- Видео 797
- Просмотров 1 716 745
ሁለ ገብ ዩቱብ Hulu geb chanel جميله ጀሚላ ቻናል
Объединенные Арабские Эмираты
Добавлен 12 мар 2022
አስለም አለይከም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ወድና የተከበራችሁ በመለው አለም ለይ የምትኖሩ Ethiopia ኖች እንዳምን አለችሁ በመጀመሪያ ወደችሁውና ፈቅዳችሁ የቻናላሌ ተከተይ ይሆናችሁ ከምሉ ከልብ እናመሰግናለን አድስ ለሆናችሁ ዳግሞ እንኳን ሰላም መጣቸልኝ ሰብስክራይብ እያዳረጋችሁ እንደታበረታቱኝ በአክብሮት እንጠይቃለሁ በዚህ ቻናል ሁለ ገብ ሲረዋችን እንስረለን ላይክ ሼር በማድረግ ቤት ስብ ይሁኑ ከዘር ከሀይማኖት የፃዳ ነው አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎች ይቀርቡበታል ቤተስብ በመሆን ይተበቢሩን እናመስግንላን
ስበር #ዜና #funnyshorts #food #abelbirhanuየወይኗልጅ
ስበር #ዜና #funnyshorts #food #abelbirhanuየወይኗልጅ
Просмотров: 34 391
Видео
ሁለተኛ ዙር የቁርአን ውድድር #በኢትዮጵያ#funny #duet
Просмотров 12 тыс.16 часов назад
ሁለተኛ ዙር የቁርአን ውድድር #በኢትዮጵያ#funny #duet
ኑ ምሳ እንስራ የመዳን ቅመማዎች#duet #subscribe #food
Просмотров 10 тыс.19 часов назад
ኑ ምሳ እንስራ የመዳን ቅመማዎች#duet #subscribe #food
ምርጥ በፊታችን ቆዳ ልስላሴ የሚጠቅመን ከ50 አመት የሃያ ዓመት የሚያስመስል #comedyvideos #funnyshorts
Просмотров 18 тыс.День назад
ምርጥ በፊታችን ቆዳ ልስላሴ የሚጠቅመን ከ50 አመት የሃያ ዓመት የሚያስመስል #comedyvideos #funnyshorts
የአረቦች የሃሪሲ አሰራር 😋#habesha #funnyvideos #duet
Просмотров 10 тыс.14 дней назад
የአረቦች የሃሪሲ አሰራር 😋#habesha #funnyvideos #duet
ምርጥ ኬክ 🍰#funnyshorts #subscribe #love
Просмотров 19 тыс.14 дней назад
ምርጥ ኬክ 🍰#funnyshorts #subscribe #love
ኑ አበራን ምሳ እንብላ#duet #funnyvideos #food
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
ኑ አበራን ምሳ እንብላ#duet #funnyvideos #food
ምርጥ ምሳ 😋#comedyvideos #funnyshorts #news
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
ምርጥ ምሳ 😋#comedyvideos #funnyshorts #news
ምርጥ ፀጉራችን የዘይት አሰራ በቤታችን ውስጥ#smartphone #duet#funny
Просмотров 31 тыс.21 день назад
