- Видео 95
- Просмотров 503 875
ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ - Zemare Dawit Tube
Кения
Добавлен 26 авг 2020
ይህ የዝማሬ ዳዊት Official ቻናል ነው። በዝማሬ ዳዊት ቻናል የተለያዮ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንማማራለን እንዲሁም ወቅታቸውን የጠበቁ ዝማሬዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን።
🛑 ትክክለኛው የቅዱስ ሚካኤል ስዕል የቱ ነው?
ጥያቄ
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ሰይጣንን እረግጦ ባቶቹ እና ጡንቻዎቹ እየታዩ የተሳሉ አሉ። ሁለተኛው በተለይ በሁሉም እጅ ላይ አለ። ዝማሬ ዳዊት በዚህ ላይ የናንተ አስተምሮት ምንድን ነው?
መልሱ በድምጽ ተቀምጧል

Просмотров: 1 772
Видео
አንዲት ሴት ከወለደች በኋላ ልጇን ክርስትና ሳታስነሳ ብትሞት ፍታት ይደረግላታል ወይ?
Просмотров 335Год назад
ጥያቄ 1, አንዲት ሴት ከወለደች በኋላ ልጇን ክርስትና ሳታስነሳ ብትሞት ፍታት ይደረግላታል ወይ? 2, 1ኛጢሞ 3፥1 ኤጲስ ቆጶስ አንድ ሚስት እንድትኖረው ይናገራል፤በቤተ ክርስቲያናችን ስርዓት ደግሞ ጳጳስ(ኤጲስ ቆጶስ) የሚሆነው ድንግል ነው ይህ እንዴት ነው? መልስ በድምጹ ላይ ተልኳል አዳምጡት
🛑 በቁርባን የተጋባ ሰው በሰንበት ውሃ ቢያልቅበት ቀድቶ መጠጣት ይችላል ወይ? ሰንበትን ማፍረስ አይሆንም ወይ?
Просмотров 707Год назад
የቆረበ ሰው በሰንበት ውሃ ቢያልቅበት ቀድቶ መጠጣት ይችላል ወይ? ሰንበትን ማፍረስ አይሆንም ወይ? ለሚለው ጥያቄ የተመለሰ መልስ እና ስለ ሰንበት አከባበር የተሰጠ ማብራሪያ አዳምጡት።
እኛ የምንኖረው የተጻፈልንን ነው ወይስ የምንኖረውን ነው የሚጻፍልን?
Просмотров 496Год назад
- ምድር ለምን ተፈጠረች ማለት አዳም ገነት እያለ ማለቴ ነው? - እኛ የምንኖረው የተጻፈልንን ነው ወይስ የምንኖረው ነው የሚጻፍልን? የሚሉት ጥያቄዎች የተመለሱበት ነው አዳምጡት!
እግዚአብሔር አምላክ ሰዎችን የሚያሳስተዉን ሴጣንን ለምን አላጠፋውም?
Просмотров 263Год назад
ጥያቄ? እግዚአብሔር አምላክ ሰዎችን የሚያሳስተዉን ሴጣንን ለምን አላጠፋውም? የቤተክርስቲያን አስተምሮ በዚህ ላይ ምን ይመስላል?
ፀበል ስንጠመቅ እርቃናችንን መሆን አለብን ወይስ በልብስ? ፈጣሪ ምን ሰራህ እንጂ ምን በላህ አይልም ይላሉ?
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
*የሙስሊም ስጋ መብላት ችግር አለው ? ፈጣሪ ምን ሰራህ እንጂ ምን በላህ አይልም(የተፈቀዱ ምግቦች)ይላሉ *ፀበል ስንጠመቅ እርቃናችንን መሆን አለብን ወይስ በልብስ? ፀበል/ጸበል ❌ ጠበል✅ ትክክለኛው ፊደል ይህ ነው
‼️ ሕልመ ለሊት አላስቸገራችሁም? ምንድ ነው ነገሩ? ክፍል አንድ
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች 1⃣ ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች ruclips.net/video/HXh1IUuBOrE/видео.html 2⃣ እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን ruclips.net/video/Asx80GdsDDE/видео.html 3⃣ 666 እና የውጭ ዘፋኞች ruclips.net/video/3iFggkALrws/видео.html 4⃣ ዘፈን እንዴት ተፈጠረ? ማንስ አስተማረን? ruclips.net/video/1P421kYHutU/видео.html 5⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 1 ruclips.net/video/qevNJ5hYQ90/видео.html 6⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 2 ruclips.net/video/3H0Fk...
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ።
Просмотров 619Год назад
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ። በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ (ዶ/ር) በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ሐምሌ 9 ቀን 2009 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አንብሮተ ዕድ የሾሙት ጳጳሳት 14 ኤጲስ ቆጶሳት መካከል አንዱ ነበሩ። ብፁዕነታቸው ለረጅም ጊዜ ከሀገር ውጪ እና በሀገር ውስጥ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሊሻላቸው...
