Sheger FM Radio
Sheger FM Radio
  • Видео 1
  • Просмотров 306 222
Ethiopia-መለስ ዜናዊ አሳዛኙ አሟሟት ምስጢር-Abiy Ahmed melese zenawi
Ethiopia-መለስ ዜናዊ አሳዛኙ አሟሟት ምስጢር-Abiy Ahmed melese zenawi
Просмотров: 307 205

Видео

Комментарии

  • @user-kf9ri7nr7y
    @user-kf9ri7nr7y День назад

    ግሩም ድምዕ!

  • @Jambobogale
    @Jambobogale 2 дня назад

    ልክ ነህ አፈሩን አሲድ ድንጋዪን መብረቅ ያርግለት እከኛን እረፍት ነስቶን እንደሄደ ነብሱ እረፍት ትጣ

  • @AbyeAsfaw
    @AbyeAsfaw 4 дня назад

    ይሄ ጀግና ሰው ቢኖር አሁን ያለው የሰው እልቂት አይኖርም ነበር ሁሉንም የማስተካከል አቅም ነበረው ግን እነገታቸው አሰፋ በመርዝ ገደሉት አትይፕያንም ገደሏት መሌ ነፍስህን ይማረው

  • @DrarGebrekrstos
    @DrarGebrekrstos 9 дней назад

    21 አመት የሰላም የልማት የፈቅር ተምሳሌት ነበረች ለውጥ እያላቹ በራሳቹ ያመጣቹ ጣጣ ቅመሳት

  • @user-ko8cc6hh8u
    @user-ko8cc6hh8u 10 дней назад

    ምን ያደርጋል ሁሉም አለፈ እኮ

  • @Ashie725
    @Ashie725 10 дней назад

    በዚህ መሬት እናት ወልዳ ትምከን የሚያስብል ብቸኛው ትግራይ ለኢትዮጵያ ከተበረከቱት እንቁ መሪ!! ኢትዮጵያ በድንገተኛ ሞት ካጣታቻቸው ወርቅን የሚያስንቅ መሪ ነበር።የኢትዮጵያ ጠላቶች ና የስልጣን ጥማተኞች ግን ይህ የሰው አንበሳ አይወዱትም።መቼ ይደንቃል። እኔ የህወሓት ደጋፊ አይደለሁም የዚህ ጀግና ጥረትና ብርታት ግን መደበቅ አልችልም። ህይወቴን በደርግ ዘመን ጥሩ ነበር።ሆኖም ግን ጥቂቶች ተመችቾዋቸው ብዙውን ግን ችግርና ቸነፈር ላይ ነበር።

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 11 дней назад

    የምእራባውያን ዳይፐር ነበር g8 -g20 ከነሱ በላይ እሱ ነበር የሚታየው

  • @21youzer
    @21youzer 11 дней назад

    መለስ የማይወድ ካለ ሻዓብያ ያየተሸነፈ ደርጎች ትርፍራፌና ልጆቻቸዉ ናቸዉ መለስ ጅግናና ታላቅ ሰዉ ኣሜሪካኖቹን በእዉቀቱና በኣስተሳሰቡ ያንቀጠቀጣቸዉ ጀምሮ ነበር ጦብያ አልታደለችም በአብይ እጅ ላይ ወደቀች

  • @getachewalemu6720
    @getachewalemu6720 11 дней назад

    አንች ሴት ብትችይ መለስን ከመቃብር ለማስነሳት እየሞከርሽ እንደሆነ ትረካሽ ይመስክርብሻል፣፣መለስን ያለጊዜው ወደ መቃብር የከተተው፣ ሌሎችንም የወያኔ ርዥራጆቾን ቀን ጠብቆ ለዉርደትና ለሞት ያበቃቸው የእግዝአብሔር ፍርድ በቀድሞ ሠራዊት ላይ ያደረሱት ግፍ እንባ፣ስደት፣ረሃበ ፣ዉርደትና ሞት ውጤት ነው፣፣

  • @nebyualemayehu30
    @nebyualemayehu30 13 дней назад

    መለስ ኢትዮጵያ ምን ስርቶ አዳለፈ ታቂ አለሽ እናተ ደሞ ለመለስ አሽከር ሆናችሁ ትስሩ ነበር አሁን ደሞ ለአብይ አህመድ አሊ እየስራችሁ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅቆ ያቃችኃል የግዜ ጉዳይ ነው ለውጥማ አለ !!!!

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t 13 дней назад

    መለስ ዜናዊ ለኔ ከሁለት ያጣ ጎመን እንደማለት ነው። ወይ እንቅልፍ አጥቶ የሰራለት የኢትዮጵያ ህዝብ አላመሰገነው ወይ ታገልኩለት ለሚለው ለትግራይ ህዝብ አልጠቀመ????????

