- Видео 107
- Просмотров 78 494
አፎሚያ ሾው
США
Добавлен 11 апр 2024
Видео
ይህንን ማመን አልቻልኩም 900 ደመወዝ ምን ላደረገው ነው የእንተረኔት 100 ቆረጡ😭😭😭😭😭
Просмотров 1,4 тыс.4 часа назад
ይህንን ማመን አልቻልኩም 900 ደመወዝ ምን ላደረገው ነው የእንተረኔት 100 ቆረጡ😭😭😭😭😭
ያሳዝናል የደመወዜ ጉዳይ ለምን ለምን ግን ፈጣሪየ ምን አጥፍቸ ይሆን ይህ ሁሉ ስቃይ😭😭😭😭😭😭😭
Просмотров 1,3 тыс.7 часов назад
ያሳዝናል የደመወዜ ጉዳይ ለምን ለምን ግን ፈጣሪየ ምን አጥፍቸ ይሆን ይህ ሁሉ ስቃይ😭😭😭😭😭😭😭
የሶስት ወረ ነፍስ ጡሪ ነሺ ነኝ ልመለስ ነው ወዳገሬ .😭😭😭😭😭
Просмотров 87714 дней назад
የሶስት ወረ ነፍስ ጡሪ ነሺ ነኝ ልመለስ ነው ወዳገሬ .😭😭😭😭😭
ቅዱስ ገብርኤል ባለውለታየ ልጀን ጠብቅልኝ እንካን አደረሳቹ
Просмотров 28514 дней назад
ቅዱስ ገብርኤል ባለውለታየ ልጀን ጠብቅልኝ እንካን አደረሳቹ
በዚህ ደመወዝ ነውዴ ቤት የሚሰራው 😂😂😂😂 ጌታሆይ ተሎ ናናናናጉድ
Просмотров 59914 дней назад
በዚህ ደመወዝ ነውዴ ቤት የሚሰራው 😂😂😂😂 ጌታሆይ ተሎ ናናናናጉድ
ሰራተኛዎ ከፎቅ አልወረድም አለች ደመወዚ ካልተጨመረልኝ ብላ ጉድ
Просмотров 56714 дней назад
ሰራተኛዎ ከፎቅ አልወረድም አለች ደመወዚ ካልተጨመረልኝ ብላ ጉድ
ጉድ ተፍጠር ሰራተኛዎ ልታስባሪርኝ ነው የሰው ያለህ ድረሱልኝ
Просмотров 1,5 тыс.21 день назад
ጉድ ተፍጠር ሰራተኛዎ ልታስባሪርኝ ነው የሰው ያለህ ድረሱልኝ
አረብ ሀገር ከመምጣታቹ በፊት ማድረግ ያለባቹ ነገሮች እባካቹሁ ተጠንቀቁ😭😭😭😭
Просмотров 94828 дней назад
አረብ ሀገር ከመምጣታቹ በፊት ማድረግ ያለባቹ ነገሮች እባካቹሁ ተጠንቀቁ😭😭😭😭
አባትሺ በሆነ ብየ ተመኝው ደሰታሺን ሳይ ቀንም ለሊትም ብስራራ አይደክመኝም ልጄ
Просмотров 724Месяц назад
አባትሺ በሆነ ብየ ተመኝው ደሰታሺን ሳይ ቀንም ለሊትም ብስራራ አይደክመኝም ልጄ
ይሄዉ ቲጂዬ እኔ ኳታር መጀመርያ በ 1200 2አመት ከሞላኝ በኋላ ደግሞ 1500 ነበርኩ የሚከፈልኝ ሲቆላኝ ኢትዮጵያዊ ካልገባዉ ብየ ሂጄ ከ 4ወር በኋላ ዱባይ ጀምሬ 1200 አሉኝ ምን አደርጋለሁ ይሁን ብየ ሄዱኩ ከዛ ደርሼ ደመወዜን ሳይ 1000 ብቻ አልሰራም አልኩ ከዛ ደላላዬ .... ቡዙ ነዉ ጉዱ መጨረሻ ላይ የሁንብየ ስራዉ ስራ እዳይመስልሽ አታስታዉሽኝ የሆነ ነገር ሱሉኝ ደመወዜ 1ሺህ ብሯ ናት ትዝ የምትለኝ😂😂😂😂 እርርር ድብን እያልኩ የማያልፍ የለም አሁን 1ወር ነዉ የቀረኝ ልሼርስ
❤የኔዋ
ወይኔ ወይኔ ትጂዬ እንኳን በሰላም በጣሽ ጠፍተሽብኝ ነበር ሁሌም በልቤ ነዉ የማስብሽ❤❤❤
ሰላም ውዴ ❤❤❤
@አፎሚያሾው የኢሞ ስልክሽን ላኪለሰነኝ
የኛሥአድዶሮለራሡአይበቃም
በርቺ እህት❤❤❤
በሀዋላ እኮ ከ11ሽ በላይ ይሆናል በሀዋላ ላኪ
