አለኝታ-Alegnta
አለኝታ-Alegnta
  • Видео 92
  • Просмотров 204 782
የግድያ ሙከራ በቃሊቲ የፖለቲካ እስረኞች ላይ | ዶ.ር ግብረ አብ ዓለሙ እና መንበር ዓለሙ
የግድያ ሙከራ በቃሊቲ የፖለቲካ እስረኞች ላይ | ዶ.ር ግብረ አብ ዓለሙ እና መንበር ዓለሙ
ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ
ዮሃንስ ቧያለው
አለኝታ ዜና
ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ሁኑን።
News Theme 1 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/by/4.0/
Просмотров: 310

Видео

ሰበር ዜና | የአማራ ፋኖ በጐጃም አስቸኳይ መግለጫ
Просмотров 2338 месяцев назад
ሰበር ዜና | የአማራ ፋ በጐጃም አስቸኳይ መግለጫ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ሁኑን። ቪድዮውን ከአሻራ ሚዲያ ነው የወሰድነው። አሻራ ሚዲያን እናመሰግናለን።
ሰበር ዜና | የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ እና የጐጃም ዕዝ ተስማሙ
Просмотров 2948 месяцев назад
ታላቅ ሰበር ዜና የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋ እና የጐጃም ዕዝ ተስማምተው የአማራ ፋ በጐጃም የሚል አንድ ድርጅት ፈጠሩ። ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ሁኑን። ቪድዮውን ከአሻራ ሚዲያ ነው የወሰድነው። አሻራ ሚዲያን እናመሰግናለን።
ፋኖ የወንበርማን ዋና ከተማ ተቆጣጠረ
Просмотров 4429 месяцев назад
የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋ አባ ኮስትር ክፍለ ጦር በጐጃም የወንበርማ ወረዳን ዋና ከተማ ሽንዲ ተቆጣጠረ። የወረዳው የሰላም እና ደህንነት ኃላፊም ተማርኳል። ወጊያው በሌሎች የወረዳው አካባቢዎች አሁንም እንደቀጠለ ነው።
የኦሮሞዎች ጦርነቶች እና ሰፈራ - ከታሪክ ማህደር
Просмотров 516Год назад
የኦሮሞዎች ጦርነቾች እና ኦሮሞዎችን የማስፈር ፖሊሲ በታሪክ ማህደር ጌታቸው ኃይሌ "የአባ ባሕርይ ድርሰቶች ኦሮሞችን ከሚመለከቱ ሌሎች ሰነዶች ጋራ" በሚል መጽሐፉ አጠናቅሮ ከግዕዝ ወደ አማርኛ እንደተረጎመው
የአገው ሸንጎ መከላከያውን ሽፋን በማድረግ ብሄርን መሠረት አድርጎ በአዊ ድንበር የሚገኙ ገበሬዎችን ቤት እና አዝመራ አቃጠለ
Просмотров 118Год назад
የአገው ሸንጎ መከላከያውን ሽፋን በማድረግ ብሄርን መሠረት አድርጎ በአዊ ድንበር የሚገኙ ገበሬዎችን ቤት እና አዝመራ አቃጠለ። እሁዲትን እና ሌሎች የእነባራ ቀበሌዎችን አወደመ።
የኦሮሞዎች ወረራ/መስፋፋት ከታሪክ ማህደር
Просмотров 471Год назад
የኦሮሞዎች ወረራ/መስፋፋት ከ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ከታሪክ ማህደር ጌታቸው ኃይሌ አጠናቅሮ ከግዕዝ ወደ አማርኛ እንደተረጎመው
የአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋኖ የደጃዝማች በቀለ ካሳ ሻለቃ፣ በወንበርማ | ፋኖ ለነፃነት መዝሙር
Просмотров 794Год назад
የአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋ የደጃዝማች በቀለ ካሳ ሻለቃ፣ በወንበርማ ፋ ለነፃነት መዝሙር
የአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋኖ ደማቅ የምረቃ ሥነ ሥርዓት | ጐጃም ወንበርማ |የደጃዝማች በቀለ ካሳ ሻለቃ
Просмотров 777Год назад
የአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋ ደማቅ የምረቃ ሥነ ሥርዓት በጐጃም፣ ዳሞት (ምዕራብ ጐጃም)፣ ወንበርማ ወረዳ የደጃዝማች በቀለ ካሳ ሻለቃ
የጐጃም ፋኖ ዕዝ መግለጫ
Просмотров 289Год назад
የጐጃም ፋ ዕዝ መግለጫ ጥቅምት 18፣ 2016 ዓ.ም.
የአማራ ፋኖ በአንድ ድርጅት ሥር | የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት | የጐጃም ፋኖ ዕዝ መግለጫ
Просмотров 383Год назад
የአማራ ፋ በአንድ ድርጅት ሥር ገባ የአማራ ፋ ሕዝባዊ ሠራዊት ተመሰረተ የጐጃም ፋ ዕዝ መግለጫ
መከላከያው የ4 ዓመቱን ወንድ ህፃን ከእናቱ ጀርባ አስወርዶ እረሸነው
Просмотров 502Год назад
መከላከያው በቡሬ ዳሞት፣ ቁጭ ጥቅምት 12 በፋ ሲሸነፍ የ4 ዓመቱን ወንድ ህፃን ከጀርባ አስወርዶ "ነገ አድገህ ትወጋናለህ፣" ብሎ በግፍ እረሽኖታል። ሴቶችን ጨምሮ ሌሎችንም ያልታጠቁ ንጹሃንን ከቤታቸው እያወጣ በግፍ እረሽኗል። ከዚህ በፊት በፍኖተ ሰላምም እንዲሁ በፋ ከተሸነፈ በኋላ ወንድ ህፃናትን በመንገድ ላይ ሲያገኝ በተመሳሳይ ሁኔታ መረሸኑን በቦታው ያሉ ምንጮች ይናገራሉ።
መከላከያው የ4 ዓመቱን ወንድ ህፃን ከእናቱ ጀርባ አስወርዶ እረሸነው
Просмотров 25Год назад
መከላከያው በቡሬ ዳሞት፣ ቁጭ ጥቅምት 12 በፋ ሲሸነፍ የ4 ዓመቱን ወንድ ህፃን ከጀርባ አስወርዶ "ነገ አድገህ ትወጋናለህ፣" ብሎ በግፍ እረሽኖታል። ሴቶችን ጨምሮ ሌሎችንም ያልታጠቁ ንጹሃንን ከቤታቸው እያወጣ በግፍ እረሽኗል። ከዚህ በፊት በፍኖተ ሰላምም እንዲሁ በፋ ከተሸነፈ በኋላ ወንድ ህፃናትን በመንገድ ላይ ሲያገኝ በተመሳሳይ ሁኔታ መረሸኑን በቦታው ያሉ ምንጮች ይናገራሉ።
መከላከያው በቡሬ - ቁጭ አልተረፈም | 4 ካሶኒ እሬሳ | ከፋኖ አንደበት
Просмотров 356Год назад
መከላከያው በቡሬ - ቁጭ አልተረፈም | 4 ካሶኒ እሬሳ | ከፋ አንደበት
ኬሚካል የጦር መሣሪያ በአማራው ላይ እና ሌሎችም ሳምንታዊ የፋኖ ዜናዎች
Просмотров 99Год назад
ኬሚካል የጦር መሣሪያ በአማራው ላይ እና ሌሎችም ሳምንታዊ የፋ ዜናዎች
የፋኖ ድሎች በጎንደር፣ ጐጃም፣ እና ላስታ | የጥቅምት 3 ዜናዎች
Просмотров 211Год назад
የፋ ድሎች በጎንደር፣ ጐጃም፣ እና ላስታ | የጥቅምት 3 ዜናዎች
የፋኖ ድል በጐጃም፣ ጐንደር፣ ሸዋ፣ ወሎ | ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተገደሉ
Просмотров 304Год назад
የፋ ድል በጐጃም፣ ጐንደር፣ ሸዋ፣ ወሎ | ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተገደሉ
የፋኖ ዘመነ ካሴ እና የፋኖ እስክንድር ነጋ መልዕክት | የአማራ ህዝባዊ ኃይል አዲስ ዕዝ
Просмотров 219Год назад
የፋ ዘመነ ካሴ እና የፋ እስክንድር ነጋ መልዕክት | የአማራ ህዝባዊ ኃይል አዲስ ዕዝ
ሰበር ዜና | የመከላከያ መኮንኑ ተገደለ | አለኝታ ዜና
Просмотров 168Год назад
ሰበር ዜና | የመከላከያ መኮንኑ ተገደለ | አለኝታ ዜና
ፋኖ ድል አግኝቻለሁ አለ | የመከላከያ ግፍ | አለኝታ ዜና
Просмотров 160Год назад
ፋ ድል አግኝቻለሁ አለ | የመከላከያ ግፍ | አለኝታ ዜና
ሰበር ዜና! ፋኖ ጎንደር ከተማን ተቆጣጠረ | ሌሎችም የፋኖ ውሎዎች
Просмотров 327Год назад
ሰበር ዜና! ፋ ጎንደር ከተማን ተቆጣጠረ | ሌሎችም የፋ ውሎዎች
የዛሬ መስከረም 12፣ 2016 የፋኖ ድሎች|ወልድያ|መካነ ሰላም|ሚዳ|ባሕር ዳር|ግንደ ወይን|ጎንደር|መተከል
Просмотров 178Год назад
የዛሬ መስከረም 12፣ 2016 የፋ ድሎች|ወልድያ|መካነ ሰላም|ሚዳ|ባሕር ዳር|ግንደ ወይን|ጎንደር|መተከል
በርካታ መከላከያ በመተከል በኩል ወደ ጐጃም ገባ | በሸዋ ከባድ ውግያ ቀጥሏል
Просмотров 222Год назад
በርካታ መከላከያ በመተከል በኩል ወደ ጐጃም ገባ | በሸዋ ከባድ ውግያ ቀጥሏል
ሰበር ዜና | የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት ከግንባር
Просмотров 232Год назад
ሰበር ዜና | የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት ከግንባር
የዓብይ መንግስት በጐጃም መብራት እና ስልክ አቋረጠ | የመስከረም 9 ዜና
Просмотров 326Год назад
የዓብይ መንግስት በጐጃም መብራት እና ስልክ አቋረጠ | የመስከረም 9 ዜና
ኦፐሬሽን ፍኖት | አስደናቂ የፋኖ ውግያ በፍኖተ ሰላም
Просмотров 241Год назад
ኦፐሬሽን ፍኖት | አስደናቂ የፋ ውግያ በፍኖተ ሰላም
ፋኖ በጐጃም ድል በድል! | መንግሥት በድሮን ንጹሃንን እየገደለ ነው
Просмотров 203Год назад
ፋ በጐጃም ድል በድል! | መንግሥት በድሮን ንጹሃንን እየገደለ ነው
የፋኖ የውጊያ ውሎዎች | በላስታ አይና ቡግና ነጻ ወጣች | በጐጃም ደንበጫ እና ሆዳንሽ ከባድ ውጊያ
Просмотров 589Год назад
የፋ የውጊያ ውሎዎች | በላስታ አይና ቡግና ነጻ ወጣች | በጐጃም ደንበጫ እና ሆዳንሽ ከባድ ውጊያ
የፋኖ የውጊያ ውሎዎች | በቆቦ፣ እስቴ፣ ደብረ ታቦር፣ ዳንግላ፣ ግሼ ከባድ ውጊያ ቀጥሏል
Просмотров 334Год назад
የፋ የውጊያ ውሎዎች | በቆቦ፣ እስቴ፣ ደብረ ታቦር፣ ዳንግላ፣ ግሼ ከባድ ውጊያ ቀጥሏል
በጐጃም ዳሞት ወንበርማ ከባድ ውጊያ ሲደረግ ዋለ | ሌሎችም የፋኖ ዜናዎች
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
በጐጃም ዳሞት ወንበርማ ከባድ ውጊያ ሲደረግ ዋለ | ሌሎችም የፋ ዜናዎች