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 13 дней назад

    ሁሉም ያልፋል ያልፋሉ አልፈው ይረሳሉ 🙏🏿

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 13 дней назад

    ለኢትዮጵያ የመለስ ዘመን ከነ ጉድለቱ ማን ይመልስለት አልነበረም ጥፋት ጉድለት አይደለም ብዙ ጥፋት ነበር ግን በሰላም መውጣት መግባት ክልሌ ውጣልኝ የሚባል ንግግር አልነበረም በርግጥ ለእርዳእታ ሲል የአሜሪካ ፌዴራሊዝም መቀበሉ በመለስ ስዓት ሳይሆን በአደናጋሪ ሰዎች ለማባላት ተጠቅመዉበታል 🤔

  • @tamerathailu4252
    @tamerathailu4252 13 дней назад

    ሰውየው አሰብን የሸጠ ከሀዲ ነው።

  • @KokiKifle
    @KokiKifle 13 дней назад

    አምላክ ይባርክሸ እናቴ አኔ ትግሬ አደለሁም ግን በውቀታቸው ሰው በማክበራቸው አዳማጭ በመሆናቸው ባለብሩህ አይምሮ መሆናቸው አድሎ እማይወዱ በሆናቸው ልታይ ልታይ ባለማለታቸው እኔ እኔ ባለማለታቸው ምክንያት ባባትና በናት ማደጋቸው ይመሰለኛል ማደጎ ጉዲፈቻ ባለመሆናቸው የበታችነት የለባቸውም ለዚነው በራሳቸው ሙሉ ናቸው ያንሳሰብ ትንሳኤ አሎት መልዬ የዳምን እዳነው የከፈሉት መልዬ እሰከመጨረሻ እወዶታለሁ የኔ ባለብሩህ አይምሮ

    • @Ashie725
      @Ashie725 10 дней назад

      እግዛብሔር ይባርክሽ/ህ ስለ ሃቅ ተናገሩ ነው ያለው እግዛብሔር።

  • @6Sky6
    @6Sky6 13 дней назад

    ኧረ በቁስላችን ጨው ኣትነስንሱ :: የምስኪኖች ኣባት መንግሥቱ ኃ/ማርያ መሬት ላራሹ ትርፍ የከተማ ቤትና ቦታ ደንን መመለስ ትምህርት ለሁሉም የተጨባጭ ለውጦች ኣባት ኣባታችንን ከውጪ ኃይሎች ጋር በማበር በፔትሮ-ዶላር ኢትዮጵያን በመውጋት በተንኮል መንጌን በኬንያ በኩል በማስወጣት አ.አ በመቆጣጠር ኣሰብን ለሻዕቢያ በመሸጥ ወደብ ኣልባ ኣድርገን :: የኣማራን ህዝብ ደግሞ በሌሎች ህዝብ ዘንድ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደረገ እደገኛና በብዙ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ የጨፈጨፈ ; ያሰረ ; ኣካል ያጎደለ ; የዘረ እና የሠደደ ከነ ጎጦቹ የጁን ያገኘ ኣረመኔ ዛሬ ይሞካሻል ?!?!??

  • @yassinmuzeyen9604
    @yassinmuzeyen9604 14 дней назад

    I understand that you tried to show us satan (devil) Meles as he was an angel. For me he was the worst leader in Ethiopia. You are so biased or you are one of beneficial. I know you are still crying about him. Go get him in the hell.😢

  • @kumnegertesema3602
    @kumnegertesema3602 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 14 дней назад

    May his soul never rest in peace, Amen

    • @6Sky6
      @6Sky6 13 дней назад

      Amen

  • @user-bt9ny2om3o
    @user-bt9ny2om3o 15 дней назад

    በሞተ አዕምሮ የሞተውን ነገር ያስባል

  • @Chereka203
    @Chereka203 15 дней назад

    🪰🐕👹☠️🦴💀🧠💀🦴☠️☠️☠️👹🪰🐕👹🦷☠️🦴💀🧠💩🦮🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🪰🪰🐕👹☠️🦴💀🧠

  • @Chereka203
    @Chereka203 15 дней назад

    💀💀👹💀🦴💀🦷☠️👹🦴💀😢🦷☠️👹🤧💀🦴🪰🧠🦷☠️💀🦴💀🪰🪅🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱🥱👎👎👎👎👎👎👎👎👎🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 15 дней назад

    ደካማ ሰዎች ሲሳደቡ ሳይ ያስቁኛል በተለይ አማሮች 😀ዘረኛ አደለሁም 😃

  • @solomon-tp5to
    @solomon-tp5to 15 дней назад

    World class mind...

