MENAHRIA RADIO 99.1
MENAHRIA RADIO 99.1
  • Видео 208
  • Просмотров 33 821

Видео

የስነ ተዋልዶ ጤና እና እየተሰጠ ያለው ትኩረት @MenahriaRadio99.1
Просмотров 74 часа назад
የስነ ተዋልዶ ጤና እና እየተሰጠ ያለው ትኩረት @MenahriaRadio99.1 #ethiopia #ethiopian #ethiopianews
በነዳጅ ማደያዎች የሚደረጉ አደገኛ ማጭበርበሮች ! ከተጠቃሚዎች አንደበት !
Просмотров 187 часов назад
በነዳጅ ማደያዎች የሚደረጉ አደገኛ ማጭበርበሮች ! ከተጠቃሚዎች አንደበት ! በሞግዚት ፕሮግራማችን ተመልክተነዋል @MenahriaRadio99.1 #ethiopia #ethiopian #news
''መንግስት ክፉውን በመልካም ለመቀየር እየሰራ ነው” - የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ
Просмотров 2329 часов назад
“የምትሻገር ሀገር በማይሻገር ሃሳብ ስትናጥ ቆይታለች ፤ መንግስት ክፉውን በመልካም ለመቀየር እየሰራ ነው” - የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ
የአደባባይ በዓላት ለፖለቲካ ፍጆታ መዋል እንደሌለባቸው ተገለፀ
Просмотров 209 часов назад
የአደባባይ በዓላት ለፖለቲካ ፍጆታ መዋል እንደሌለባቸው ተገለፀ @MenahriaRadio99.1
የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከሰዓት ይካሄዳል
Просмотров 189 часов назад
የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከሰዓት ይካሄዳል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ይካሄዳል፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ የዓመቱ የመንግሥት የትኩረት መስኮች በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ይቀርባል። የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ የምክር ቤቱን መክፈቻ አስመልክቶ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ከታች ከተያያዘው ማስፈንጠሪያ ያገኙታል፡፡
የኦሮሚያ የእርቅ ስርዓት በክል የሚፈጠሩ ግጭቶችን መፍታት ለምን ተሳነው?
Просмотров 1819 часов назад
የኦሮሚያ የእርቅ ስርዓት በክልሉ የሚፈጠሩ ግጭቶችን መፍታት ለምን ተሳነው? @MenahriaRadio99.1
በአነቃቂ ንግግሮች ሰበብ እየተላለፈ ያለው መልዕክት ....
Просмотров 16День назад
በአነቃቂ ንግግሮች ሰበብ እየተላለፈ ያለው መልዕክት ....@MenahriaRadio99.1
በንባብና በመጽሃፍት ላይ የተጋረጠው አዋጅ ምንድን ነው?
Просмотров 36День назад
በንባብና በመጽሃፍት ላይ የተጋረጠው አዋጅ ምንድን ነው? @MenahriaRadio99.1
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በ79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
Просмотров 197День назад
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በ79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር @MenahriaRadio99.1
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞ ከየት ወደ የት? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 1314 дней назад
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞ ከየት ወደ የት? @MenahriaRadio99.1
“መንግስት ስራ አለ፤ ወጣቱ ስራ ጠፍቷል” ይላል:: የቱ ነው ትክክል?
Просмотров 2014 дней назад
“መንግስት ስራ አለ፤ ወጣቱ ስራ ጠፍቷል” ይላል:: የቱ ነው ትክክል?.... ለውጭ ሃገር የስራ ስምሪት ተግዳሮት የሆነው ጉዳይ @MenahriaRadio99.1
የቀጠናው ውጥረት ወደየት እያመራ ይሆን @MenahriaRadio99.1
Просмотров 14114 дней назад
የቀጠናው ውጥረት ወደየት እያመራ ይሆን @MenahriaRadio99.1
ዝክረ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
Просмотров 5414 дней назад
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በመናኸሪያ እንግዳ ፕሮግራም ሲዘከሩ
በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ የሚወጡ የቁም እንስሳቶች ቁጥር እያሽቆለቆለ ነው ተባለ @MenahriaRadio99.1
Просмотров 1321 день назад
በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ የሚወጡ የቁም እንስሳቶች ቁጥር እያሽቆለቆለ ነው ተባለ @MenahriaRadio99.1
በ32 ከተሞች ውስጥ እየተሰራ ያለው የኮሪደር ልማት ወይስ ሮሮ? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 12221 день назад
በ32 ከተሞች ውስጥ እየተሰራ ያለው የኮሪደር ልማት ወይስ ሮሮ? @MenahriaRadio99.1
ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን አለም-አቀፍ የሰብዓዊ መብት ህግና ስምምነቶችን ምን ያህል ተፈፃሚ እያደረገች ነው? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 2721 день назад
ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን አለም-አቀፍ የሰብዓዊ መብት ህግና ስምምነቶችን ምን ያህል ተፈፃሚ እያደረገች ነው? @MenahriaRadio99.1
የመንግስት ቀዳሚ ትኩረት ሊሆኑ የሚገባቸው ጉዳዮች ምን መሆን አለባቸው? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 3221 день назад
የመንግስት ቀዳሚ ትኩረት ሊሆኑ የሚገባቸው ጉዳዮች ምን መሆን አለባቸው? @MenahriaRadio99.1
ብትኖር ካላደመቅህ፤ ብትሞት ካላጎደልክ አንተ አለህ ይባላል ወይ? - አርቲስት ሳሙኤል ተስፋዬ @MenahriaRadio99.1
Просмотров 3321 день назад
ብትኖር ካላደመቅህ፤ ብትሞት ካላጎደልክ አንተ አለህ ይባላል ወይ? - አርቲስት ሳሙኤል ተስፋዬ @MenahriaRadio99.1
ወታደር ለህዝብ የሚከፍለው መስዋዕትነት ከህይወት በላይ ነው - አርቲስት ሳሙኤል ተስፋዬ @MenahriaRadio99.1
Просмотров 1421 день назад
ወታደር ለህዝብ የሚከፍለው መስዋዕትነት ከህይወት በላይ ነው - አርቲስት ሳሙኤል ተስፋዬ @MenahriaRadio99.1
ባለፉት አመታት ኢትዮጵያ በምን ዘርፍ ስኬታማ ነበረች?
Просмотров 24Месяц назад
ባለፉት አመታት ኢትዮጵያ በምን ዘርፍ ስኬታማ ነበረች?
ለይቅርታ ያለን ቦታ እስከምን ድረስ ነው? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 15Месяц назад
ለይቅርታ ያለን ቦታ እስከምን ድረስ ነው? @MenahriaRadio99.1
ያለ እሴት ጭማሪ የሚላከው ቡና ያስከተለው መዘዝ @MenahriaRadio99.1
Просмотров 5Месяц назад
ያለ እሴት ጭማሪ የሚላከው ቡና ያስከተለው መዘዝ @MenahriaRadio99.1
የዘመን አቆጣጠር ሰርዓትን ማስተዋወቅ እና የገቢ ማግኛ ምንጭ ማድረግ ላይ ምን ተሰራ? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 13Месяц назад
የዘመን አቆጣጠር ሰርዓትን ማስተዋወቅ እና የገቢ ማግኛ ምንጭ ማድረግ ላይ ምን ተሰራ? @MenahriaRadio99.1
ጠንካራ የተፎካካሪ ፓርቲ ለምን ጠፋ ? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 15Месяц назад
ጠንካራ የተፎካካሪ ፓርቲ ለምን ጠፋ ? @MenahriaRadio99.1
ይህ አይነቱ ህገወጥ ስራ እንዲበራከት ያደረገው ምንድነው? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 16Месяц назад
ይህ አይነቱ ህገወጥ ስራ እንዲበራከት ያደረገው ምንድነው? @MenahriaRadio99.1
የጤና ባለሙያዎች የዘወትር ጥያቄ በምን መልኩ ይፈታ? @MenahriaRadio99.1
Просмотров 9Месяц назад
የጤና ባለሙያዎች የዘወትር ጥያቄ በምን መልኩ ይፈታ? @MenahriaRadio99.1
ከአውሮፕላን አልወርድም እንዳሉ ከታክሲም አንወርድም አሉ! @MenahriaRadio99.1
Просмотров 30Месяц назад
ከአውሮፕላን አልወርድም እንዳሉ ከታክሲም አንወርድም አሉ! @MenahriaRadio99.1
በህጻናት ጥቃት ላይ የሚፈረደው የቅጣት ውሳኔ እንዴት ይሻሻል? @CartoonNetworkMENA
Просмотров 8Месяц назад
በህጻናት ጥቃት ላይ የሚፈረደው የቅጣት ውሳኔ እንዴት ይሻሻል? @CartoonNetworkMENA
በካሳ አከፋፈል ስርዓት ላይ የተዘጋጀው አዲስ አዋጅ @MenahriaRadio99.1
Просмотров 15Месяц назад
በካሳ አከፋፈል ስርዓት ላይ የተዘጋጀው አዲስ አዋጅ @MenahriaRadio99.1

