ሳ tube
ሳ tube
  • Видео 12
  • Просмотров 25 186
እርእስ የለውም | ሀዘንተኛ ብእር የወለደው ግጥም | ልብ ሰባሪ ግጥም |
እውነት በውኔም በህልሜም እንዲህ ያለ የዘመን ክፋት ላይ እንደርሳለን ብዬ አስቤ አላውቅም። ነገር ግን በናስብም ባናስብም ከዚህ የከፋ ዘመን ላይ መድረሳችን የግድ ሆኖ ላይን እንኳ የምታሳሳዋን እህቴን አውሬ በግፍ ነጥቆኛል። ታዲያ እህቴ የኔ ብቻ ሳትሆን ያንተ ፣ያንቺም ናት እና ፍት ልንጠይቅ ይገባል። በየበራችን እስኪያንኳኳ ድረስ መጠበቅ የለብንም ።
ፍትህ ለፌበን
Просмотров: 438

Видео

ነበርኩኝ ድንቅ በትዝታና በቁጭት የተሞላ ስሜት አዘል ግጥም |ነበር|
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
የሰው ልጅ በተለያየ ስሜትና ሁኔታ ከመኖር ወደ አለመኖር ሊለወጥ ይችላል። ታዲያ በዚህ የስሜት መለዋወጥ ውስጥ የሚፈጠር ነገር ሰውን ነበር ያስብለዋል ነበር ግን ምን ማለት ነው??? ሰውስ ነበር የሚባለው መቼ ነው??? እንደ ችግራችን እና እንደ ገጠመኞቻችን ነበር የምንባልበት ምክንያቶች ቢለያዩምነበር የሚያሰኑ ነገሮችን በኮሜንት መፃፍ እንችላለን
መሌና |ልብ ውስጥ ያለ የተዘጋ እውነት| ስሜት አዘል የፍቅር ድንቅ ግጥም
Просмотров 483Месяц назад
(በመጀመሪያ መሌና ማለት ቆንጆ ማለት ነው )። ልብ ውስጥ የተዘጋ እውነትን የልብን በር ከፍቶ ለማውጣት በጣም ከባድ ነው። ከመናገር ይልቅ በውስጥ ይዞ መብሰልሰል ቀላል መስሎ ነው የሚሰማን። ስለሆነ የወደድከው ሰው ለሰው ለማብራራት ብዙ ቃላትን ልትደረድር ትችላለህ ነገር ግን ትልቁ ነገር የደረደርከው ቃል ሁሉ ያን ሰው ስለመግለፁ እርግጠኛ መሆኑ ላይ ነው። ታድያ በዚ የስሜት ውጥንቅጥ ውስጥ የሚወለድ ስንኝ ነው የፍቅር አልያም ያድናቆት ግጥም የሚባለው። @tonetor_art #ግጥም
መንፈሳዊ ግጥም ከሳ ቲዮብ #መንፈሳዊ_ግጥም#ግጥም
Просмотров 2,7 тыс.2 месяца назад
መንፈሳዊ ግጥም ከሳ ቲዮብ #መንፈሳዊ_ግጥም#ግጥም
በቆፈሩት ድንጋይ :አጭር ትረካ ከ ሳtube ተራኪ ሳሙኤል #ትረካ
Просмотров 1713 месяца назад
የሰውን ነውር አደባባይ የሚበትን የራሱ መበተኑ አይቀርም እና ለያንዳንድ ነገር ፈራጅ ሰው ሳይሆን ጊዜ እና የጊዜ አምላክ ብቻ ኘው
እንዴት ላጽናናት: ድንቅ መንፈሳዊ ግጥም (ስለ ነገረ ስቅለቱ እና ሰለ እናቱ ስለድንግል ማርያም ሀዘን)
Просмотров 2754 месяца назад
#መታሰቢያ ፥ የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማ ከማንም ፍጥነት ሁሉ ዘልቆ ለተሰማት ፤ በመስቀሉ ስር ሆና በዓይኞቿ የእንባን ጎርፍ ለአነባች ለዕለተ አርብ ሀዘንተኛዋ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁልን ።
ጥያቄ ለጌታ ቁ.2 ግጥም ከሳሚ #ግጥም #foryou
Просмотров 8085 месяцев назад
ስለ እራሴ ከፈጣሪዬ ጋር ስሞገት ብሶት የወለደው ግጥም
ወራሽ አልባ:ስሜት አዘል ድንቅ ግጥም ከሳሚ#ግጥም# #foryou #ወራሽአልባ
Просмотров 2 тыс.5 месяцев назад
ፍቅር አንዳንድ ጊዜ ከመኖር ወደ አለመኖር መለወጡ አይቀርም። ትልቁ ነገር ግን ነገሮችን የምናልፍበት እና የምናይበት መንገድ ነው
የአፍቃሪ ልቡ ግጥም#ግጥም #foryou
Просмотров 10 тыс.6 месяцев назад
አንድ በወደዳት ልጅ የተከዳ አፍቃሪ ይቅርታ ስትጠይቀዉ ምን ሊል ይችላል
ሲጀመር ሲጀመር#ግጥም #foryou
Просмотров 4736 месяцев назад
ግጥም በሳሙኤል ምስጋናው
ጥያቄ ለጌታ ግጥም#ግጥም #foryou
Просмотров 3,6 тыс.7 месяцев назад
ስው ለፈጣሪው ሊኖረው የሚችለው ጥያቄ
ግጥም
Просмотров 2,5 тыс.9 месяцев назад
አስገራሚ እና አስደንጋጭ ፤ መጨረሻው ያልተጠበቀ ምርቃት በ ግጥም