Комментарии

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 6 дней назад

    Gala Invaded ethiopia 16 century, they have always been bloodthirsty

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 7 дней назад

    16ኛው ክ/ዘመን ከበረራ በበረራ ተገረፈህ እንደ ዝንጀሮ ተራራ ከገደል ለገደል ያንከራተተህ ጀግናው ህዝብ ነው ወጣው

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 8 дней назад

    ሲጀመርጋላይባላሉኦሮሞጀርመኖችናቸውየሰየሙላቸውታሪክቸማጣመም

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 9 дней назад

    መቼ ነዉ ቀኑን ጠቀስ ሐይማኖታቸዉስ ምን ነበር

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 10 дней назад

    ትክክክል

  • @getachewkebede282
    @getachewkebede282 15 дней назад

    Gala malet yeAmharna kunkua eidelem .kalu yemtahau ke Somaliana now .tergumuem ,yemamen malet now.

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 22 дня назад

    አሁን ግን ሁሉም እኩል ታጥቀዋል እና መሸናነፍ የለም። በቃ አሁን እንዲህ አይነት ትርክት እየተረካችሁ ብዙ እንድንታጠቅ አታስገድዱት

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 22 дня назад

    ያኔ አፄዎቹ በሶ ጨብጠው ነበር ወይስ ሰዎቹ እንደ እንግሊዞች መርከብና ዘመናዊ ጦር መሳሪያ ነበራቸው? አማራ ከግንደር እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ ከገዙ እንዴት በ ሃላ ቀሮች ተሸነፉ ነው ጥያቄው? የደብተራ ተረት ተረት ልክ ማርያም የተወለደችው ሰሜን ሸዋ ነው ብለው እንደጻፉት።

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 22 дня назад

    ያኔ አፄዎቹ በሶ ጨብጠው ነበር ወይስ ሰዎቹ እንደ እንግሊዞች መርከብና ዘመናዊ ጦር መሳሪያ ነበራቸው? አማራ ከግንደር እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ ከገዙ እንዴት በ ሃላ ቀሮች ተሸነፉ ነው ጥያቄው? የደብተራ ተረት ተረት ልክ ማርያም የተወለደችው ሰሜን ሸዋ ነው ብለው እንደጻፉት።

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 22 дня назад

    🤔🫡🤔

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 24 дня назад

    ከምገረምበት ነገር አንዱ በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ታልፎ ተጨቆንን በለው ሲያላዝኑ ኖረው ዛሬ ትንሽ ቀዳዳ ሲያገኙ መልሰው እንርገጣችሁ ማለታቸው ነው ይልቅስ ያ ሁሉ ቀርቶ እንደሰለጠነው አለም በኩልነት መኖር እየተቻለ እነሱ መሮናል ያሉትን መገዛት ማን ይቀበል ፣ስለዚ መላ በማይገኝለት ቀቢጸ ተስፋ ትርፉ እልቂት ነው አስቡት አማራው ታሪክ አታፋልሱ በፍቅር ግዙን እያለ ቢለምንም ይሁንታ ሲያጣ ነው ወደዚህ የገባው አሁንም አልረፈደም የማያዋጣ እንቶፈንቶ ትርክት አየቀረሹ በሰላም መኖር አይቻልምና ይታሰብበት እላለሁ፣፣፣፣