ምርጥ ፀጉራችን የዘይት አሰራ በቤታችን ውስጥ#smartphone #duet#funny
ምርጥ የሚሳ አሰራር#duet #subscribe #funny
Просмотров 7 тыс.21 день назад
ምርጥ የሚሳ አሰራር#duet #subscribe #funny
ምርጥ ፀጉራችን የሚያፋፋ የሚያሳድግ የጀዘር ሽንኩርት የዝንጅብል ውሃ
Просмотров 25 тыс.21 день назад
ምርጥ ፀጉራችን የሚያፋፋ የሚያሳድግ የጀዘር ሽንኩርት የዝንጅብል ውሃ
ብሪያኒ በሲጋ ማሻ አላህ 👍#duet #food #subscribe
Просмотров 24 тыс.21 день назад
ብሪያኒ በሲጋ ማሻ አላህ 👍#duet #food #subscribe
ተያይዘን ካልደኸየን የሆነ ነገር።
ትክክል
በርግጥ አዝማሪ ነው ስራው ነው ማንም ሣይሰራ ሣይበላ የሚኖር የለም እርሱ መብቱ ነው ደሬ ያንተ ማጨብጨብ ግን ።ውሻ ከበላበት ይጮሀል የሚባለውን አይነት ነው።
ንዴቴ በፍፁም አልወጣልህ ስላለኝ በናታችሁ በቅርብ ያላችሁ ሰዎች(ለንደን ዲያስፖራ) የለንደን ፋኖ የተባሉትን አንዳንድ ቡጢ/ካልቾ ስጡልኝ። ማይማን ሁላ ኡፍፍፍ። እኔ ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ
ሲጀመር ደሬ ይህንን አይነት ተልካሻ በሚዲያህ ማቅረብ አልነበረብህም፣ ሲቀጥል የለንደን ፋኖ ይሄን ያክል የዱርዬና የመሃይም ስብስብ ነው እንዴ??? ይችን ታክል ማሰብ ያቃታቸው ድኩማን ኡፍፍፍ። ቴዲ ለኢትዮጵያ ምን ያህል ፍቅር እንዳለው መለስ ብለው ያስቡና ይቅርታ ይጠይቁት።
ትክክል ብለሀል ጠንካራ ምክር
ስለ ቴዴ ኮንሰርት የተቃወሙ ሰዎች ግምት ውስጥ ያላስገቡት ነገር 1ኛ/ ከሚያገኘው ገቢ ለተራቡት ሰዎች ለመርዳት አስቦስ ከሆነ (ደግሞም ያደርገዋል) 2ኛ/ እንደተለመደው በአዲስ ዘፈን በሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ሞትና ስቃይ በማቀንቀን አገዛዙን ጎሸም ማድረግ ፈልጎ ከሆነስ
ደረጀ ስለ አሁን ተናገር የአንተን የእውቀት ደረጃ የተፈተነበትና የወረድክበት መልዕክት ነው አሁን ይህን ኮንሰርት ካልሰራ መኖር አይችልም ማለት ቴዲን መናቅ ነዉ ።አሁን ዳንኪራ አያስፈልግም ከአማራ መራር ትግል ላይ ውሀ መቸለስ ነው
You are very bad man stop lie Abey is good leader for Ethiopia
ትክክለኛ ኢትዮጵያ በቴዲ ነው የምትፀባረቀው።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይቅርታ ተቃዉሞ ላነሳችሁ ወንድሞች ያነሳችሁት ሀሳብ በጥቅሉ ስናየዉ ትክክል ቢሆንም 😢። ነገር ግን አሁን በአገር ዉስጥ የሚታገሉ ወይንም እየተሰዉ ያሉ ፋኖዎች በትግል ቦታ ላይ እኮ እየጨፈሩ ነዉ ያሉት ታዲያ ቴዲ ካለዉ የሀገር ፍቅር ምልከታ ኮንሰርት ቢያዘጋጅ ምኑ ላይ ነዉ ጥፉቱ ።ቆም ብላችሁ ብታስቡበት ምናልባት መሐላችሁ ሊለያይ የሚፈልግ ሰዉ ሊኖር ስለሚችል እራሳችሁን ፈትሹ ። ይህን ስትቃወሙ ቴዲን ጀርባዉን መመልከት አይሻልም ወይ ?