እህት እስኪ እባክሽን በሀዋላ የሚልክ ብትጠቁሚኝ
@meseretmeseret1446 የት ነሽ
በቃሽ ይህ ይባርክልሽ ብዙ አታውሪ የገኒ እህት ነሽ 😂😂 እንዴ ሁሉን ሚዳለይ ምታወጭው 😂😂
አለመስማት መብትሺ ነው የኔ እህት ይህ የኔ ላይፍ ነው የሚወዱኝ ለሚያከብሩኝ አወራለው መፍትሄ አገኛለው እኔ አለመንኩም
ገነት ምኔም አይደለችም ላሳውቅሺ ብየ ነው😂😂😂😂😛😛😛😜😜😜
@@አፎሚያሾው አይ ሁሉንም ነገር ሚዳ ሲወጣ ሰው ያቀልሻል እንጅ አያከብርሽም አንዳንዴ ከፈጣሪ ጋር ብቻ ምናወራቸው ነገሮች አሉ ስራ ሰጦሻል እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ቤት ችግር አለ ግን ተመስገን ነው ፈጣሪ ያሳልፈናል
Enam bbanc new ymilciw awala alakim
Birih weda lij tiln ymtanoh bitly mitcir alibin
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በርቺ በደንብ ከሰራሽ ከደመወዝሽ የተሻለ ታገኝበታለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እናበረታታት 🎉🎉🎉
አመሰግናለው ውዴ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቆንጆ ነው 9ሺ600 አሪፍ ነው
በሪቸ ወዴ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💝💝💝💝
ምግብካለው እየበላሽእ ሰሪየእ
መቸነውእጥምቀትእ ደረሷልእ
@@hayaomar8089ቅዳሜ ከተራ እዑድ ጥምቀት
ለምንበባንክትልኪለሽእ በሃዋላአየማትልኪውእ
ታዳ አረፍ ነው 9 ሺ
ቁጥር ስተሻታል እንዴ ወረቀቱ ላይ ያለው
የምን ቁጥር ማሬ?
❤❤❤ አይዞሽ
sawde kahoshe 1200 naw magesetachawme yasadakawe naw kaka lameyaku sawoche laferashoche 1000 naw ka 2amate buhala kafalgeshe agareshe kafalgeshe asechamerashe kafalgeshe majamareya bamekafelushe esu edafelagoteshe naw
እደዛኮማለቴአደለምሁሉምአረቦችሁለትአመትበኋላነውሚሉትያችብርእኔኪስአይገባመረንስድነሽሳ
እኔ 800 ብር 3አመት ተጠግርሬ ከነ ክፍታቸው አልሀምዱሊላህ ያልፍል
የኔዉድ እህት ወላሂ 2አመት 800ሰርቸ አሁን አልሀምዱሊላህ መታገስ ዋጋለዉ አሁን ስራ ቀይሬ 1,200 ይከፉሉኛል ከቢሮ 1000ነበር ያመጡ እነሱግ ጨመሩልኝ አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ልጅሺን አይቸ መጣሁ አላህ ያሳድግልሺ
ተስማምተሽ ፈርመሽ ከመጣሽ በኃላ አታለቃቅሺ ጅል አወራርሽ ሁላ ሲያስጠላ ለመጥፋት እያሰብሽ ነዉ ጥፊና ሸርሙጭ ገነት ሚዲያ ላይ ተናግረሻል ሽርሙጥና ዉስጤ ነዉ ብለሻል
Wide raga bayi eyachakolish naw,gana nashi eko siyawikush yasitakakilalu