  • @TsedeyBejtual
    @TsedeyBejtual 24 дня назад

    ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን።የኔ እህት አይ ጀግና ኑሪልኝ።

  • @abdullahibnumubarek-r5f
    @abdullahibnumubarek-r5f 25 дней назад

    ጀላ እራስ በለው።

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 26 дней назад

    የኦሮሞንና የአማራን ታሪክ ለመተረክ - * እግዛብሔር የአማራና የክርስቲያን ደጋፊ አድርጎ ማሰብ እንዴት ይቻላል ። 😅

  • @NegashBekele-h3w
    @NegashBekele-h3w 28 дней назад

    ወደል አህያ ምን ትቃዣለህ አንድም እውነት የለውም ያንተን ብጤ ለመዋሸት ከልሆነ

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 28 дней назад

    የበሰበሰ ትረካችሁን አቁሙ። ኦሮሞ የሰው ዘር ግንድ የሉሲ ትውልድ የአፍሪካ አባት የኢትዮጵያ መሰረት 87 ብሔር ብሔረሰቦች የተፈጠረበት የዘር ማህጸን ነው ። ይሄንን የሚያረጋግጡ መረጃዎች በቅብ ቀን ይቀርብላችኋል። ኦሮሞ ከውጭ አልመጣም። ከደቡብ ወደመሃል አገር አልመጣም። የተፈጠረው በምስራቅ ኢትዮጵያ ነው። የተስፋፋው ከሰሜን ምስራቅ ወደ መሀል አገርና ደቡብ ኢትዮጵያ ነው ። ኦሮሞ በኢትዮጵያ 205 ጎሳዎች 38 የዘር ሃረግ ያለው ሕዝብ ከውጭ መጣ ስትሉ አታፍሩም። ምላሳችሁ ይናገራል ጭንቅላታችሁ እንደ እንስሳ ትንሽ አያስብም። ትረካችሁ የሚቀበርበት ቀን ቅርብ ነው ። አማራን ወጋ የምትሉት ውሽት ነው። በምንሊክ ዘመን የተፈጠረ አማራ ዘር ጎሳ ብሔር የለውም። የምለፈልፉት ሥም ለማጥፋት ነው

    • @Alegnta
      @Alegnta 27 дней назад

      ባንተ/ባንች አባባል ሌላው ብሔር ሁሉ ከኦሮሞ የተወለደ ነው ማለት ነው። ቢሆን አይከፋንም፣ ግን ታሪክን ያላገናዘበ የቀን ቅዠት ነው። ጎሳ የምትላቸውም በወረራው ጊዜ የተዋጡ ህዝቦች ይሆናሉ። ብዙዎች ተውጠው እና ቋንቋቸው ጠፍቶ ኦሮሞ ተብለው እንደሚኖሩት ሁሉ።

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 28 дней назад

    የበሰበሰ ትረካችሁን አቁሙ። ኦሮሞ የሰው ዘር ግንድ የሉሲ ትውልድ የአፍሪካ አባት የኢትዮጵያ መሰረት 87 ብሔር ብሔረሰቦች የተፈጠረበት የዘር ማህጸን ነው ። ይሄንን የሚያረጋግጡ መረጃዎች በቅብ ቀን ይቀርብላችኋል። ኦሮሞ ከውጭ አልመጣም። ከደቡብ ወደመሃል አገር አልመጣም። የተፈጠረው በምስራቅ ኢትዮጵያ ነው። የተስፋፋው ከሰሜን ምስራቅ ወደ መሀል አገርና ደቡብ ኢትዮጵያ ነው ። ኦሮሞ በኢትዮጵያ 205 ጎሳዎች 38 የዘር ሃረግ ያለው ሕዝብ ከውጭ መጣ ስትሉ አታፍሩም። ምላሳችሁ ይናገራል ጭንቅላታችሁ እንደ እንስሳ ትንሽ አያስብም። ትረካችሁ የሚቀበርበት ቀን ቅርብ ነው ። አማራን ወጋ የምትሉት ውሽት ነው። በምንሊክ ዘመን የተፈጠረ አማራ ዘር ጎሳ ብሔር የለውም። የምለፈልፉት ሥም ለማጥፋት ነው።

  • @PdaiPulse
    @PdaiPulse Месяц назад

    አማራ መለማመጡን አቁሞ ጋለኛ የተናገረን ሴት ህፃን ሳይል ቢጨፈጭፍ ያተርፉል:: እሾህን በእሾህ

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Месяц назад

    እናመሰግናለን ታሪክ በልኩ በመቅረቡ

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад

    ልጆቻቸውም አሁን እየፈፀሙ ናቸው

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад

    ችግሩን የፈጠሩት በጊዜው የነበረው ሃይማኖታዊ አስተምህሮ ነው። ሁሉምእንደነሱ ለውጊያ ቢሰለጥኑ ኖሮ ከባሌሊወጡ አይችሉም ነበር። አሁንም እንደህዝብ በመነሳት መመከት ካልተቻለ ሌላውን ህዝብ ያጠፉታል።

