- Видео 303
- Просмотров 137 080
እናት ዩቱብ mother tube
США
Добавлен 1 дек 2023
እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ እናት ዩቱብ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማረግ አበረታቱኝ የተለያዩ ቁም ነገር አዘሎችን ይዤ እመጣለሁ ኢንሻ አላህ እህት ወንድሞቸ ወገኖቸ
Видео
የፍቅር ጥያቄ 13377 ሴቶች ጠይቀዉኛል አለ አቡኪ ቁጥር ተሳስቶ ነዉ::
Просмотров 19821 день назад
የፍቅር ጥያቄ 13377 ሴቶች ጠይቀዉኛል አለ አቡኪ ቁጥር ተሳስቶ ነዉ::
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በመላዉ አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዬች እንካን ለ1445 አ ሂ ኢደል ፍጥር አደረሳችሁ
Просмотров 1869 месяцев назад
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በመላዉ አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዬች እንካን ለ1445 አ ሂ ኢደል ፍጥር አደረሳችሁ
በመላዉ አለም ላይ የምትገኙ የሙስሊሙ ኡማ እንኳን ለ1445ኛው አመተ ሂጅራ የሻህሩ ረመዳን ወር አደረሳቹሁ
Просмотров 29710 месяцев назад
በመላዉ አለም ላይ የምትገኙ የሙስሊሙ ኡማ እንኳን ለ1445ኛው አመተ ሂጅራ የሻህሩ ረመዳን ወር አደረሳቹሁ
ይህን አስገራሚ ቦታ ስሙን ያዎቀ ሽልማት አለዉ በኮመንት አሳዉቁኝ
Просмотров 11810 месяцев назад
ይህን አስገራሚ ቦታ ስሙን ያዎቀ ሽልማት አለዉ በኮመንት አሳዉቁኝ
የደጋግ ሰዎች ስልት ሁላችንም እንዴዝህ ብንሆን ሀገራችን ላይ አንድም ችግረኛ አይኖርም ነበር
Просмотров 35411 месяцев назад
የደጋግ ሰዎች ስልት ሁላችንም እንዴዝህ ብንሆን ሀገራችን ላይ አንድም ችግረኛ አይኖርም ነበር
ደግነት ለራስ ነዉ ደግነት ገቢ እንጂ ወጪ የለዉም ወገን ለዎገን ደራሽ ነዉ
Просмотров 33311 месяцев назад
ደግነት ለራስ ነዉ ደግነት ገቢ እንጂ ወጪ የለዉም ወገን ለዎገን ደራሽ ነዉ
በተለይ በሰዉ ቤት እምትሰሩ እህቶች ይጠቅማችኋል እዩት አዳምጡት ስራ ስሰሩ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ከራሴ ተሞክሮ ነዉ ያካፈልኳችሁ
Просмотров 22511 месяцев назад
በተለይ በሰዉ ቤት እምትሰሩ እህቶች ይጠቅማችኋል እዩት አዳምጡት ስራ ስሰሩ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ከራሴ ተሞክሮ ነዉ ያካፈልኳችሁ
ቅመሞችየ የእንጀራየን ትንሿን ስሩና ለቁርስ ተጠቀማት መሳቢብየ ስጣፍጥ
Просмотров 69Год назад
ቅመሞችየ የእንጀራየን ትንሿን ስሩና ለቁርስ ተጠቀማት መሳቢብየ ስጣፍጥ