Комментарии

  • @HailemariamBitew-ys9dl
    @HailemariamBitew-ys9dl 7 часов назад

    ቀን በቀን መጥፎ ነገር በመፍጠር የወጠረ መንግስት ነው

  • @safitube-nn4bf
    @safitube-nn4bf 3 дня назад

    good information, degmom ewunet new. mefetehe atenal 🥲

  • @Melame-j6b
    @Melame-j6b 10 дней назад

    በትክክል

  • @hagosenega1917
    @hagosenega1917 Месяц назад

    ጥሩ ሙሁራዊ ትንታኔ

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 3 месяца назад

    በአንድ ወቅት በፖስተር ላይ እንዲህ የጎላች የወባ ትንኝ እያሳዩ ለገበሬ ስለጠና ይሰጣሉ አሉ፡፡ ገበሬዎች “እንዲህ ያለ የገዘፈ ትንኝ አላየንም፤ የምትሉን አልገባንም” አሉ ይባላል፡፡ ይቺ የወባ ትንኝ በቪድዮም እንዲሁ እንደፈረጠመች ናት ማለት ነው ወይ??

  • @yonasmezmur7954
    @yonasmezmur7954 3 месяца назад

    It's really, sad! I'm one of them. It's been 4 years now since I bought the house. I can't do nothing. How on earth it takes 4 years to give a decision. even stil, no decision May be 10 year. Who knows.

  • @MikyasAjirew
    @MikyasAjirew 4 месяца назад

    በርቱልን!

  • @muluemebetehaile4967
    @muluemebetehaile4967 5 месяцев назад

    በጣም ደሥ ይላል

  • @MohammedSeidOfficial
    @MohammedSeidOfficial 5 месяцев назад

    …የቢሮ ኪራይ ፈፅመን ህጋዊ የ2015 ፍቃድ አውጥተን የውጭ ሀገር ፓርትነት ጋር ተፈራርመን እንዲሁም የባንክ ጋራንቲ ጨርሰን የብቃት ፍቃድ ያለምንም ምክንያት ተከልክለናል የፍትህ ጥያቄ ማዘግየት አግባብ አይደለም ። ስለዚህ በአስቸኳይ ፍትህ እንሻለን !!!

  • @አብድልፈታአህመድ
    @አብድልፈታአህመድ 5 месяцев назад

    ግልፅነትና ፍትሃዊነት ያጣው ስራና ክህሎት ሚኒስቴር እራሱን ወደታች መመርመር አለበት

  • @abdibilal8208
    @abdibilal8208 5 месяцев назад

    Sirana clot ministry ya sira edil Fatera kahone lamin la 250 agency bikat ......? Lazich ager 1 dollar ena 1 chiging nawu yamisfeligewu

  • @abdibilal8208
    @abdibilal8208 5 месяцев назад

    Sirana clot ministry ya sira edil Fatera kahone lamin la 250 agency bikat ......? Lazich ager 1 dollar ena 1 chiging nawu yamisfeligewu

  • @yohannes362
    @yohannes362 5 месяцев назад

    ውስን ሰዎች ብቻ ስራ የሚሰሩበት ሀገር መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ሁሉም ዜጋ ተወዳድሮ የሚሰራበት ፍትሀዊ የንግድ ስርዓት ሊፈጠር ይገባል።

  • @MariyNegous
    @MariyNegous 5 месяцев назад

    መንግስቱ እራሱ ወንጀለኛ ነው

  • @natnael-se7lc
    @natnael-se7lc 5 месяцев назад

    It’s deeply concerning to witness a government office creating unnecessary barriers on an industry which Ethiopia needs to fuel its economic growth.