    • @bultobena6077
      @bultobena6077 28 дней назад

      የበሰበሰ ትረካችሁን አቁሙ። ኦሮሞ የሰው ዘር ግንድ የሉሲ ትውልድ የአፍሪካ አባት የኢትዮጵያ መሰረት 87 ብሔር ብሔረሰቦች የተፈጠረበት የዘር ማህጸን ነው ። ይሄንን የሚያረጋግጡ መረጃዎች በቅብ ቀን ይቀርብላችኋል። ኦሮሞ ከውጭ አልመጣም። ከደቡብ ወደመሃል አገር አልመጣም። የተፈጠረው በምስራቅ ኢትዮጵያ ነው። የተስፋፋው ከሰሜን ምስራቅ ወደ መሀል አገርና ደቡብ ኢትዮጵያ ነው ። ኦሮሞ በኢትዮጵያ 205 ጎሳዎች 38 የዘር ሃረግ ያለው ሕዝብ ከውጭ መጣ ስትሉ አታፍሩም። ምላሳችሁ ይናገራል ጭንቅላታችሁ እንደ እንስሳ ትንሽ አያስብም። ትረካችሁ የሚቀበርበት ቀን ቅርብ ነው ። አማራን ወጋ የምትሉት ውሽት ነው። በምንሊክ ዘመን የተፈጠረ አማራ ዘር ጎሳ ብሔር የለውም። የምለፈልፉት ሥም ለማጥፋት ነው

  • @tirsitmulugeta6171
    @tirsitmulugeta6171 Месяц назад

    እነዚ አረመኔዎቸ እግዚአብሄርን አያውቁም

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 Месяц назад

    Wushet ayxaqmachihum. Tawut.

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 23 дня назад

      ምኑ ነው ውሽት ? 25:24 አዎ እውነት እንዲነገር አትፈልጉም የወደፊት ዕጣ ፈንታችው ጥሩ አይመስለኝም

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Beautiful message abatachin

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Beautiful message

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Correct abatachin information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Месяц назад

    Beautiful message abatachin

  • @danielgudu4993
    @danielgudu4993 Месяц назад

    Fabricating falls history is doesn’t help for any of the nation.

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 Месяц назад

    ክርስትያን አግዚአብሔርን ስለሚፈራ መግደል ኃጢያት ስለሆነ ይጸየፋል በዓለም ላይ ተጠቂ አድርጎት ቆይቷል የእግዚአብሔርን መኖር ከሳተ ለመግደል ምን ያግደዋል??

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro Месяц назад

    ምድር የእግዝአብሄር በላዩዋ የሰፈሪ ህዝብ ኢትዮጵያ ዊ ይህን ድርቶ እሳቤ እባካችሁ ተው።

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 Месяц назад

      ድሪቶ አደለም በታሪክ የተከሰተ እውነት ነው። የጠፉ ነገዶችም አሉ ታሪካለው መነገር አለበት።

    • @bultobena6077
      @bultobena6077 28 дней назад

      የበሰበሰ ትረካችሁን አቁሙ። ኦሮሞ የሰው ዘር ግንድ የሉሲ ትውልድ የአፍሪካ አባት የኢትዮጵያ መሰረት 87 ብሔር ብሔረሰቦች የተፈጠረበት የዘር ማህጸን ነው ። ይሄንን የሚያረጋግጡ መረጃዎች በቅብ ቀን ይቀርብላችኋል። ኦሮሞ ከውጭ አልመጣም። ከደቡብ ወደመሃል አገር አልመጣም። የተፈጠረው በምስራቅ ኢትዮጵያ ነው። የተስፋፋው ከሰሜን ምስራቅ ወደ መሀል አገርና ደቡብ ኢትዮጵያ ነው ። ኦሮሞ በኢትዮጵያ 205 ጎሳዎች 38 የዘር ሃረግ ያለው ሕዝብ ከውጭ መጣ ስትሉ አታፍሩም። ምላሳችሁ ይናገራል ጭንቅላታችሁ እንደ እንስሳ ትንሽ አያስብም። ትረካችሁ የሚቀበርበት ቀን ቅርብ ነው ። አማራን ወጋ የምትሉት ውሽት ነው። በምንሊክ ዘመን የተፈጠረ አማራ ዘር ጎሳ ብሔር የለውም። የምለፈልፉት ሥም ለማጥፋት ነው

