Dagi Designe Tube
Dagi Designe Tube
  • Видео 34
  • Просмотров 107 017
በጣም ቀላል የጀርባ ባለ አንድ ፓሪ አሰራር ስፌት// HOW TO SEW A SINGLE VENT ON JACKET #EBS #DONKEYTUBE #ethiopian
በጣም ቀላል የጀርባ ባለ አንድ ፓሪ አሰራር
ስፌት
በዚ ቪዲዮ ጀማሪው ለሆናቹምነባርም ለሆናቹ ይጠቅማቿል ሙሉ ቪዲዮን ተመልከቱት
ሀሳብ አስተያየት ካላቹ ኮመንት ላይም አስቀምጡልኝ
subscribe ያላደረጋቹ subscribe በማድረግ ቪዲዮን ጀምሩ
#design
#donkey
#adey_drama
#ebstv
#seyfuonebs
#ethiopian
#fashion
#sewinghacks
#MACHION
#traumahealing
HOW TO SEW VENT ON JACKET
VIDEO HAS TUTORIAL how to sew a back vent for a coat or jacket without lining ''sewing of vents'' will be useful to make the slit on skirt also.
MY OTHER CHANNEL
TELEGRA //@DagiDesignTube
tiktok// @DagiDesignTube
don't forget to subscribe like share and comment
Просмотров: 2 656