  • @user-zs3zb4jj2e
    @user-zs3zb4jj2e 15 дней назад

    Shele taught

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 15 дней назад

    መለስ እውነትም ጎበዝ መሪ እንደነበረ አለምአቀፍ የመሰከረ ነበረ አሁን የሚናያቸው መሪዎች ሁሉ የመለስ ግርፍ ናቸው :: መለስን መኮነን ማለት ራስን እንደመኮነን ይቆጠራል ::በኢትዮጵያ አንድ መኮነን ያለበት ነገር ብኖር ያለፈው መሪ የሠራበትን ሁሉ በዜሮ አባዝተን ማለፍ ነው የተለመደው . መዋሸት አልፈልግም መለስ አለም አቀፋዊ ዕውቀት የነበረውና ለለውጥ የሚተጋ ነበረ . ሞዴል አርሶአደር ስትራቴጂን በማጠናከር ከግብርና መር ወደኢንዱስትሪ መር ለማሸጋገር ቆርጦ የተነሳ መሪ ነበረ የኢኮኖሚ ዕድገታችን ወደ ሁለት ድጅት 11% የደረሰው በመለስ ወቅት አለነበረምን? የሀገር ውስጥ ምርታችን ወደ ሌሎች ሀገር ኤክስፓርት እንድደረግ ከፍተኛ መና ተጫውቶ ነበረ የብዝነስ እንቅስቃሴም ያማረ ነበረ ሀቁን መካድ ጥሩ አይደለም::

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 15 дней назад

    አሰብን እንኳን ስታስቢ ስሙን ለማንሳት ያሳፍራል

  • @getachewyantenneger5864
    @getachewyantenneger5864 16 дней назад

    Let's praise the lord for taking the evil outta the holy nation!!!

  • @hiruthirut7537
    @hiruthirut7537 16 дней назад

    ethopian wedmatewtabet esat West keto yhedew erkuse esu nw egzeyabeher gen begzey wesdwu ....

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn 17 дней назад

    The devil 😈 himself! Why remind us of him

  • @meharyhabtai2066
    @meharyhabtai2066 17 дней назад

    የመለስ ችግር ስልጣን ላበቃው ህዝባዊ ግንባር ስለ ካደ ይህን ሁሉ ለኢትዮጵያ ችግር ኣውርሶ ኣልፈዋል።ኤርትራ የበደለ ብሰላም ኣይኖርም።እሱ ግን የኣሜሪካ ቡቹላ ነበር።ኣሜሪካ ደግሞ ለራስዋ ጥቅም ለኢትዮጵያ ባርያ ሆና ቀርታለች።መንቃት ኣለባቹ ኢትዮጵያውያን።

  • @AygaNuguse
    @AygaNuguse 17 дней назад

    ቀናተኞች ተባብረው ያጠፉት ኣፍሪቃዊ መሪ፣

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 14 дней назад

      እሱ ባመጣው ጣጣ አጋሜ ፉዳውን እያየ ነው በለስ እንኳን የለም

  • @TeshomeBekena
    @TeshomeBekena 18 дней назад

    እረ መለሰ ዜናዊ ኢትዩጰያን ለዚህ ሁሉ ረመጥ ውስጥ ያስገባ አውሬ የኢትዩጰያ ጠላት ነው

  • @Hadera-od7jn
    @Hadera-od7jn 18 дней назад

    27 amet tebedilenal yilu neber indiet zarie liela mistir yeminageru ? Eire yihe telam seytan agame eseyas welodo afewerki dejezmach abraha kasa wedi tigray endasemachu!😂😂😂🎉

  • @yonasasmelash5394
    @yonasasmelash5394 18 дней назад

    Meles is too intelligent for Ethiopians they didn’t understand him rip Meles

    • @Fano316
      @Fano316 14 дней назад

      Get medical help RIP for ur Brain, I know many brain dead ppl how you manage to right a comment unbelievable

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 19 дней назад

    You yourself are the most cruel butcher.

  • @lukewarm170
    @lukewarm170 19 дней назад

    ተናጋሪዋ /ተራኪዋ የተስጠሽን ይሆናልየምታነቢው ተከፍሎሽ መለስ ዜናዊ የ 45 አመቱ ታጋይ የታገለው የትግራይን ህዝብ ወጣት ሊጨርስ በነሱ ደም ተቆናጦ ስልጣን የያዘ ሀውዚንን በውሸት ህዝቡን በአየር ያስደበደበ የአማራን ህዝብ እንዳይማር እንዲደህይ በበሽታ በhiv እንዲያልቅ ያደረገው የትግራይና ወያኔ ወደ አማራ ክልል ሲገባ ደርግን ጠልቶ ስሲቀበለው እደገኛው TPLF በመለስ የሚመራው ስይጣን ግን የ ኢትዮጵያ ህዝብ ደሙ እንደ ደሮ ጭዳ በየስፈሩ ሲፈስ የትግራይ ህዝብ እየተራበ እነሱ ግን በመላው ውጭ ህገር ዶላራቸውን ሲያሸሹ ፋብሪካ ሲከፍቱ ለህዝባቸውም ለትግራይ አልሆኑት ኢትዮጵያን በዘር በሀይማኖት እንድንበላላ ያደረገው መላው የTPLF ባለስልጣን እና ህዝብ ነበር የትግራይ ምስኪን ገበሬ እና ደሀን አይመለከትም