የአባ አጋቶን ምላሽ “ከመልካም ሥራ ሁሉ የትኛው በጎ ሥራ ከሁሉ የበለጠ ጥረት ይጠይቃል?” - Aba Agaton Tsom ena tselot
Просмотров 334Год назад
የአባ አጋቶን ምላሽ “ከመልካም ሥራ ሁሉ የትኛው በጎ ሥራ ከሁሉ የበለጠ ጥረት ይጠይቃል?” - Aba Agaton Tsom ena tselot በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች 1⃣ ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች ruclips.net/video/HXh1IUuBOrE/видео.html 2⃣ እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን ruclips.net/video/Asx80GdsDDE/видео.html 3⃣ 666 እና የውጭ ዘፋኞች ruclips.net/video/3iFggkALrws/видео.html 4⃣ ዘፈን እንዴት ተፈጠረ? ማንስ አስተማረን? ruclips.net/video/1P421kYHutU/видео.html 5⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍ...
🛑 በዐቢይ ጾም ይህንን ማድረግ በጣም ከባድ ነው እስከ ውግዘትም ያደርሳል! ሁላችሁም መስማት ይኖርባቹሀል!
Просмотров 2 тыс.Год назад
በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች 1⃣ ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች ruclips.net/video/HXh1IUuBOrE/видео.html 2⃣ እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን ruclips.net/video/Asx80GdsDDE/видео.html 3⃣ 666 እና የውጭ ዘፋኞች ruclips.net/video/3iFggkALrws/видео.html 4⃣ ዘፈን እንዴት ተፈጠረ? ማንስ አስተማረን? ruclips.net/video/1P421kYHutU/видео.html 5⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 1 ruclips.net/video/qevNJ5hYQ90/видео.html 6⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 2 ruclips.net/video/3H0Fk...
ሰበር መረጃ‼️ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ይህን ሊያደርግ ይገባል!
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች 1⃣ ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች ruclips.net/video/HXh1IUuBOrE/видео.html 2⃣ እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን ruclips.net/video/Asx80GdsDDE/видео.html 3⃣ 666 እና የውጭ ዘፋኞች ruclips.net/video/3iFggkALrws/видео.html 4⃣ ዘፈን እንዴት ተፈጠረ? ማንስ አስተማረን? ruclips.net/video/1P421kYHutU/видео.html 5⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 1 ruclips.net/video/qevNJ5hYQ90/видео.html 6⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 2 ruclips.net/video/3H0Fk...
🛑ሁሉም ይስማ! አሳ በጾም ወቅት ይበላል ወይስ አይበላም? ምንድን ነው ማስረጃው? ከምንስ የመጣ ጥያቄ ነው?
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች 1⃣ ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች ruclips.net/video/HXh1IUuBOrE/видео.html 2⃣ እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን ruclips.net/video/Asx80GdsDDE/видео.html 3⃣ 666 እና የውጭ ዘፋኞች ruclips.net/video/3iFggkALrws/видео.html 4⃣ ዘፈን እንዴት ተፈጠረ? ማንስ አስተማረን? ruclips.net/video/1P421kYHutU/видео.html 5⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 1 ruclips.net/video/qevNJ5hYQ90/видео.html 6⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 2 ruclips.net/video/3H0Fk...
🛑 ማሕተብ ማሰር እንዴት መቼ እና ማን ጀመረው! |Mahiteben albetisim| በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
Просмотров 314Год назад
🛑 ማሕተብ ማሰር እንዴት መቼ እና ማን ጀመረው! |Mahiteben albetisim| በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ምስጢረ ሥላሴ የመጨረሻው ክፍል | አምስቱ አዕማደ ምስጢራት |
Просмотров 509Год назад
ምስጢረ ሥላሴ የመጨረሻው ክፍል | አምስቱ አዕማደ ምስጢራት |
🛑 ምስጢረ ሥጋዌ የክርስቶስ ሰው መሆን | አምስቱ አዕማደ ምስጢራት | ክፍል አንድ!
Просмотров 918Год назад
🛑 ምስጢረ ሥጋዌ የክርስቶስ ሰው መሆን | አምስቱ አዕማደ ምስጢራት | ክፍል አንድ!