Комментарии

  • @BemnetAklilu
    @BemnetAklilu 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤😮

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f 7 дней назад

  • @HcHc-yk8su
    @HcHc-yk8su 19 дней назад

    አይዞህ. በርታ. ጀማሪ. ነህ መሰል

  • @WassieWudu-cg2gm
    @WassieWudu-cg2gm 25 дней назад

    Betam des yilal to continue ❤❤❤❤

  • @yalemmisikr8518
    @yalemmisikr8518 26 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @YodyetAlemayeow
    @YodyetAlemayeow 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Hana-b4r
    @Hana-b4r Месяц назад

    😢😢😢

  • @Hana-b4r
    @Hana-b4r Месяц назад

    😢😢😢

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Месяц назад

    ግጥሞቺህ ውብ ናቸው ግጥም መስማት እወዳለሁ ለወድሜ የሚያበረታ ግጥም ግጠምልኚ ከቅርብ ግዜ ወዴህ ሁለቱንም እጆቹን ያቀጠቅጠዋል ቆርሶ ለመብላት እንኳ ግድ ነው ያሳዝነኛል

    • @sms_art
      @sms_art Месяц назад

      ፈጣሪ ወንድምህን ይማርልህ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Месяц назад

      ​@@sms_artአሜን አሜን አሜን

  • @melkshamedia7320
    @melkshamedia7320 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏

  • @melkshamedia7320
    @melkshamedia7320 Месяц назад

    berchilegn...

  • @LeiltMebratu
    @LeiltMebratu 2 месяца назад

    Amen3 Kal hiwot yasemalen tsegawun berketun adlelen bewunet embete meljash ayleyen😢😢😢

  • @MesayMengesha-xx9ty
    @MesayMengesha-xx9ty 2 месяца назад

    Amene❤❤❤

  • @NewNewww-xg3cq
    @NewNewww-xg3cq 2 месяца назад

    😂

  • @NewNewww-xg3cq
    @NewNewww-xg3cq 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉❤🔥💥

  • @user-ws7ng6jo8p
    @user-ws7ng6jo8p 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @HIGHLevel-i8y
    @HIGHLevel-i8y 2 месяца назад

    it's amazing

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ፡ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡እውነት ነው፡ እመቤታችን ማርያም ያላንቺ፡ አማላጅነት፡ ጎዶሎ፡ ነኝ፡ 😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @sifenbiruk
    @sifenbiruk 2 месяца назад

    ❤❤

  • @sifenbiruk
    @sifenbiruk 2 месяца назад

    ❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ምሪኚና ወደቤትሺ ልምጣ 😢😢😢

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed 2 месяца назад

    😢🎉🎉🎉🎉

  • @Natnael-dv5te
    @Natnael-dv5te 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @anabone_e
    @anabone_e 3 месяца назад

    Bro Bertaa👏🏻

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 3 месяца назад

    😢😢😢😢 ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 5 месяцев назад

    ፀጋውን ያብዛልህ 😢😢😢

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @user-vf8lg7nb1d
    @user-vf8lg7nb1d 5 месяцев назад

    😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-bu8ul4yy1z
    @user-bu8ul4yy1z 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @Samuelmsganaw123
    @Samuelmsganaw123 5 месяцев назад

    ያበደ ነው😂😂

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geexee476
    @geexee476 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-ib7nm3ek6v
    @user-ib7nm3ek6v 7 месяцев назад

    በርታ

  • @user-bu8ul4yy1z
    @user-bu8ul4yy1z 7 месяцев назад

    Wow tebarke

  • @user-bu8ul4yy1z
    @user-bu8ul4yy1z 7 месяцев назад

    Tebark ...wow

  • @MejenTube
    @MejenTube 9 месяцев назад

    ደስ የሚል አገላለፅ❤

  • @asnakechmulualem4392
    @asnakechmulualem4392 9 месяцев назад

    ጥሩ አገላለፅ ነው

  • @user-gl6hg8pr1w
    @user-gl6hg8pr1w 9 месяцев назад

    Good poem