Nice 💝💝💝💝💝
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እናትየ❤🎉 አህለን ማሸአላህ እኔ ሰብ አድርጌዋለሁ ቆየሁ❤በርችልኝ
ማሻአላህ በጣም ደስይይላል
ወአሌኩም ሰላም እናት እዴት ነሽ አይዞሽ በርች ከጓንሽ ነን
ወንድምዬ ኑሩልኝ
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼🥀🇪🇹 . በጫወታ ማሀል.... «ባል ፈልጊልኝ አለችኝ» «ምን አይነት አልኳት» «ጥሩ ፀባይ ካለው ይበቃኛል አለችኝ» የምሯን እንደሆነ ሁሉ ነገሯ ይናገራል ጉጉቷ አንጀቴን በላኝ «ፍቅርኛ ኑሮሸ ያውቃል ስል ጠየኳት» «ነበረኝ አለችኝ» 🌹 ዛሬ ነገ እያለ ህልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያጎላ ሀቅሜን እያሳጣኝ ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን በልቶ ተልካሻ ምክንያት ጠቃቅሶልኝ ጥሎኝ ሄደ አሁን ላይ ከኔ 10አመት የምታንሰ አግብቶ ወልዶ እየኖረ ነው አለችኝ💔 ማስታወሻ ካላገባሀት ካልወደድካት ተዋት ቀኗን አታኝከው ውበቷ ሳይደበዝዝ የከጀለችውን በጊዜዋ መረጣ ታግባ ቀኗን አታኝከው!🌹🌹🌹🌹👍 . 🌹አንድ አባት ለልጁ ባል እንዲህ ስል...ተናገረው>> ለመጀመሪያ ጊዜ እጇን የጨበጠው እኔ እንጂ አንተ አይደለህም:: የሳምኳትም እኔ እንጂ አንተ አይደለህም:: ያለምክንያት በልዩ ሁኔታ ያፈቀርኳትም እኔ እንጂ አንተ አይደለህም:: ነገር ግን ቀሪውን ዘመን ሊንከባከባትና ሊያኖራት የምችለው አንተ እንጂ እኔ አይደለሁም:: 🌹 የማይሆን ነገር አጋጥሞህ ካልወደድካትና መንከባከብ ከሰለቸህ እንዳትናገራት:: እንዳታስከፋት:: ንገረኝና ወደ ቤቴ እወስዳታለሁ::"🌹👍👍👍🇪🇹 🌹« ዝምታዬ ይቆጣጠረኝ ይዟል። አንደበቴ መቆጠብን አመጣ። ረጅም ዘመን ያገለልኩት ዝምታ አሁን አቅም አግኝቶ ድል ነሳኝ። ረጅም ዝምታ ብቻ ያምረኛል… ጥልቅ ገደል ውስጥ ያለ አይነት… ደግሞም እቅፍ ያምረኛል… ፀጥ ያለ ረጅም እቅፍ! እዛው እቅፍ ውስጥ ዝም ብሎ መቆየት ያሰኘኛል። ቀላጅ ሳይሆን ጨዋታ አዋቂ 🌹 ነበርኩ፣ ነኝም! አሁን ዝም ማለት ብቻ ያሰኘኛል! ግን… ግን… እራሳችንን ለመሆን ስንት እድሜ ይበቃናል? አንተዬ… ከድፍረቴ ጋር ስታገል ፍርሀት ያሸንፈኛል። በነፃነቴ ውስጥ ስዋኝ ያፈንኩት ያሰጥመኛል። ከሰው ስርቅ እራሴን እያለሁ። ግን… ግን… ልባችንን አደብ ለማስያዝ ስንት ጉዳት ይበቃናል? ብቻ… እኔም 🌹 እናንተም ዝምታችን ይቆጣጠረን ይዟል። እንዲያው ነው ደህና የሆንን የሚመስለው… ገፅታችን ነው የአማኝ የሚመስል… መገን ጀሊል ስትገልጥም፣ ስትደብቅ ማሳመርን አንተ ብቻ ታውቅበታለህ። የደበቅነውን አስውበው፣ የሸሸግነውን አንተው ውበት አድለው። መገን ጀሊልፐ ነውርን ብቻ 🌹አይደለም ትግላችንንም ደብቀህልናልና እንዳንወድቅ ቁዋውን ስጠን። እናንተዬ አብሽሩ! ባይ አያሳጣቹ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍 🌹ኡኽቲ ስሚ..