እግዚአብሔር አብ ከክርስቶስ ጋር በዕለተ አርብ አብሮ ተሰቅሏል? ከእናንተ ለተጠየቀው ጥያቄ የተሰጠ መልስ
Просмотров 259Год назад
እግዚአብሔር አብ ከክርስቶስ ጋር በዕለተ አርብ አብሮ ተሰቅሏል? ከእናንተ ለተጠየቀው ጥያቄ የተሰጠ መልስ
ልጆቻችንን ለታቦት እንስጥ ወይስ ለክርስትና እናት እና አባት? ከእናንተ ለተጠየቀው ጥያቄ የተሰጠ መልስ
Просмотров 2,2 тыс.Год назад
ልጆቻችንን ለታቦት እንስጥ ወይስ ለክርስትና እናት እና አባት? ከእናንተ ለተጠየቀው ጥያቄ የተሰጠ መልስ
🛑 የክርስቶስን ልደት እንዴት ላሳልፍ? ሶሪያዊው ቅዱስ ኤፍሬም የሚለን ነገር አለው።
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
🛑 የክርስቶስን ልደት እንዴት ላሳልፍ? ሶሪያዊው ቅዱስ ኤፍሬም የሚለን ነገር አለው።
🛑 ጻድቃን ላይ ለሚዘባበቱ መናፍቃን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን! የጻድቁ ተክለሃይማኖት አጭር ታሪክ
Просмотров 681Год назад
🛑 ጻድቃን ላይ ለሚዘባበቱ መናፍቃን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን! የጻድቁ ተክለሃይማኖት አጭር ታሪክ
🛑 "ምስጢረ ሥላሴ በቡሉይ እና በሐዲስ ኪዳን" - አምስቱ አዕማደ ምስጢራት
Просмотров 565Год назад
🛑 "ምስጢረ ሥላሴ በቡሉይ እና በሐዲስ ኪዳን" - አምስቱ አዕማደ ምስጢራት
🛑 "አምስቱ አዕማደ ምስጢራት" - የቤተክርስቲያንን ዶግማዊ ትምህርቶችን ማወቅ የአንድ ክርስቲያን ግዴታ ነው!
Просмотров 1,8 тыс.Год назад
🛑 "አምስቱ አዕማደ ምስጢራት" - የቤተክርስቲያንን ዶግማዊ ትምህርቶችን ማወቅ የአንድ ክርስቲያን ግዴታ ነው!
🛑 እስቲ ይችን እንኳን ከጉንዳን እንማር! - "የሰው ልጅ ካስተዋለ እያንዳንዱ ተፈጥሮ አስተማሪ ነው"
Просмотров 529Год назад
🛑 እስቲ ይችን እንኳን ከጉንዳን እንማር! - "የሰው ልጅ ካስተዋለ እያንዳንዱ ተፈጥሮ አስተማሪ ነው"
✝ |ክፍል 2| መጽሐፍ ቅዱስ 81 ስለመሆኑ ማስረጃ❓- Evidence that the Bible is 81?
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
✝ |ክፍል 2| መጽሐፍ ቅዱስ 81 ስለመሆኑ ማስረጃ❓- Evidence that the Bible is 81?
🛑 በተለይ ለኛ ዘመንን ለምንል ሰዎች ልንሰማው የሚገባ! 1 ደቂቃ ብቻ ናት!
Просмотров 628Год назад
🛑 በተለይ ለኛ ዘመንን ለምንል ሰዎች ልንሰማው የሚገባ! 1 ደቂቃ ብቻ ናት!
🛑 |ክፍል 1| ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱስ 81 ወይስ 66??? እጃችን ላይ የያዝነውስ ባለ ስንቱን ነው??? ልታደምጡት ይገባል
Просмотров 4,5 тыс.Год назад
🛑 |ክፍል 1| ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱስ 81 ወይስ 66??? እጃችን ላይ የያዝነውስ ባለ ስንቱን ነው??? ልታደምጡት ይገባል
🛑 በ2 ደቂቃ አጠር ብሎ የተዘጋጀ "ውርጃ - Abortion" - በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮ
Просмотров 6342 года назад
🛑 በ2 ደቂቃ አጠር ብሎ የተዘጋጀ "ውርጃ - Abortion" - በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮ
ጥያቄ ክፍል አንድ ፤ ከምዕመናን ለተጠየቁ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ!
Просмотров 1 тыс.2 года назад
ጥያቄ ክፍል አንድ ፤ ከምዕመናን ለተጠየቁ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ!
ገነት እና ሲዖል! ብዙዎቻችን ሲዖልን ከመፍራት ይልቅ ገነትን እንድንወዳት እና እንድንናፍቃትየሚያደርግ ቪድዮ ነው።
Просмотров 1,4 тыс.2 года назад
ገነት እና ሲዖል! ብዙዎቻችን ሲዖልን ከመፍራት ይልቅ ገነትን እንድንወዳት እና እንድንናፍቃትየሚያደርግ ቪድዮ ነው።
መላእክት መንፈስ አይደሉም እንዴ ሰይጣንስ ቢሆን ? መንፈስን ከመንፈስ ዉጪ ማየት የሚችልስ አለ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አበቱ እደሀጤያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ አቤቱ ማርን❤
ትምህርታችው ጥሩ ነው ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድም ሆነ ሴት እራሱን ስለሚያውቅ ለምን አሰፈገ ሰጋ ደሙን መቀበላቸው ስለሆነም ኻዒያት ነው እዚኦ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታሐፅበኒ እግዚኦ እምበረድ ወእጻዐዱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን😢ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ጌታሆይ እርዳኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን ከተቀበላቹኽ በሗላ ተጠበቁ ያሉ መምህር ሌሎች አባቶች ግን ችግር የለውም እደውም መፈስ ቅዱስ ከናተጋር ነው እና አባባል ነው ያሉን
እግዚአብሔር ሆይ እኔ ቆሻሻ ልጁህ ይቅር በለኝ😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን ❤❤❤