Видео

for designer
Просмотров 372Год назад
for designer
GC BIRTHDAY ትርጉሙ ምን ማለት ነዉ//ጎጃም ካላንደር አላለም DILLA UNIVERSITY 🎓2K15ይለያል
Просмотров 791Год назад
GC BIRTHDAY ትርጉሙ ምን ማለት ነዉ//ጎጃም ካላንደር አላለም ኧረ የተወለድንበት ነዉ dilla university ፈታ በሉ
የዲላ ዮኒቨርስቲ 2015 GC Birthday ናቹራል ከ ሶሻል ብሽሽቅ ይለያል//NATURAL VS SOCIAL ROAST IN DILLA UNIVERSITY
Просмотров 2,2 тыс.Год назад
የዲላ ዮኒቨርስቲ 2015 GC Birthday ናቹራል ከ ሶሻል ብሽሽቅ ይለያል//NATURAL VS SOCIAL ROAST IN DILLA UNIVERSITY dilla university 2k15 ይለያል በጣም ደስ በሚል መልኩ ነዉ የከበረነዉ #roast #design #viral #dance #music #donkey #dilla #university #durecorder #fashion don't forget to subscribe like share fore more
ጦር ኮሌታ አሰራር ለ ጀማሪዎች በቀላሉ// HOW TO MAKE SUIT COLLAR/HOW TO SEW SUIT COLLAR//EASY METHOD //
Просмотров 6 тыс.Год назад
ጦር ኮሌታ አሰራር ለ ጀማሪዎች በቀላሉ// COAT COLLAR CUTTING AND STITCHING EASY METHOD /a unique method// HOW TO MAKE SUIT COLLAR.HOW TO SEW SUIT COLLAR በዚ ቪዲዮ ላይ ኮት መስራት ያልጀመራቹ መስራት ትጀምራላቹ ፣፣፣፣ ለዚ ቁም ነገር አዘል ቻናል ሰብስክራይብ ሼር ላይክ ማድርግ እንዳይርሳ ............................................................................................ ስኮንዶ ላይ ይሆናቹ ከዝ ቪዲዮ ቡሁኣላ ሙሉ ኮት ምስራት ትጅምራላቹ #viral #design #fashion #ethiopian ...
የሱሪ ወገብጌ አሰራር በቀላሉ //How to draft and sew a waistband on pant for beginners #design ዳጊ ዲዛይን ቱብ
Просмотров 9 тыс.Год назад
በዚ ቪዲዮ በቀላሉ የሱሪ ወገብ አሰራር እና አሰፋፍ እናያለን ላይክ ሼር ሰብስከራይብ ማድረግ እንዳይረሳ ከዚ ቪዲዮ በሃላ ሱሪሰዳይ መስራት ትጀምራላቹ How to draft and sew a waistband on pant for beginners trouser sewing waistband stitching part step by step how to cut and sew a perfect waistband on men's pant detailed don't forget to subscribe for more videos #viral #fashion #design #ethiopian #tiktokvideo #ebs #sewinghacks #sewingtutorial #westcoa...
ስዉር የደረት ኪስ አሰራር በቀላሉ /ከባዱ የደረት ኪስ አሰራር//HOW TO MAKE SUIT CHEST POCKET(THE FASTEST $EASIEST METHOD
Просмотров 2,4 тыс.Год назад
ስዉር የደረት ኪስ አሰራር በቀላሉ /ከባዱ የደረት ኪስ አሰራር//HOW TO MAKE SUIT CHEST POCKET(THE FASTEST $ METHOD www.youtube.com/@DagiDesignTube በዚ ቪዲዮ ጀማሪ ለሆናቹም ነባር ለሆናቹም በቀላሉ የደረት ኪስ አሰራር እናያለን ቪዲዮ ከተመቻቹ ላይክ ሼር ሰብስክራብ በማድረግ ለሌሎች ቪዲዮ በቀላሉ ይደረሳቿል #ጨርቅ #የደረትኪስ #sewingtutorial #sewingtips #sewinghacks #pocket #sewingforbigenner #viral #ethiopian #donkytube #EBS #fashion '''''''''''''''''''''''''''''''''''DON'T FORGET...
የሠርጌን ኮት ስሰራ ያጋጠመኝ ነገር//ዳጊ ዲዛይን ቱብ #viral #donkeytube #fashion #design #tiktokvideo #tailoring
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
የሠርግ ኮት አሰራር ማንኛዉም የወንድ እና የሴት ልብስ ዲዛይን ቅድ የምንማርበት ዮቱብ ቻናል ሆነዉ ለዚህ አዝናኝ እና አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጥንታዊነት የዘመነ ፋሽነሰ ነዉ Dagi Design tube. don't forget to subscribe #viral #fashion #ethiopian #ebstv #donkey #ethiopianmusic #sewing #sewingforgirls #sewinghacks #sewingtutorial
የጂንስ ሱሪ ወገብ እና ቁመት እንዴት ይቅነሳል//How To Downsize Jeans(Resize Waist & Legs)
Просмотров 2,3 тыс.Год назад
የጂንስ ሱሪ ወገብ እና ቁመት እንዴት ይቅነሳል//How To Downsize Jeans(Resize Waist & Legs)
የኮት እጅጌ ፓተርን እና አቆራረጥ//Coat Sleeve Cutting Full Tutorial //How To Cut Gent's Coat sleeves
Просмотров 8 тыс.Год назад
የኮት እጅጌ ፓተርን እና አቆራረጥ//Coat Sleeve Cutting Full Tutorial //How To Cut Gent's Coat sleeves
ቀላል የሱሪ ፓተርን እና አቆራረጥ// Easy Pant Trouser cutting and stitching
Просмотров 34 тыс.Год назад
ቀላል የሱሪ ፓተርን እና አቆራረጥ// Easy Pant Trouser cutting and stitching
Dilla University አዲስ ተማሪ በሚያምር በሚያስደስት መልኩ ስንቀበል እየጨፈርን (well come )ብለናል
Просмотров 3,1 тыс.2 года назад
Dilla University አዲስ ተማሪ በሚያምር በሚያስደስት መልኩ ስንቀበል እየጨፈርን (well come )ብለናል
ዘመናዊ የወንዶች ሱሪ ዲዛይን(አሰራር)MODERN MEN'S TO TROUSERS(PANT) DESIGN IN ETHIOPIA
Просмотров 18 тыс.2 года назад
ዘመናዊ የወንዶች ሱሪ ዲዛይን(አሰራር)MODERN MEN'S TO TROUSERS(PANT) DESIGN IN ETHIOPIA
ዉብ ሀገሬ ታላቁ ሩጫ በዲላ
Просмотров 1072 года назад
ዉብ ሀገሬ ታላቁ ሩጫ በዲላ
የወንዶች ኮት እጅጌ አሰራር/Men's coat sleeve pattern
Просмотров 1,9 тыс.2 года назад
የወንዶች ኮት እጅጌ አሰራር/Men's coat sleeve pattern

Комментарии

  • @ChereChere-o9q
    @ChereChere-o9q 8 дней назад

    በነጭ ወረቀት fatteren design ብታሳዬንና የመስመሩ ስም ብትሰጠው የተሻለ ነው።እናመሰግናለን። ❤

  • @HabtamuTesfaye-s1j
    @HabtamuTesfaye-s1j 15 дней назад

    ሱሪሲረዝም፡ለማሳጠርና።ለማጠፍ፡እናአግሩላይ፡ዚፕደ፡ሲተከል፡ለማየትፈልጌነበር

  • @HabtamuTesfaye-s1j
    @HabtamuTesfaye-s1j 15 дней назад

    ጅንስ፡ሱሪ፡ሲረዝም፡ለማሳጠር፡ወይምለመጠፍ።እና፡አጥብቦ፡ዚፕ፡ሲተከል፡ለማየት።ፈልጌነው

  • @Emmati-d3z
    @Emmati-d3z 18 дней назад

    dagi hulem eketatelhalew enam benateh bedenb argeh ye wend kot seralen?

