- Видео 189
- Просмотров 370 652
shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
США
Добавлен 2 сен 2014
I present Ethiopian traditional food and modern food, birthdays, anniversaries ,special entertainment programs and songs. የኢትዮጵያ የባህል ምግቦች አስራርና በቀላሉ ምግቦችን እንዴት እንደምንሰራና ከተለመደ ውጪ በቤታችን ያሉ ምግቦችን እንዴት ለጤና ተስማሚ አርገን እንደምን ብላ እናያለን በተጨማሪ ያዝናናሉ ብዬ ያሰብኩትን የተለያዩ የልደት ፣ የመዝኛኛ፣የአመትባል ልዩ ፕሮግራሞችን ፣መዝሙሮችን አሳያችዋለው
Видео
Minnesota whether 2023 February "ይህም አለ"
Просмотров 720Год назад
Minnesota whether 2023 February "ይህም አለ"
jbs "የኤርትራ ና የኩናማ ባህላዊ አልባሳትና እቃዎች "
Просмотров 1 тыс.2 года назад
jbs "የኤርትራ ና የኩናማ ባህላዊ አልባሳትና እቃዎች "
2015 እንኳን አደረሳችሁ/ Happy New year Ethiopia
Просмотров 1,4 тыс.2 года назад
2015 እንኳን አደረሳችሁ/ Happy New year Ethiopia
international festival in Worthington ( Ethiopia)
Просмотров 5742 года назад
international festival in Worthington ( Ethiopia)
St.Mary's school kindergarten graduation and Award 2022 @shewafikreሸዋፍቅሬ
Просмотров 2902 года назад
St.Mary's school kindergarten graduation and Award 2022 @shewafikreሸዋፍቅሬ
እንቁላሉ በሊጥ መቀየር አይቻልም?
የፈረንጅ ቃሪያ? ማለት? ኢትዮጲያ ያ አይነት አይተሽ አታቂም? ይቀርታ አርጉልኝና አንዳንዶቻቹ አገራችንን ምንም እንደሌለ አርጋቹ ምታዩ ባካቹ፤ ጥይቁ ምታቁትን ሰው።
በተለምዶ ሚጠረበት ነው ማያቃጥለው ትልቁ ለማለት ነው ይቅርታ ቅር ካለሽ
ካንቺ አይቼ የሚገርም ድብ ነገርኩት እጅሽን ይባረክ
አመሰግናለሁ
ትችያለሸ ❤
ራበኝ ርቦኛል ምናለ ቶሎ ብታቀርቢው
Eshi aqrebalewu
በጣምደስይላል💞💞💞💞
ከሻይ ጋር ቃር ያመጣል
እንደዚህ ነው ማክበር ።
ሰላም ሸዋዬ እመብርሀን ትቅሰብሽ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
አሜን
አሜን አዎ ተጠፋፋን ሰላምዬ አልተመቸኝም ነበር ❤
Shewaye congra🎉 inde Mulye yehagere lij nat iko post arga ayichalehu anchi nesh leka? hashu wai'i haremuko💞🙏💞
አመሰግናለሁ የእኔም ምርጥ ጓደኛዬ ናት
ሸዋ ፍቅር እንዴት ነሽ ወይኔ በስንት ጊዜዬ አየሁሽ እውነት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 😍😍😍
Watching❤❤
Happy birthday❤❤❤
መጠኑስ ምን ያክል ቃሪያ ነጭ ሽንኩርር ወዘተ ንገሪን
yamralu
👍
👍
እሚያኮራ ቋንቋ እየተባለ ለን ለምን እንግሊዝኛ ትቀላቅያለሽ ምግቡ ጥሩ ነዉ
ይቅርታ ቋንቋ ችንማ የሚያኮራ ነው አላፍርበትም
Ababa Kedamon yemimeslu abat.