የኔ እህት አይዞብምሽ በርቺ እሽ እኔ ስመጣ መጀመርያ 3000 በኢትዮጵያ ነበር ሚከፈለው ና ከዛ ከተላመድን በኃላ ነው የጨመሩሉኝ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ምንዛሬም ስለጨመረ ጥሩ ነው ያለሁት
እህቴ አታማሪ እኔ 1300ይከፈለኛል ለልጆቸም ለቤተሰቤም ስረዳ ለኔ 900እንኳ አልቆጥብም ከቆጠብሺዉ ይበቃሻል
ተይ አጠራቅመሽ በጥቁር ገበያ ላኪ እሡ ሴልከው ሥንት ይሆንልሻል ሀበሾች ይላኩልሽ
ማሻአላህ ልጅሺ ቆጆናት አላህ ይጠብቅልሺ❤❤❤❤🎉🎉
ቲጅ ከይቅርታ ጋ ሁልጊዜ አሰሪዎችሽን ትወቅሻለሽ በኩንትራት ስትመጭ የሳኡዲ እና የኢትዮጵያ መንግስት ተስማምተው አንችም እራስሽ 1000 ሪያል ተስማምተሽ ፈርመሽ ከመጣሽ ቡሀላ አትውቀሽ!!! ይልቅስ ሰወቹ መልካም ፈቃዳቸው ከሆነና በፈቃዳቸው ብር ካልጨመሩልሽ ፈርመሽና ተስማምተሽ መተሻል አርፈሽ ስሪ። ግን የምፈራልሽ ነገር ሁልጊዜ ስለ አሰሪዎችሽ ሚዲያ ላይ እያወራሽ ስታማርሪያችው በአሰሪዎችሽ በጀመአቸው አበሾች አይተው ይናገሩና እዳያሳፍሩሽ ዋ!!! አረቦች ስለ ነሱ እና ስለ ቤታቸው በሚዲያ ሲወራ አይወዱም አስቢበት።
አረ በእግዚአብሔር ዝም ብለሽ አታልቅሺ ባለሽ አመስግኝ ስታመሰግኝ ይጨመርልሻል አታማሪ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ አልቅሰሽ ይጨምርልሻል ችግር ስታወሪ ችግር ነው የምትፈጥሪው ደግሞ ሁለት አመት ሙሉ በዚህ ብር ነው የምሰራው በለሽ ታስቢያለሽ አንድ ቀን መዋል ማደራችንን እርሱ ነው የሚያቀው ዝም ብለሽ አታማሪ አመስግኝ ለሚያመሰግን ይጨምርልሽል ይህን እገዛለሁ ይህን አድደርጋለሁ አትበይ ምን ጉድ ነሽ ነው ለይቱብ ብለሽ ነው ሊላ ሀሳብ አጥተሽ ነው 😢
ዱዚ😂😂😂
Bazi birr migeb alseram bayachu mnm ayametum 😢
ማሬእኔም ሳዉዲነኝ
ጥፊባቸው
@@ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ አረእንዳትጠፊየስራአየለምእ ሳውዲወስጥእ አረፈሽስረየእ
1200 ብር ነው እኔ የሚከፈለው
እና ቢሮሽ ነው ጉድ የሰራሽ
የምታወሪው አጣሽ መስል እህህህ
እእእእ😂😂
Weda enam cmtaw wlit wera new lacoily byahew bbanc lecwely cholt samit bhoala dewliw algbam alwiy alkish min honish new bilay birw algbam alcoat enam azinh yzgyal selish new
Era weyyyyy Hoda Kosela😂min gudi new
የኔ ውድ አዩየየየ❤❤❤❤❤
"አትዋሽእ 1ሺብረእ አይሰጡሽምእ
ማሪያምን የምሬን ነው
@@አፎሚያሾው አይዠሽእ
ግደታኮየለባቼውምውነቱንነው
አች ምቀኛ😂😂😂😂
የኔማር አይዞሽ
ለዩቱብ ነወ እንታረኔት ወይስ ለሁሉም ነዉ አይዞሽ ችግር አታዊር ችግር ይጥፈ በርች
የኔውድእኔምዘጠኝመቶነው፡የሚከፈለኝ፡አይዞንዋናውጥሩመሆናቸውነው
አይአቼዱባዮች:ሳውዲይላሉ:አቺደሞዱባይትያለሽ:አዩንአልሰማሻትም:ሳውዲማረኝስትን
❤❤❤
❤
እኔ1000ነው
አይዞሽ ተንሽ ሰራተሽ ሚግብቤት ትስራለሽ አብሽር