  • @testigaturgerad7963
    @testigaturgerad7963 20 дней назад

    በጣም ግልፅ ነው በርታልን እናመሰግናለን

  • @testigaturgerad7963
    @testigaturgerad7963 20 дней назад

    እስከዛሬ ካየሀቸው ቪዲዮዎች ሁሉ ያንተ በጣም ተመችቶኛል አመሰግነሀለሁ

  • @rozentertainment6078
    @rozentertainment6078 Месяц назад

    wow

  • @kediragazhe5086
    @kediragazhe5086 Месяц назад

    Yemchih abat

  • @user-ih3jl9fj9t
    @user-ih3jl9fj9t Месяц назад

    Ante ga limta ina asayegn??

  • @user-ih3jl9fj9t
    @user-ih3jl9fj9t Месяц назад

    please show me front& ba 6:25 ?ck coat😮

  • @AbduMuhamef
    @AbduMuhamef Месяц назад

    እንደሱሪው የኮቱንም አቆራረጥ እና ፓተርኑን ብትሰራ

  • @AbduMuhamef
    @AbduMuhamef Месяц назад

    ወንድም እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ በጣምነው የተመቸኸኝ ጥርትአድርገህነው የምታስረዳው

  • @user-sd4wk8et7t
    @user-sd4wk8et7t Месяц назад

    Jamari neghn

  • @tgjehovah3661
    @tgjehovah3661 Месяц назад

  • @TamiruWorkinh
    @TamiruWorkinh Месяц назад

    መማር የሚፈልግስ

  • @TamiruWorkinh
    @TamiruWorkinh Месяц назад

    ዋው ያምራል ግን መማር እፈልጋለሁ ስልክ

  • @rr9517
    @rr9517 Месяц назад

    ክር አገባብ ብታሳዩኝ

  • @BilalIdris-fe1gb
    @BilalIdris-fe1gb Месяц назад

    ሰላም እንዴት ዋልክ ወንድሜ ትምህርቱ በጣም ኣሪፍ ነው ግን እኔ ያልገባኝ ነገር ኣለ በ ፓተርን ልኬት መሰረት ነው የቆረጥከው ያለሀው ግን የስፌት ኣይጨመረውም ወይ ወይም ከነ ስፌቱ ደሞ ስትናገር ወይ ደግሞ ስትለካ ኣላየሁም ስለዚ የሲፌት ራሳችን ነው የምንጨምረው በዚ ማብራርያ እፈልጋለሁ

  • @user-go6mi8jb2y
    @user-go6mi8jb2y Месяц назад

    ሁሉንም በሴንትሜትር ለካ

  • @user-mt8uu1sk9n
    @user-mt8uu1sk9n 2 месяца назад

    ስፌቱ ደግሞ ብታሳየን ይበልጥ ግልፅ ይሆንልናል ምክንያቱም የፊት ኪስ እና የዋላ ቡጭቅ ኪስ ለማየት

  • @Teklehaymanothaymant
    @Teklehaymanothaymant 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @AbdellaSirbar
    @AbdellaSirbar 2 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ነው ስፌቱን ብታሳየን ደሞ ይበልጥ ግልፅ ይሆን ነበር

  • @fasilgebreyohannes7362
    @fasilgebreyohannes7362 2 месяца назад

    ስፌቱን አስተምረኝ

  • @SewnnetDeml
    @SewnnetDeml 2 месяца назад

    ትርፍ ስንሰጥ ለሁሉም ነው ማለቴወገብዳሌእናቁመት

  • @Teklehaymanothaymant
    @Teklehaymanothaymant 2 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ነው በኡነት እኔ ኤርትራዊ ኔይ ግን ሏንተ ተከታይ ነው ስፌቱ ግን በደምብ አርገህ አሳየኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NiguseLakew-do8xs
    @NiguseLakew-do8xs 2 месяца назад