እኔ በለድን ፋኖ እሰማማለሁ ቴዲ አሁን ሰአቱ አይድለም ቢረጋጋ ይሻላል ቴዲ ውንድማችን እንጅ ጠላታችን አይድለም በዚህ ሰአት ለአማራ ኮነሰርት አያሰፍለግንም
ጥላሁን ፅጌ ልክ ነው ።ሰርቶ መብላት አለበት
LEMEN NOW TEDDY AFRON KONSRET YELDEN FANOCH YETKAWMUT MEN MALET NOW SERA ATESRA MELE ALEDA TEDDY SETUN FANO NOW MEDAW TESASETACHEHUWALE YETLAT WERA NOW EYASETGABACHEHU YALEY TEDDY HERO NOW YAMHARA JEGNA NOW TELATOCH NACHEW TEDDYN MEKAWOMU SEREGAW YEGABU NACHEW TEDDY LEFANO KAGN EGE NOW VIVA TEDDY TEDDYN MEKAWOMU SEW AYEN YELAWEM SERA ATESERU MALE MEN MALET NOW BASECHQUWAY YEKRETA TEYKUT TEDROSEN KASSAHUNEN BETAM YASAFERALE TELATOCH YAMHARAN HEZB DEGAFE ENDAYNORAW LEMADRGE TELATNET NOW YELENDAN SEWOCH BETAM TESASETACHEHUWALE TELO BELACHEHU ASETBABELU BERASACHEN WEGANE NOW YETNSACHEHU TEWNABDACHEHUWALE
የ ለንደን ፍኖ የሸዋ እተባባልክ ተናከስ ክብረ ቢስ ሁላ ቴዲ አፍሮን መተቸት አቅም የላችሁም ደደቦች
ቷ
ስትወቁ ስቭል ተመታ ልማዳችሁ ነው ቻለው! ያኔ በወያኔ ስትደሰት ነበር! ቻለው! ጀግና እልህ ነበር መጥተህ ጫካ ብትገባ! የፈስ ቁና!
ደረጀ ምን አለ አይባልም ግን ደግሞ እንጀራው ነው ይፈራልም ይዋሻልም ለማይገባው ለአብይ ሳይቀር አንቱታ ያበዛል::ደረጀ አጀንዳ አገኘሁ ብሎ ነው ምክንያቱም ፋኖዎች ስልክ አይመልሱለትም ስልካቸውንም ለመንግስት ቅርበት ላላቸው ግለሰቦች ይሰጣል::
ቴዲችን የሚነካ አማራ አይመሰለኝም ሰራት
ደረጀ ምን አለ አይባልም ግን ደግሞ እንጀራው ነው ይፈራልም ይዋሻልም ለማይገባው ለአብይ ሳይቀር አንቱታ ያበዛል::
ቴዲ ስራው ነው ነጋዴ ሲነግድ ገበሬ ሲያርስ ለምን አርቲስት ስራውን አይሰራም ይባላል::
እድጊ አማራ ጋላ እሮሞች ቴድሮካሶሳ ተግልበጡ
በሀገሩ ህዝብ ላይ የውሽት መልእክት እያስተላለፈ የሚኖር ስራ ስራና ኑር 😢😢 ስራ ሰርተህ ብላ ፣👺
አሰለሙ አለይኩም አህለን እንኳን በደነ መጠሽ በርቺልኝ ሰለም ፍቅር ለሀገረችን ይሁን👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉እንዘየየር ውዴ
ወራዳው ሚድያ አንተ ነሀረያስገደልከው ተብላል አንተ ነብስበላ
ደሬ እንዴው አንተን ያቆይልን!!
ይህን ህዝብ የረገመው ማን ነው??? አጠገቡ ያለውን ወዳጀ ዘመድ ሁሉ እየፈለጉ ማጥቃት ምን የሚሉት እርግማን ነው! ተመልከቱ አንድ ላእ ለትግል ወጥቶ መከራ የሚቀበልን አማራ ወንደሙን ሁሉ ጠላት አድርጎ እገለዋልሁ አስወግደዋለሁ ! ትግል ጠላፊ! ለሽርሽር መጥተው ትግሉን ሊወስዱብን ነው ወዘተ ሲሉ ነው የሚውሉት! እንዴው ምን ዓይነት የፖለቲካ ድውይነት እንደሆነ ለማን እንደሚገባው አላውቅም!!!አርቲስትንት ሙያ መሆኑን ረሳችሁት እንዴ? ገበሬ እያረሰ ነው የሚታገለው ነጋዴውም እነደዚያ!አርቲስቱስ ጦሙን እየዋለ ልጆቹን እያስራበ በየስርቻው ተበትኖ እርስበራሱ ሲናከስ የሚውል ሁላ ቴዲ አይዘፍንም ማለት ምን ዓይነት የድንቁርና ልክ ነው??????