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ በጣም ደስ ይለል እጅሽ ይባርክ በርቺልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉
salmi lazi beti salmachu yabzlachu hulachumi wwawaw baxami arifi koytaa nabrani barachi wde🎉🎉❤❤
የት ነው ቦታው
Southdakota
ዋኼላ ይባላል
በየት አከባቢ ነው እንደሱ የሚባለው
ሰላም ሽዋፍቅር እንካን ደና መጣሽ በጣም ልየት ነጭሽንኩት የድንብላል ቅጠል በጣም ቆንጆለጤናየሚስማማ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕
እንኳን አደርሳቹ🎉🎉🎉 ዋውው ደስ ስትሉ
እናመሰግናለን አለሽ አንቺ ግን
ሸዋዬ እንኳን አደረሳችው በጣም ነው የምታምሩት ዘመኑን የፍቅር የደስታ ያድርግልን
ዋውውው
ዋው ሸዋዬ እንዴት እንደምታምሩ በዛ ላይ አለባበሳችሁ ሁሉ ነገር ያምራል እግዚአብሔር አዲሱ ዘመን የደስታ የሰላም የፍቅር ዘመን ያርግልን ጥሩ ነው ለልጆቻችሁ ጥሩ አርአያ በህላችንንም እያሳያችሆቸው ነው ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ብለናል ለእናንተም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአመት ሰው ይበለን የኔ ቆንጆ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏💞👌
አመሰግናለሁ
ዋው እንዴት እንደምታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን ለዋዜማው የሰላም የጤና የፍቅር አገራችን ሰላምና አለም ሁሉ ሰላምና ያርግልን ለእናንተም እድሜና ጤናው ይስጣችሁ ፎ ብላችሆል የኔ ቆንጆዎቹ መር ስላረግሽን እናመሰግናለን የአመት ሰውን ይበለን 🙏💕👌
አበባዮዎሽ እልልልልልልልል ውይ ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያያቹሁ ፍቅራቹሁን ያብዛው ድንቅ የሆነ ጊዜ ነው ያሳለፋቹሁት ❤❤❤ ሽዋየ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን
ዋው ሽዋየ እንዴት እንደምታምሩ ፋ ድምቅ ብላችሁ ባአሉን በሚገልጽ አልቤሳት ተውባቹሁ በሀይማኖት ሳትለያዩ ያገራችሁን ወግና ደንብ ቆንጆ ባህል በፍቅርኔ በደስታ በመተባበር እዬሳለፋቹሁት ማየትን የሚያስደስት ምንም ነገር የለም እናንተ ናፍቆታችሁን እየተወጣቹሁ በዛውም ለልጆቻችሁ ይህን ድንቅ ባህል ለትውልድ እያስተሌለፋቹሁ ቡመሆናቹሁ ደስ ይሌል ቀጥሉበት አይለያያቹሁ አመት ካመት በሰላም በፍቅሩ ያድርሳቹሁ ተባረኩ ❤
ሙስሊሞቹ እንዴት ደስ ይላሉ አብሮነታቸዉ ኢትዮጰያን መለየት አይቻልም
ሰላምሽ ብዝት ይበልል እንኳን አደረሳችው መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሀገራችንም ሰላም ፣ፍቅር ፣ጥጋብ የሞላበት ዘመን ያድርግልንከመጣብን መከራ እግዚአብሔር አውጥቶን ሰው በሰውነቱ እንዲከባበር እንዲዋደድ ያድርግልን መልካም አዲስ ዓመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አሜን
ሰላም ላንቺ ይሁን የሸዋ ፍቅር መጪው አመት ደስ የሚል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን ላገራችን መልካሙን ያምጣልን አሜን በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ላይክ ሼር ❤
አሜን እናመሰግናለን
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሸዋዬ የነረ ውድ ዋውው በጣም ያምራል ዋውው አለባበሳችሁ አበባየሆሽ ስትጨፍሩ ደሰሰ ስትሉ ዋውው አይለያችሁ እንኳን አደሰሳችሁ አደረሰን 👍❤👌❤
አሜን እናመሰግናለን
ሠላም ሸዋየ
እሙዬ እንዴት ነሽ
@@shewafikreሸዋፍቅሬ ሠላምነኝ አንችስ እህቴዋ
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሸዋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🙏🙏 በጣም ደሰ የሚል ጊዜ እንዳሳለፍችሁ ጥርጥር የለኝም የአመት ሰው ይበለን ታምራላችሁ ተባረኩ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ 🙏🙏💖💖
አሜን
ሰላም ላንቺ ይሁን ዲያንዬ 🙏 ዋውውውው ነው በጣም ታምራላችሁ አቤት ፍቅር አይዎሰድባችሁ አመት አመት ያድርሰን የእግዚአብሔር ፍቅር ጥበቃ ጥበቃ ይብዛልን እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ተባረኪ🙏💖
አሜን
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሸዋዬ ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ ስታምሩ ዘመኑ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልን ፈጣሪ አበባየሆሾ ለምለም አበባየሆሽ....
አሜን
ዋዉዋዉ እደት ደስ የሚል ህብረት ነው ያላችሁ በጣም ነው ደስ የሚልለው እንካን አብሮ አደረሰን የተባረከ ዘመን ያርግልን አሜን አሜን🙏❤️❤️❤️
አሜን
ዋዉዋዉ ሽዎፍቅር ህብረታችሁ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አመት እመት ያድርስን በስላም በደስታ እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሰላም ሸዋየ እንኳን ሰላም መጣሺ አድሰ አመት ደረሰ እንዴ መልካም አድሰ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን🎉🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🏵🏵
አሜን
ምንድን ግላፍ
ሸዋዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ሀገርኛ ከለር ነወሰ ያለው 👌
ዋው ሸዋዬ እንዴት እንደምታምሩ አለባበሳችሁ በዛ ላይ የቡና ሴሪሞኔው ልዬ ነው ይች ናት ኢትዬጽያ አንድ ቤተሰብ ነው የምትመስሉት እርግጠኛ ነኝ ከልጆቻችሁ ጋር ጥሩ ግዜ እንዳሳለፍችሁ ለእኛም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏💞
ሸዋዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በዛ ላይ ስታምሩ እንዲህ ናት አገሬ ኢትዬጽያን ኢትዬጽያን ትሸታላችሁ በጣም ታምራላችሁ ቆንጆዎች ሼር ስላረግሽን እናመሰግነዋለን 🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን ዳያን ዋው በጣም ታምራላችሁ ኢትዮጵያን ከፈ አደረጋችሁ በሰው ሀገር ተባረኩ አንድነት ውበታችን ነው እናመሰግናለን 🎉
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሸዋዬ ቆንጆ በጣም የሚያምር ዝግጅት ❤❤