  • @SolomonDTeklu
    @SolomonDTeklu 19 дней назад

    መለሰ ዜናዊ የአፍሪካን ሕብረት ከኢትዮጵያ እንዳይነሳ ከታገለው ይልቅ የአሰብን ወደብ ወደ ኤርትራ እንዳይ ሄድ ቢያደርግም ኖሮ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተሻለ ነበር። ስለዚህ አፍሪካ ሕብረት እንዳይሄድ የታገለው ከሕብረቱ በየጊዜ ከሚመጡት እንግዶች የሚሰበሰበው ዶላር እንዳይቀርበት ነው። ሕብረቱ ሄዶ አሰብን ቢያስቀር ኖሮ አድናቆቴ አንቺ ከምትዩ በላይ ይሆን ነበር።

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 19 дней назад

    የገደለህ ሞተ ።ሳትሞት እየሱስ መለሰ ሲሞት አሳየኝ ትንቢት ፔንጤ

  • @abdulnasermustofa9353
    @abdulnasermustofa9353 19 дней назад

    Banda

  • @user-gj8wf7xe4x
    @user-gj8wf7xe4x 19 дней назад

    መለስየ አብለምለም ንበረልና መን ከማኻ ❤️💕❤️💕❤️💕🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🙏

    • @Chereka203
      @Chereka203 15 дней назад

      🦷🏴‍☠️👎🥱🦷🤧🥱👎🏴‍☠️🦷🦵🦿🦵🦷🏴‍☠️👎🥱🪰💀🦴☠️👅☠️🦴💀🪰🥱👎🏴‍☠️🦷🦵🦿💩🦿🦵🦷🏴‍☠️👎🥱🪰💀🦴☠️👅

    • @Chereka203
      @Chereka203 15 дней назад

      👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🧠🧠👹👹👹👹👹🧠👹👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕

    • @Chereka203
      @Chereka203 15 дней назад

      🧠🧠🧠🧠🧠🧠☠️🦴🦴🦴💀🦴🦴☠️☠️👅👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕🪰🪰🪰🪰🪰🪰

  • @MarkosKittla
    @MarkosKittla 20 дней назад

    ጋሀነም ይግባ ቢፈልግ !!!!።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 20 дней назад

    የተገላገልነውን

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 20 дней назад

    Reactionary ይላል ጃንሆይን? መለስ ራሱ "reactionary ነው።

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 20 дней назад

    ይሄ የዞረበት አግዚአብሔር በግዜ አነሳው እንጂ የዚህ ሁሉ መተራመስ ውጤት ነው፤አነዚህ አብዶች አብደው ህዝቡን አሳበዱት፤በዛ፤ላይ ከመንግስቱ ሀይለማርያም ጋርና ከኢሳያስ ጋር በመሆን አማራን ለማጥፋት ያሴሩት ሴራ አልሰሬም፤ለራሳቸው አደረገላቸው፤ኦሮቶዶክስና አማራነ ለማጥፋት ተግተው ቢሰሩም አግዚአብሔርን ማሸነፍ አይቻልም፤በዛ ላይ የዘር ፖለቲካ አይዶሎጂ አይደለም ምኑ ነው አውቀቱ፤

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 21 день назад

    ከፍለው ያስለቀሱለትንና ነብሰ ገዳይ ትግሬ ትያትር የሰራበትን ህዝብ አልቅሶላቸው ስትይ አታፍሪም?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 21 день назад

    እኔም በምመኝላቸው በይ እኛ በእግዚአብሄር ፍርድ እጅግ ተደስተናል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 21 день назад

    ይገርማል እኮ ይህች ሴትዮ ምን ነካት የምታወራው አጣች እንዴ፣? ከሆነም አስደሳች አሟሟት እንጅ አሳዛኝ አሟሟት ይባላል? ባልና ሚስት ከአንድ ውሀ ይሄዳል አሉ።

  • @soud986
    @soud986 21 день назад

    Aye Amara kemidre gets litaxefun yalfeneqelachihut dingay yelen eko. So we don't care what you say about wedi Zenawi now. Ahyoch

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 21 день назад

    እልልልልልልልልልልል የደስታዬ መጨረችሻ ነበር። የትግራይን ህዝብ ዋጋ አስከፈለ።