የለንደን ፋኖ ዉስጥ ብልፅግና ገብታለች ማለት ነዉ አሁን ነዉ መጠንቀቅ ገና ብዙ እሠማለን
የጥላሁን ዕጌ ሀሳብ የመላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ ሀሳብ ነዉ አዲህ ነዉ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ጥላሁን
ሀገሩን ህዥቡን እስካሁን ያኮራ ቴዲ አፍሮ በትንሸ ነገር መታማት የለበትም ቴዲ አፍሮ በቅርብ ከሙ ከሙዚቃዉ ለተለዩት መሀሙድ አሀሙድ በወገናዊነት አቅፎ ኢትዮጵያዊነቱን አሳይቶአል ቴዲ አፍሮ አማራም ኦሮሞም ብሄሮች ሁሉ ወጎቹ ናቸዉ ቴዲ ሰለሀገሩ ኢትዮጵያ እያለ እያለቀሰ የዘፈነዉን እንሰማ ብሄ ርነኛ አይደለም
ቴዲ አፍሮ ኮንሰርቱ ላም ምንለየት ያለ አማራን የሚዘክርድንቅ ነገር ሊያቀርብ ይችል ይሆናል የብልግና ዲጂታል ሰራዊት ቶች የሚያወሩት ማንም አይሰማቸውም ቴዲ ድንቅና ብርቅዬ የኢትዮጲያ ልጅ ነው የቴዲ ውለታ ለኢትዮጲያዊያን አይረሳምቴዲ እንወድሐለን❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ቴዲ አሸርጋጅ አይደለም:: አንተስ?
አንተ ግን የሆንክ ዘልዛላ ነገር ነህ። አሁን ቁርጠኝነት የሚፈልግ ሂደት ላይ ነን። ስለዚህ አሁን አማራ ካለበት ሁኔታ አንፃር ኮንሰርት ማድረግ ተገቢ ካልሆነ አይደለም። በቃ
ቴዲ ውድና ብርቅየ ልጀጃችን ነው ኮንሰርት ያዘጋጃል ምን ታመጣለህ!
ደሬ ምን ማድረግ አለበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ኧረ ንፁሐን አለቁ ፣ ኧረ አርሶ አደሮች አለቁ ኧረ ምሑራኖች ፣ ዶክተሮች ፣ ተመራማሪዎች አለቁ
ቴዲ ኮንሰርት አያቅርብ ማለት ተገቢ አይደለም ምክንያቱም መተዳደሪያው ነውና ተቺዎች እስቲ ለ 1 ቀን ሥራ ያቁሙና ከራሳቸው ይጀምሩ ምንም እንኳ ኮንሰርቱ እንዲደናቀፍ ሙከራ ቢደረግም ቴዲ የሕዝብ ነውና ከሚጠበቀው በላይ ያሳካል ።
አርቲስቱ መልካም ስነምግባር አለውና ባልተፈለገ መንገድ መብቱን በሌላ መንገድ መጨፍለቅ ተገቢነት የለውም ።
ተዲ አፍሮ ገንዝቡ ሰብስቦ ለፋኖ የሚሰጠዉ ከሆነ ማድረግ ይቻላል ።ለደስታ ብሎ ከሆነ ግን አማራ በሀዘን በሞት በጭፍጨፍ ነዉ ይለዉ ለምሆኑ ደስታና ጭፈራ ነዉ ይለዉ የአማራ ህዝብ እንየም እንሰዉ እቃወማለሁ ይለንበት ግዜ የአማራ ግዜ አይደለም።
ጠቅላዩ ከሞተ ዓመታት ተቀጥረዋል ሸዋ ክፍለ ሃገር ነዉ እንጅ የጠቅላይ ግዛት አይደለም።
አቤት ውሸት ኩሸት
ሕዝብ እያለቀ ዳንኪራ ተቀባይነት የለውም መሠረዝ አለበት?
እኔ ለለንደን ፋኖ አንድ ምክር አለኝ ቴዲ አፍሮ ያዘጋጀውን ኮንሰርት ባለመግባት ከምንዘምትበት እንደውም ገብታችሁ አንድነታችሁን አሳዩበት፣ድምፃችሁን ለማሰማት አጋጣሚው ጥሩ ነው
ደሬ ይህንን ያዘጋጀው ሌላ አካል ነው አማራ ብሔር አይደለም
ደሬ ቴዲ አፍሮ ማለት ለኢትዮጵያ አንድ የቀራት አንጥሮ ሀብት እሱ ብቻ ነዉ ለአማራም እንደዚሁ ነዉ ቴዲ ግለሰብ ነዉ ብሎ ሚያስብ ካለ ስህተት ነዉ ቴዲ በዘመናችን አንድ ሰዉ ይመጣል ያሠዉም እሱ ቴዲ ነዉ በቃ አደለም ለአብይ ለማንም የማያሽቃብጥ ትክክለኛ የሠዉ ዉሀ ልክ ነዉ
ማነው እስቲ አማራ ተጨፈጨፈ ብሎ ወደ ስራው ያልሄደና ከስራው የቀረ ዲያሰፒራ ካለ ይናገር። እኛ አዚህ ያለነው ወደ ሰራ መሄድ ያቃተን እናተ ስከሰላም ከመዘመር ይልቅ ጥላቻና ጦርነት በመስበካችሁ አይደል እንዴ? ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ስራው እንጀራው ልጆቹን ማሳደጊያው ነው። እናተ ወደ ስራችሀየ ስተሄዱ እና ብር ስታገኙ እርሱ ስራውን ትቶ ይቀመጥ? ምድረ ደንቆ ቀፋይ እና ስደተኛ ሁላ። የኢትዮጵያ ጉዳይ የኛ ጉዳይ እንጂ የእናተ አይደለም። ወንድም ቢቸግረው 20 ፒውንድ እማትሰጥ ሌባና አጭበርባሪ ሁላ አፍህን አትክፈት። አርፈህ ስራህን ስራ ኑሮህን አሸንፍ። ነገ ፋኖ አዱስ አበባን ከተቆጣጠረ እናተም አብራችሁ መጥታችሁ ስልጣን ልትይዙ ነው አይደል ፍላጎታችሁ? ደንቂሮ ሳህን አጣቢ ሁላ አርፈህ ተቀመጥ። አገር አትበጥብጡ።
ህዝቡን የማያከር መጨረሻው ይታወቃል። አሁን ግዜው ለሆድ ወይም ለህሌና። ምክንያት ለማቅረብ የምትሞክሩ ሰዎች በከንቱ አትጃጃሉ።
ትክክል ዘፈን መዝፈን ግዜው ነው እንተ እራስህ ወንበዴ ነህ
የለንደን ፋኖ ቴዲን ይቅርታ ጠይቁ የሱ ሙዚቃ ለአማራ ጠቃሚ ነው
ደረጀ ዛሬስ ምን እያልክ ነው ቴዲ ባለፈው መልካም ስራው አሁን በአማራ እልቂት ላይ በውጭ ሀገር ምንም ለውጭ ሐይሎች ምንም እንዳልተፈጠረ ኮንሰርት ዘፈን ማቅረቡ በአምማራ ህዝብ እልቂት መሳለቅ አይደለም.እያልክ ነው በጣም ያሳዝናል ----
hey selam dere endet neh. ደሬ ያቀረብከው ሀሳብ ጥሩ ነው ቴዲ ኮንሰርት ማቅረቡ ምንም አይነት ችግር የለውም። ቴዲ ለአማራም ለኢቶጲያም ባለውለታ ነው ማንም እየተነሳ በሱ ላይ መዝመቱ ተገቢ አይደለም ቴዲን ከተቃወምነው ማንን ልንደግፍ ነው የእንጀራ ጉዳይ ነው ክልከላው ተቀባይነት የለውም።