  • @AddisBhta
    @AddisBhta 5 месяцев назад

    good news!!!

  • @Ortugul
    @Ortugul 5 месяцев назад

    በአንድ ሀገር ሁለት ዜጋ የለም አንዱ እየሰራ አንዱ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም

  • @sahibudega8164
    @sahibudega8164 5 месяцев назад

    በገዛ ሀገራችን ህጋዊ ፍቃድ ይዜን ስራ እንዳንሰራ ተከልክለናል

  • @safitube-nn4bf
    @safitube-nn4bf 5 месяцев назад

    ገራሚ ዘገባ ነው ፡፡ በርቱልን

  • @milktube8893
    @milktube8893 5 месяцев назад

    good news

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 5 месяцев назад

    😢Keber le kedemow serawit .ye ahunu yalew mekelakeja ye wegen meketa sayehon ye hezb telat chefechafe ye zereja sebseb new😢😢😢😢 . 💚💛❤️🙏🏾

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 месяцев назад

    ትክክል

  • @DajaneGadisa
    @DajaneGadisa 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielWorku-tr3hi
    @DanielWorku-tr3hi 5 месяцев назад

    ሁሉም ነገር የድሮው የድሮው ነዉ የሚያምረው

  • @YalemMarr
    @YalemMarr 5 месяцев назад

    እውነት ነው የወደቀ ቆሻሻ እቃ ነው መግሰት እሚጫወትባቸው በጣም ታሳዝናላችሁ ከአጠገብህ እራቁትህን ተኝተህ አሞራ ሲጫወትብህ ያማአራ ልዮ ሀይል ፍኖ ነው የደረሰልህ የአማራን ህዝብ እደወጋህ ነው እሚቆጠርው

  • @AbebayehuTakele
    @AbebayehuTakele 6 месяцев назад

    kehulu zegoch ejigi yelake kibirina ina digaf yemisifiligu nachew

  • @AbebayehuTakele
    @AbebayehuTakele 6 месяцев назад

    kehulu zegoch ejigi yelake kibirina ina digaf yemisifiligu nachew

  • @tesfayehailu1913
    @tesfayehailu1913 6 месяцев назад

    ክለሽ ተሻክሞ እንጄረ ይህም የቀድሞ ወታደር ነው

    • @tesfayehailu1913
      @tesfayehailu1913 6 месяцев назад

      ክለሽ ተሻክሞእንጄረ የለመነ በአለም የመጀመረየ ወታደር ብኖር የቀድሞው የኢትዮጵያ ነው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 6 месяцев назад

    Yemigermew yehe new...manim leba wesha eyemeta yasnesal...

  • @FikreBezabih
    @FikreBezabih 6 месяцев назад

    One Ethiopia ❤️

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 6 месяцев назад

    ማውሳታችሁ ጥሩነው ግን አሁንም የመጣውም የለውጥ አመራር ያው ወያኔ ነው ለእኛ

  • @FelekeSenbetu
    @FelekeSenbetu 6 месяцев назад

    ማንም ካቢኔ ወደ ውጊያ ሂድ ሲባል የሠበብ ብዛት የመጣል ግን ወታደር እንደሚሞት አውቆ ይህዳል በደሥታም ይሠዋል ከእኛ ይልቅ ዲያሥቦራ ይከበራል ለምን ዶራል ስለሚያመጣ አኛ ግን የምታሣሣ ሒወቱን ነው የሚሠጠው እየራበን አየታመምን በቁጭት እንኖራለን ለቀድሞ ጀግኖች ቢታሠብ አሁን ያለው የሀገር መከላከያ ተሥፋ ይኖረዋል ይታሠብበት መንግሥት የሚኖረው የሚጠበቀው በወታደር ሦለሆነ።

