መገሥገሥ 9. ሚዲያ ቢቻል ፋኖ በራሡ ማቋቋም በቀር በሣምንት በአንድ ቃላቀባይ ሥለሣምንቱ ተጋድሎ ዜና ማሠራጨት ለጠየቀ ሁሉ መግለጫ አለመሥጠት (የግድ አሥፈላጊ ካልሆነ) በተለይ መሪወቹ ለውጪ አገር ታዋቂ ሚዲያ ካልሆኑ ወይም የድርጂት ወኪሎች ካልሆኑ መግለጫ ባይሠጡ ይመረጣል ድርድር ለሚጠይቅ ፋኖ አሁን ላይ ዝግጁ አይደለም ምርኮኛ ምሺግ ይሥራ አማራው ፋኖ ሁኖ ይዋጋ ሌላው ካልፈለገ ሡዳን ይሠደድ

  • @belawe9768
    @belawe9768 День назад

    አዋጪ መዋጊያ ሥልቶች ለፋኖ 1. ጠንካራ ደህንነትና ሥለላ መመሥረት እና ጥብቅ ሚሥጢራዊነት መጠበቅ፡ ሚጠቁ አካባቢወችን በሚሥጢር በሥለላ ማጥናት ግን መቸ እንደሚጠቁ አለማሣወቅ መሪወቹ ብቻ ሚያውቁት፡ በውሥጥ መሥመር በመነጋገር እጂግ በሚሥጣር ከሠርጎ ገብ በመራቅ ማጥቃትን ማቀናጀት 2. አለመታለል፡ ጠላት የሸሸ መሥሎ ቀለበት እንዳያሥገባ፡ በተፋፋመ ወጊያ ለመማረክ ሢቸኩሉ የሞተ መሥሎ ሢቀርቡት መግደል ሥላለ የወደቀውን ደጋግሞ መምታት፡ ጠላት ያሠራጨው አሣሣች መረጃ መኖሩን መርምሮ ማክሸፍ 3. ጠላትን ማታለል - የሸሹ መሥሎ ቀለበት ማሥገባት፡ አሣሣች መረጃ ለጠላት ማሠራጨት 4. ጀብደኝነትን ማሥወገድ፡ ጠንካራ የጠላት ምሺግ ለመሥበር አለመጋፈጥ አላሥፈላጊ መሠዋት አለመሆን፡ የጠላትን ደካማ ጎን በማጥናት መምታት 5. ትግሉ ዳር እሥኪደርሥ ግንደር፡ ደሤ፡ ባህርዳርና ደብረብርሀን መጋቢ ሥለሆኑ በቋሚነት መያዝ አያሥፈልግም፡ አጥቅቶ መውጣት በቂ ነው 6. ለጊዜው ወልቃይትን ለኮለኔል ደመቀ መተው ነው 7. ከሡዳን ሚዋሠኑ ቦታወችን በቋሚነት መያዝ 8. ወለጋና ሸዋ ከኦሮሞ ጋር ፋኖ በማቋቋም በጋራ ወደአዲሥ አበባ መገሥገሥ 9. ሚዲያ ቢቻል ፋኖ በራሡ ማቋቋም በቀር በሣምንት በአንድ ቃላቀባይ ሥለሣምንቱ ተጋድሎ ዜና ማሠራጨት ለጠየቀ ሁሉ መግለጫ አለመሥጠት (የግድ አሥፈላጊ ካልሆነ) በተለይ መሪወቹ ለውጪ አገር ታዋቂ ሚዲያ ካልሆኑ ወይም የድርጂት ወኪሎች ካልሆኑ መግለጫ ባይሠጡ ይመረጣል ድርድር ለሚጠይቅ ፋኖ አሁን ላይ ዝግጁ አይደለም ምርኮኛ ምሺግ ይሥራ አማራው ፋኖ ሁኖ ይዋጋ ሌላው ካልፈለገ ሡዳን ይሠደድ

  • @BeteAmharaTV
    @BeteAmharaTV День назад

    Amhara 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmharaFano-አማራፋኖ
    @AmharaFano-አማራፋኖ День назад

    ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን። Bete Amhara Media 💚💛❤️✅✅✅✅

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 дня назад

    ተነስ አማራም ልጅዎችንም ፋኖዎችንም ታገልዉ መፍትሄዉም ትግልነዉም አማራም ልጅም ገዳይም አጋችም ለቢተሰብህንም የተደገሰዉም በመንግስትም እናም በትግርየም መንግስትም በሁለትም ትብብርንም አማራም መዝረፍናም መግደልም መቃማትም ወዳማራም ህዝንም ገዳይም ንብረትም ዘራፊም. እያስላክዉም ህዝባችንም ላይም አደጋም ጋርጠዉበታልም ተነስ ታገላቸዉ አማራም ጅግናም አማራም ልጅም ሁልህም ሰልጥን ሁልህንም ተደራጅእጅንም ለእጅም ተያይዘህም ፋኖም ሁነህም ታገላቸዉ ገዳይዎችህም ቃሚዌችህንም ቢሄሮችም ገዳይዎችህንም ቢሄሮችንም ታጣቂም አባርረህም እርምጃም ዉሰድባቸዉ ወደቢትህም የመጥዉትም አካብበህም ተጠራርተህም በላቸዉ አማራም ልጅም ፋኖም በላቸዉ ሳይቀድሙህንም ቅደማቸዉ አካብበህንም ጠላትም ቢሄርንም የመጣዉም ጤርንም በለዉ ግንባርዉ ግንባርዉም እያልክም ጣለዉ ጅግናም አማራም ልጅም ፋኖም

  • @asmamawmengesha1910
    @asmamawmengesha1910 2 дня назад

    ድል ለጨዋው ጀግና ፋኖ

  • @AmharaFano-አማራፋኖ
    @AmharaFano-አማራፋኖ 2 дня назад

    ስለ ቻናላችን ሀሰብ አስተያየት ፃፉልን

  • @user-rc3dc6xe9x
    @user-rc3dc6xe9x 2 дня назад

    ይበለዉ አማራ ተኝቶ በየተራ ነዉ ሚአልቀዉ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 дня назад

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO SERAWETUN HULU YEZO HULEME KE FITE EYEKEDEMELACEWE BE HULUME AKETACIA BE HULUME BOTA BE HULUME EKEDACEWE HULUNEM YE AMHARA HEZEB TAFACUNE DEL YAGONASEFACEWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 HULUNEM YE AMHARA FANOACEN BEREGEDE HULUME YE AMHARA AREBEGNOCACEN! GENERALOCACENENE! DEGEMO DEGAGMO DEEREBO DERAREBO SEGA YE TEMOLAWENE TAFACUNE DEL YAGONASEFACEWE HAYALU GETA AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 DEL LE EWNETEGNA ETHIOPIAWE GEGNOCIACIN FANOACEN AREBEGNOCACEN DEL LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB ENASCENEFALEN BE HAYALU AMELAKE KENDACEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @mamush2245
    @mamush2245 2 дня назад

    ምንድን ነው አሳምራለሁ ብለህ በአፍንጫህ የምታነበው በእራስህ ድምፅ ቆፍጠን ብለህ አውራ !! እስቲ እርስህ አዳምጠው? አይ'

  • @Afrohabeshamedia19
    @Afrohabeshamedia19 2 дня назад

    Amhara ❤

  • @AmharaFano-አማራፋኖ
    @AmharaFano-አማራፋኖ 2 дня назад

    ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን

  • @AmharaFano-አማራፋኖ
    @AmharaFano-አማራፋኖ 4 дня назад

    ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን❤