ሰው እሚወድሺ ራስሺን ስትችይእና ስትጠብቂ ነው። ከምንም በላይ ራስሺን ጠብቂ! ላንች ያልሆኑ ነገሮች ተበጣጥሰው ይውደቁ ለሌላ ሰው ለመኖር በመጀመሪያ አንች መኖር አለብሺ አንች ከሌለሺ ሁሉም ከንቱ ስለሆነ! አላህ ጥሩ ነገሮችን ይወዳል ሳታባክኝ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን አድርጊ ፏበይ ልበሺ እመሪ ቆንጅዬ ሁኝ ፕሮቶኮልሺን ጠብቂ ባይሆን ማማርሺን ከተፈቀደው ቦታ እዳትቀይሪው በቦታው ይሁን! ሁሉም ነገሮች በቦታቸው ሲሆኑ ያማሩ የተዋቡ የሚወደዱ ውድ ናቸው። ገብቶሻል ኣ! የምልሺ ቆንጅዬ ሁኝ ንፅህናሸን ጠብቂ እዳትዝርከረኪ ንፅህና አጠባበቅ ከትዳር በፊት በኋላ የሚባል የለም የኢማናችን ግማሺ ከእኛጋ ሁለየ የሚኖር ነው። አደራሺን ባይሆን ያለ ቦታው ሺር፣ ፏ ፣ዝንጥ፣ እዳትይ በቦታው ብቻ እሺ !? እንጅማ ድንበር ሳታልፊ ፣ ሳታባክኝ፣ ክልክል ነገሮችን ሳትጠቀሚ፣ ፏ በይ ቁም ሳጥን አስቀምጠሺ በሻንጣ አድርገሺ ቆይ ለወደፊቱ እያልሺ የተበጣጠሰ የተቀደደ የቆሸሸ አትልበሺ ነገ በህይወት ለመኖርሺ ምንም ዋስትና የለሺ የዛሬን እንጅ እሺ ኡኽቲ! ተናጋሪዋ ራስሺ በመጀመሪያ ተግብሪ ዋ ! ለራስሺ የማትሰሪውን ለሰው እዳትናገሪ አደራሺን አንች ሞኝ ነፍሴዋ......🌹🌹🌹🌹👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
ጀዛ ከላህ ኽይረን ወንድም አለሜ
🌹በድጋሚ የቀረበ ነው 🌹 🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼🥀🇪🇹🌹 🥀በጣም የሚገርም ታሪክ እስከመጨረሻው ሳያነቡ አይለፉ፡ ጠቃሚ ነገር ይገነዘቡበታል ኢንሻ አላህ!! ( አንች ብቶኝ አንቴስ ብቶን ምን ታደርጉ ነበረ)?➛👉<እንደዚ አይነትም ባል አለ> ⁉️⚡️✨ እንዲህ ነበር ነገሩ ባል ምንም በማያውቀው ሁኔታ 1🥀 ከቤቱ የመጣችዋ ሙሽራ ለመውለድ ጥቂት ቀን የቀራት እርጉዝ ነች። ልጅቷም እስከዛ ቀን ድረስ የደበቀችው ሚስጥር አሁን ከአሏህ ቀጥሎ በባል እጅ ወድቆባታል። ባል ምን አይነት እርምጃ ይወስድ ይሆን? ብለው መጠየቅዎ አልቀረም። ባል ይሄንን ጉድ እንዳየ የልጅቷን ገበና ማንም እንዳያውቅባት ከሰው ነጥሎ አስቀመጣት።2🥀 የመውለጃዋ ስአት ሲደርስም በሚስጥር ጎረቤት ዘመድ አዝማድ ጭምር ሳያውቁ እንድትወልድ ካደረገ በኋላ የተወለደውን ህፃን 3🥀 ልጅ ታቅፎ በድብቅ ወደ መስጂድ ያመራና ሁሉም ሰላት ላይ በቆሙበት ስአት ሰው ሳያየው ልጁን መስጂዱ ደጃፍ አስቀምጦት ወደ ውስጥ ገባ። ሰላቱ ተጠናቆ ሰው መውጣት ሲጀምር የተጣለ ህፃን ልጅ ከበረንዳው ተቀምጧል። ጀመአው በጣም አዝኖ ከበው ያዩታል ያኔ ባልየው ያስቀመጠውን ሀፃን እንደማያውቅ ሁኖ ከተቀመጠበት 4🥀አንስቶ የመስጂዱን ጀመዓ እንዲያሳድጉት በየተራ ይጠይቃቸው ጀመር። እነሱም ምክንያታቸውን በመደርደር ፍቃደኛ እንዳልሆኑ ይገልፁለታል። እሱም በቃ ልጁን እኔ ወስጄ ማሳደግ እፈልጋለሁ ግን እንደምታውቁት ባለቤቴ ሙሽራ ስለሆነች ሂዳችሁ ፍቃዷን ጠይቁልኝ በማለት አንገቷን የሚያስደፋትን ገበና በመሸሸግ ጭራሽ ተለምና 5🥀 እባክሽ ይሄንን ልጅ ባልሽ ማሳደግ ይፈልጋልና እሽ በይው ብታሳድጉት አጅር ከአላህ ዘንድ ታገኙበታላችሁ ተብላ ተለምና ልጇን እንድትቀበል በማድረግ ከዱላ ብትር በላይ በሚያም በደሏን በመልካምነት ቀይሮ በወንጀሏ ተፀፅታ አሏህ እንድትመለስ ያደረገ ባል… ➛ሱብሀንአላህ ብዙ እህቶች ወደ አልባሌ ቦታ የሚገኙት 6🥀ገበናቸውን የሚሸፍን ቤተሰብ ሲጠፋ በዛው ወደ ጥፋተት ጉዞ ይጀመራል ቻይ ልብ ይቅርባይ ባህሪ የአኼራን አለም አስታዋሽ የሆነ እንደነዚህ አይነትም ደጋግ ሰዎችን አቅፋ መያዟን ለናንተ ማካፈል ወደድኩ። ➛ ስንቶቻችን ነን በየ ቤታችን በቀላሉ በጥበብ በፍቅርና በሆደ ሰፊነት ሊፈቱ የሚችሉትን ጉዳዮች በእሳት 7🥀 ላይ የባሰ ቤንዚን አርከፍክፈን ወደማያልቅ ጦርነት ውስጥ የገባነው? አላህ የችግሮችን ሁሉ መፍቻ ትዕግስቱንና ጥበቡን ይወፍቀን!!መልእክቱ ሌሎች ጋር ይደርስ ዘንድ ሼር ያርጉት?👉ምንጭ ሳነብ ያገኘሁት ነው=ነገ ጁሙዓ ነው የቻለ በጊዜ መስጂድ ይግባ ከህፍንም ይቅራ ከግመሉም ድረሱ ✋🤲🥀🥀🥀🌹🌺🍁🌼🍂🇪🇹✍#ውዷ እህቴ ሆይ •••• 👉ሳታገቢ #ከዘገየሽ የሙዕሚኖች እናት #ኸዲጃን ረዲየሏሁ ዐንሃን )) አስታውሽ በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነብይ አግኝታለች )) ጭራሽ ካላገባሽም //መይረም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ በዱንያም በአኼራ እንደት ከፍ እንዳደረጋት ከመጥፎ ባል ጋር #ከሆንሽ //አስያን የፊርአወንን ሚስት አስታውሽ አላህ በጀነት ወስጥ ቤት እንደገነባላት // ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ እህት አለምዬ ሪዝቅ //ሲሳይ // ተፅፈፎ ያለቀ ነውና አትቻኮይ አላህ ሰብር ይስጥሽ……… 👉ውዷ እህቴ #ትዳርሽን አደራ 💍 🌸በኢስላም ባልን መንከባከብ ትልቅ ቦታ ተሰጥቶታል በአላህ መንገድ ላይም ከሚደረገው ትግል ጋርም እኩል ደረጃ አለው // አሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁ የሴት ልጅ ጅሀዷ ባሏን በጥሩ ሁኔታ መንከባከቧ ነው ብለዋል 🌸በኢስላም ክብርና #እድገት የሙስሊም ድንበሮችን ለመጠበቅ ማህበራዊ ፍትህን ለማስፈን እንደሚደረገው ትግል ሁሉ የባልን ሀቅ በተገቢው ሁኔታ መጠበቅ ትልቅ የኢባዳ አካል ነው //ኡሙ ሰላማህ // ነብዩ صلى الله عليه وسلم ባሏን አስደስታ የሞተች ሴት የጀነት ናት ማለታቸውን አስተላልፈዋል ታላቁ ነብይ አክለውም "ሚስት ያለባትን የባሏን ሀቅ በትክክል ካልተወጣች አላህ ከሷ የሚፈልገውን ነገር አላሟላችም" ሲሉ አሳስበዋል 🌹
ጄዛ ከላሁ ኽይረን ወንድም አለሜ
ስላም እዴት ነሽ ውድ ሰላም ላች ይሁን
ሰላም ሰላም እህታችን እካን ደህና መጣሽ በርች ጨካኝ ነገር ሞት ነው ❤❤❤❤❤❤