  • @TewodrosTilahun-j7u
    @TewodrosTilahun-j7u 6 месяцев назад

    መጀመሪያ ሀገር

  • @TewodrosTilahun-j7u
    @TewodrosTilahun-j7u 6 месяцев назад

    ሀገሬ ይቀድማል

  • @TewodrosTilahun-j7u
    @TewodrosTilahun-j7u 6 месяцев назад

    እኔም ያባቴን አደራ ለኢትዮጵያ የማገለግልበት ግዜ ነዉ ያለምንም የዘር ልዩነት

  • @TewodrosTilahun-j7u
    @TewodrosTilahun-j7u 6 месяцев назад

    እኛ የጀግና ልጆች ስራ እንኳን እንዳንሰራ እስካሁን እዳንሰራ እየተደረግን ነዉ ለምን የከተማ ልጆች ብዙ አሻትር ተሰራ እባክህ አብይ ምን ክፋት አደረግን አንተ ስልጣን ላይ ሆነህ ብዙ ማገናዘብ እዳለብህ ነዉ አሁን ደሞ ቤት ማፍረስ ለልማት በሚል መጀመሪያ ቤት መች ተሰራ ነዉና ዉጣ የሚባለዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ድሀ ነዉ አብይ አማካሪዎችህን አጥና በትምህት ላይ ይሁን

  • @TewodrosTilahun-j7u
    @TewodrosTilahun-j7u 6 месяцев назад

    አባቴ ለምን ለኢትዮጵያ ነዉ በወቅቱ ሲያገለግል የነበረዉ ዛሬ በዘር ሳይ ብዙ የኢትዮጵያ ልጆች ሲሞቱ አያለሁ ለምን

  • @TewodrosTilahun-j7u
    @TewodrosTilahun-j7u 6 месяцев назад

    አሁን ላሉት ሰዎች የምመክረው ስልጣን ላይ ላሉት ለምን ሞቱ እንዲህ እንዲህ እንዲሄን ነዉ በመጀመሪያ ዜግነት ነዉ

  • @TewodrosTilahun-j7u
    @TewodrosTilahun-j7u 6 месяцев назад

    አባቴ ለኢትዮጵያ ታግሏል ዛሬ እነሱን የሚስታውስ ነገር አለ

  • @BiniyamLove-zv9qo
    @BiniyamLove-zv9qo 6 месяцев назад

    ትክክል

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 6 месяцев назад

    አብይ፡መጣ፡ሀገር፡ፈረሰ፡ሰላም፡ጠፈ፡ሌበ፡በዛ፡ለሌበ፡ተበበሪ፡መንግስት፡ቅሌታም፡አብይ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 6 месяцев назад

    የምን፡ልማት፡ነው፡ህዝብ፡እያስለቀሰ፡እብድ፡አብይ፡ሌበ፡አምበገነን፡

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 6 месяцев назад

    አረ፡መንግስት፡ለህዝብ፡እያሰበ፡አይደለም፡እያፈናቀለ፡እየወረወረ፡ልማት፡የለም፡አሁን፡ህዝቡ፡በቅቶታል፡ህዝቡ፡መነሳት፡አለበት፡መንግስት፡ህዝብን፡እያሰቃየ፡እየጮቀነ፡ህዝቡ፡ሆብሎ፡ይነሳበታል፡ለዚህ፡ቅሌታም፡መንግስት፡ቅሌታም፡መንግስት!!!!!!!!!!!!!!!

  • @FanoEthiopia-hh7jz
    @FanoEthiopia-hh7jz 6 месяцев назад

    ❤🎉

  • @WubeMulat
    @WubeMulat 6 месяцев назад

    wow amanye berta des yilal

  • @GondarEthiopia
    @GondarEthiopia 6 месяцев назад

    ጌታሁን እናመሰግናለን

  • @FanoEthiopia-hh7jz
    @FanoEthiopia-hh7jz 6 месяцев назад

    በርካታ መ.ሰራዊት ጎዳና ላይ ወድቀው ይታያሉ

  • @FanoEthiopia-hh7jz
    @FanoEthiopia-hh7jz 6 месяцев назад

    ዘገባ እንዲህ ነው። ጀግኖች በርቱልን

  • @AbolMedia166
    @AbolMedia166 6 месяцев назад

    lebetesebu enekebekabie ena degaf yasefelegal

  • @AbolMedia166
    @AbolMedia166 6 месяцев назад

    mekelakeya serawit yemigebawun keber eyagegne ayedelem