    ፈጣሪ ይባርክህ ቀጥልበት ሥፌቱን ደግሞ እድታሥረዳን በተላይ ኪሡ ሥለሚከብድ የኋላዉ

  • @ebrahimtarekegn7212
    @ebrahimtarekegn7212 2 месяца назад

    dess yilal

  • @metasebiatadesse3790
    @metasebiatadesse3790 2 месяца назад

    ስፊቴን አሳየን

  • @WanduFayisa
    @WanduFayisa 2 месяца назад

    Barata bor❤

  • @DarajjeeMan
    @DarajjeeMan 2 месяца назад

    Guddaa galatooma❤❤

  • @Abenezer-se1og
    @Abenezer-se1og 3 месяца назад

    Banta Suri indet indemisefa kene tusku far lakiling

  • @MisrakEshetu-qr3mc
    @MisrakEshetu-qr3mc 3 месяца назад

    የኋላው ፓትሌትአወጣጥአልገባኝም

  • @YoadanAbrham
    @YoadanAbrham 3 месяца назад

    Ymtasrdabt mngd betam harif nw. Muluwn ye coat akorartna asffaf btasayen belly (back vent)

  • @HanaAsmamaw-kd6gl
    @HanaAsmamaw-kd6gl 3 месяца назад

    Ywed. Sufe kot patren sralen ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bh7vu3ck6h
    @user-bh7vu3ck6h 3 месяца назад

    ሰላም ወዳጃችን ዳጊ አሪፍ ነው ነገር ግን የኃላእና የፊት ኪስ አቆራረጥ ብትጨምርበት መልካም ነው ❤️❤️❤️🙏

  • @AdamTashoma
    @AdamTashoma 3 месяца назад

    Thank You ❤

  • @EsmiAdem
    @EsmiAdem 4 месяца назад

    የዋላ ኪስ ከስፌቱ በስንት ወደታች ወደጎን መውጣት ያለበት በተረፈ ደስይላል ረጋብለስለምታስረዳ አመሰግናለው ከሀዋሳ

  • @mkdh7364
    @mkdh7364 4 месяца назад

    Very good

  • @mkdh7364
    @mkdh7364 4 месяца назад

    እኔ የስፌት ባለሞያዎች አንድናቂ ነኝ። የራሴን የወንድ ሱሪ የመስፋት ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ። የምታስረዳበት መንገድም ጥሩ ነው። ልኬቱን ግን በcm ወይም inch በአንዱ ብቻ ብትጨርስ ይገባናል። አንዳንዴ አለካኩ ከተቀላቀለ ለአዲስ ጀማሪ ግራ ያጋባል። በተረፈ፦ ሙሉ አሰፋፉን ብታሳየን እናመሰግናል። ሌላው ደሞ የኖርማል ሱሪ አለካክም እባክህ አስረዳን። አሁን ያሳየኸን የቃሪያ ሱሪ አለካክ ስለሆነ ነው።

  • @JokeNewdesign
    @JokeNewdesign 4 месяца назад

    10Q please part 2

  • @NizaroMubarak
    @NizaroMubarak 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @MilkyasGessesse
    @MilkyasGessesse 4 месяца назад

    Kurethawu ingi

  • @bemnetaschalew
    @bemnetaschalew 4 месяца назад

    ጨረቁን እንዴትነዉ ምናጥፈዉ

  • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
    @kanadesign-libs_sfet_maseltega 5 месяцев назад

    Yimecheshe dagi u can!!!!keep it up bro

  • @user-nd3fo1tr3u
    @user-nd3fo1tr3u 5 месяцев назад

    ኪሥም ብታሣየን የኋላ ኪሥ

  • @KeyradinAdem-cl4sm
    @KeyradinAdem-cl4sm 5 месяцев назад

    ዳጊዬ በርታ

  • @user-fu2me2th8x
    @user-fu2me2th8x 5 месяцев назад

    ሙሉ የኮት አቆራረጥ❤

  • @user-fu2me2th8x
    @user-fu2me2th8x 5 месяцев назад

    ጥሩ ነው ሙሉ አቆራረጡን አሳየን❤

  • @adenyahye8703
    @adenyahye8703 5 месяцев назад

    Thank you very much❤

  • @DfhgfGrggf
    @DfhgfGrggf 5 месяцев назад

    አስጠጣጠፉስ