  • @AMEN271
    @AMEN271 Месяц назад

    የውጭ ሀገር ታሪክ ፀሐፊዎችስለ ጋላ ታሪክ ሲፅፉየእንደ ዋና ምንጭ አድርገው የጠቀሱት ሁሉም በአንድ ድምፅ የአባ ባህርይን ድርሰት የሆነውን ዜናሁ ለጋላን ነው ሌሎችም የጋላ ተማሪዎች ለመመረቂያ ፅሁፋቸው ማሟያ የሚጠቅሱት ይህኑ መፅሃፍ ነው

    • @solomontesfaye2028
      @solomontesfaye2028 Месяц назад

      Geen Aba Bahere Ke mejemeraw Meheraf Besker belelaw meheraaf oromowoch Jegna endehonu yemeyasayew. Be Semet semet Amet merrwoch endemekeyayeru new yezafew yemegerem new. Lelaw degmo Bahere Agerachew Bale endehone yegelezaal madagaskaar Yemelut teret teret wedek yaderegewaal.

    • @bultobena6077
      @bultobena6077 28 дней назад

      የበሰበሰ ትረካችሁን አቁሙ። ኦሮሞ የሰው ዘር ግንድ የሉሲ ትውልድ የአፍሪካ አባት የኢትዮጵያ መሰረት 87 ብሔር ብሔረሰቦች የተፈጠረበት የዘር ማህጸን ነው ። ይሄንን የሚያረጋግጡ መረጃዎች በቅብ ቀን ይቀርብላችኋል። ኦሮሞ ከውጭ አልመጣም። ከደቡብ ወደመሃል አገር አልመጣም። የተፈጠረው በምስራቅ ኢትዮጵያ ነው። የተስፋፋው ከሰሜን ምስራቅ ወደ መሀል አገርና ደቡብ ኢትዮጵያ ነው ። ኦሮሞ በኢትዮጵያ 205 ጎሳዎች 38 የዘር ሃረግ ያለው ሕዝብ ከውጭ መጣ ስትሉ አታፍሩም። ምላሳችሁ ይናገራል ጭንቅላታችሁ እንደ እንስሳ ትንሽ አያስብም። ትረካችሁ የሚቀበርበት ቀን ቅርብ ነው ። አማራን ወጋ የምትሉት ውሽት ነው። በምንሊክ ዘመን የተፈጠረ አማራ ዘር ጎሳ ብሔር የለውም። የምለፈልፉት ሥም ለማጥፋት ነው

  • @Risteasme
    @Risteasme Месяц назад

    የቆማጣዎች ተረት ተረት

    • @FishTeddy-y7c
      @FishTeddy-y7c 25 дней назад

      አይደል 😂😂😂😂 ጋላ

    • @Risteasme
      @Risteasme 25 дней назад

      @@FishTeddy-y7c komche lehacheshen atazrekreki

  • @Kecheroman
    @Kecheroman Месяц назад

    ከየትም ፡ ይምጣ ፡ ከየት ፡ ኢትዮጵያ ፡ ፡ ሀገሩ ፡ ነች ፡ ፍቅርን ፡ ስበክ ፡

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Месяц назад

      ታሪክ የፖለቲካ መሰረት ነው። አሁን ድብብቆሽ አያሰፈልግም። እውነቱ መፍረጥ አለበት።

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer Месяц назад

    ተረተረት

  • @hirutanbesse8967
    @hirutanbesse8967 Месяц назад

    አረ ኡኡ እባካችሁ ሀህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭ ነገር አታውሩ እግዚያብሄርን ፍሩ አገሩ ለሁሉም ይበቃል ክፉዎች በፃፉት ነገር አታባሉን ኦሮሞ ቻይ ህዝብ ነው የጣላችሁትን እያነሳ የሚያሳድግ ይህን ህዝብ ተውት እባካችሁ።

    • @AmanSine-p3c
      @AmanSine-p3c Месяц назад

      No no it is history every one should be told the bitter truth you like it or otherwise

  • @bedanetufa
    @bedanetufa Месяц назад

    Durom mehal nebaru.Ka wuchi yemetuti dar dar yalu nacho!!

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz Месяц назад

    Kewqet nesa yehone yeqomata mahareseb yee Ethiopian selam tenqe new

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz Месяц назад

    Leboch nachu yenante teret yetim ayadersem bezzer matifat yemitaweqew tewedros ena minilike nachew 14 50 enkuan addis ababa lay minorut oromowoch bicha neberu yenante telatinet ketinet new terara lay mitinoru tinsh hizzboch neberachu biherbiheresebn tedaqlachu beeminet chirstina bemasnesat meretun dayqer sim eyeqeyerachu adis tarikina adiss melke feterachu

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Месяц назад

    *መሬት ላራሹ* ብለው ህግ አወጡ እና አማራውን ነቅለው በመሃል አገር ሰፈሩ 😏 😏 *መሬት ላራሹ* ብለው ህግ አወጡ እና አማራውን ነቅለው በመሃል አገር ሰፈሩ 😏 😏

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Месяц назад

    *መሬት ላራሹ* ብለው ህግ አወጡ እና አማራውን ነቅለው በመሃል አገር ሰፈሩ 😏 😏

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Месяц назад

    *መሬት ላራሹ* ብለው ህግ አወጡ እና አማራውን ነቅለው በመሃል አገር ሰፈሩ 😏 😏

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Месяц назад

    እነሆ ከአራት መቶ አመት በኋላ ፣ ወደ ቀደምት ሥራቸው ተመልሰዋል😡 አብሮ የመኖር ዕሴትን እንዳያበላሽ ተብሎ ተደብቆ የኖረው ታሪክ፣ጉዳቸው ዛሬ ተዝረጠረጠ፣😡 ዘመናዊ የፈረንጅ ቦላሌ ለብሶ፣ ገዳይ፣አራጅ ተሸልሞ መጥቷል? 😡😡😡

  • @mamenasha
    @mamenasha Месяц назад

    10Q. They don't know. They. History. It is true history of Oromo. How they come from. Abrode

  • @alemayehuadane5264
    @alemayehuadane5264 Месяц назад

    የራሳችሁ ታርክ የለላችሁ ስለ ሌላው ለማቡካት ትጥራላችሁ አራሞች....ደብተራ hadahrawwu.

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 Месяц назад

    መቼ ነዉ ጊዜዉ አ ምሕረት ጠቀስ

  • @AsfawesenKinfu
    @AsfawesenKinfu Месяц назад

    መጤ ሁሌም ረባሽ ነዉ

  • @yishkal
    @yishkal Месяц назад

    😂😂😂😂😂 AY Qomcit yihe yihun mecereshaachuu. zimbiloo Sim Maxfaat hone mecereshaachuu.😅😅

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Месяц назад

    I’m sorry 🇬🇧🇲🇱💪😣👍

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Месяц назад

    kedada

  • @esra240
    @esra240 Месяц назад

    በወታደሩ መንግሥት ግዜ ነው ኦሮሞ የተባሉት ከዛ በፊት ጋላ ነበር የሚባሉት ያ ደግሞ ትርጉሙ እርጥብ ማለት እንደሆነ እንዳንዶች ሲናገሩ ይሰማል ደጝሞም እነዚህ ማዳጋስካሮችም ናቸው ይላሉ ብቻ እውነት ይሁን አፈታሪክ ይሁን አናቅም የአሁኑ ታሪክ ደግሞ ሌላ ነው ብቻ ፍቅር ሰላም አንድነት ይበልጣል