Aslemu aleykum werhmtulhi webrkthu እንኳን ደህና መጣህ ውዴ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሪፍ ቪዲዮ ነው ብርቺልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
😂😂😂
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህለንእናትየ በርቺእህቴ አረቡገነቴነኝ በርቺ ጀግና ጉዞወደፊት ውድያገሬልጆች ሰላማችሁይብዛልኝ ባላችሁበትቦታ በቀናነት ድምሩኝ እመልሳለሁ
Walikum.selam.webrkatihu
እናትየ በርችልኝ የኔ ፌመስ
አስላም፣አልይኩም፣መልሺ❤❤❤
ሰላምሰላምእካንስላመጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉
የዎዜዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
ቸሩ ፈጣሪ ሃሳብሽን ያሳካልሽ
የዎዜ አመሰግናለሁ
ሰላም ለዚህ ቤት በላይክ
የዎዜ ሰላምህ ይብዛልኝ
🌙.....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 🇪🇹👍👍👍 ━━━━━🍃🌸🍃━━━━━ ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹» 🌹ባርነቴን እወደዋለው አዎ በባርነት ውስጥ የሚገኝን ንግስና የምትጎናፀፉበት ብቸኛው ባርነት የጀሊሉ ባሪያ መሆን ብቻ ነው.... ጉልበታችንን በማጠፍ የምናገኘው ቀና ማለት ግንባራችንን መሬት በማዉረድ የሚሰጠን ከፍታ ራሣችንን ለርሡ በማዋረድ የምንቸረው ልቅና ሁሉ የሚገኘው ልብን ገለባባጭ ለሆነው ጌታ ባሪያ 🌹 በመሆን ብቻ ነው ባሪያ ስንሆነው እንክብካቤው በዝቶ አፍቃሪ አንድንሆን ያስገድደናል اللهم يا مقلب القلب ثبت قولوبنا على دنك🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ~ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለሴቶች እህቴ አደራሽን ከእናቱ በላይ የሚወድሽን ወንድ ጥሩ ባል ብለሽ አታስቢ ለእናቱ ያልሆነ ወንድ ለሚስቱ የሚታመን አይደለም ይኸውልሽ አንቺ የዲን እህቴ እንደ ወንድም ልምከርሽ አንቺ ማለት ሴት ነሽ ሴት ሲባል ትልቁ የወንዶችንም የሴቶችን ልብ አሸነፎ የሚገዛ ነው ። ማለቴ ሴት ልጅ በጣም 🌹ተወዳጅ ክብር የሚገባት የሰው ልጅ ማዕረግ ናት ለምን ? ሴት ሲባል እናት ናትና ስለዚህ ወንድ ልጅ ቁም ነገሩ ከእናቱ ይጀምራል ። وَبَرًّا بِوَالِدَتِي وَلَمْ يَجْعَلْنِي جَبَّارًا شَقِيًّا እናቱን አክሩፎ ከሚስቱ ፣ እናቱን ጠልቶ ሚስቱን ፣ እናቱን በድሎ ለሚስቱ ፣ ከሚስቱ 🌹ቁጭ ብሎ የናቱን ስጋ የሚበላ አሏሁ አክበር ! ለሱ ብላ ስንቱን መከራና ስቃይ እንዳላሳለፈች ገና ሆዷ ውስጥ ከተፀነሰበት ሰሞን ጀምሮ እስከ ሚወለድ ድረስ መከራዋን አይታ በሱ ምክንያት ስጋዋ እንዳላለቀ አጥንቷ እንዳልሳሳ መልኳ ያ የሚያምር የፊቷ አባባ በፀሃይ በብርድ እንዳልተቀየረ በተለይ የገጠሯ እናት ፣ በሱ 🌹ምክንያት ከስንቶቹ እየተባላች እየተጣለች ፣ በትንሹ እየደነገጠች በራስምታቱ እያለቀሰች እኔ እኔ እኔ እኔ እያለች ራሷን ቤዛ እያደረገች ኖራ አልሀምዱሊላሂ ልጄ ደረሰልኝ ሰው ሆንኩ ብላ ትዳሩን ቤቱን እንዲይዝ ያላትን ደግሳ ስታበቃ እናቱን ትቶ ባንቺ ከተሸወደ እህቴ ሀቁን አውሪ ምኑ ጋር ነው ወንድነቱ ? 🌹 ~አስቢ ነገም እኮ አሏህ ካለ አንቺም እናት ትሆኛልሽ ያንቺ ወንድ ልጆችሽ ላንቺ ሊሆኑልሽ እንደምትፈልጊው አይነት ባልሽ ለእናቱ እንዲሆን ፍቀጂ ። በፍፁም እናቱን እንዲጠላ ወይም እንዲርቅ ሰበብ አትሁኚ ባይሆን ግን እንዲቀርባት እንዲታገሳት 🌹 እንዲያዝንላት እናቴ እናቴ እንዲል ሰበብ ሁኚ እናቱን ከወደደ አንቺንም እናትሽንም የሌሎችንም እናት ይወዳል ።🌹🌹🌹🌹👍 🌹☞«የስደቷ እህቴ ጠንካራ ጀግና ነች» ...! ጠንካራ ናት ሰርቶ ማገኘትን የወደደች፣ በወጣትነቷ ከሀገር የወጣች ፣ ልጅነቷን በስራ በሰዉ ቤት ያሳለፈች፣ ክፍንም ደጉንም አንገቷን ደፍታ የቻለች፣ ለዘላፊ ሁሉ ቦታዋን ያልሰጥች፣ ለዱኒያም ብትወጣ ለአኸራም ሰራች፣ ቁርአን ሀዲሷን አሳምራ ቀራች፣ የስደቷ ልእልት እወቋት 🌹ይች ነች፣ ☞ስንቱን አሳለፈች ...! ለቤተሰብ ብላ ስደት የመረጠች፣ ከችግር ለማወጣት ሌት ከቀን የለፋች፣ በእሷ ጥንካሬ ስንቱን ቤት አቀናች፣ ለራሷ ሳትኖር ለሰዉ እየኖረች፣ ችግርተኛ ሁሉንለጋሽቱ እሷ ነች፣ ☞«አዎ የስደቷ ልእልት እህቴ ይች ነች» ..! ቤተሰቧቿን ጓደኞቿን ሀገሯን ጥላ የተሰደደች ሌሎችን የምታስደስት 🌹ራሷን እያቃለጠች ከማታቃቼዉ ሰዎችጋ ህይወትን ለመቀየር ብላ ተግባብታ የኖረች። ☞«ሁልጊዜም ለፊ ነች»...! የነገን ተስፋ ለማየት ዛሬን የማትሰለች፣ ሳቋን፣ ልጅነቷን፣ ደስታዋን ፣ለስደት የሰዋች፣ ከአላህ በታች የምትደገፍበት የለላት፣ ናፍቆት መከፋቱ ሲፈራረቅባት፣ ከልቡ ሰዉ የለም ነይኳ የሚላት፣ ሲኖራት ነዉጂ 🌹ካጣች ወዳጅ የላት፣ የጠቀመችዉ ሰዉ መልሶ ሲጎዳት፣ ተሰብራ ስትደን አላህ ሲጠግናት፣ ልቧም አይጨክንም ዛሬም በመርዳት ናት፣ የስደቷ እህቴ አዎ ጠንካራ ናት፣ ከሱና እህትሺ......... ✍🏽🌹🌹 🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍 ╬╬═════════════╬╬ 🌜መልካም ጁማ 🌙 ╬╬═════════════╬╬
ማምየ ጄዛ ከላህ ኽይረን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በስደት ላይ ያላችሁ አህሌን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
የእናቶች ምክር በጣም ጠቃሚ መሆኑን በዝርዝር አስረድተሽናል። እናመሰግናለን🎉
አሰላማሔኩምራህመትላሄወበረካቱ ሰላምሰላምሸይብከዠበጣምከኲሰረ ሰላምሰላሜሰለሜሰሓሜሰላሤሰሓሰላሜይብዛል አግራችንሰላሜሰሌሜሰላሜሰላሜሰላምችይብዛል አግሬችንሰላምሰሌምሰላምሰልይብባል የኔናት አንኳንበሰላምመጣሸል አግራችንሰላምሰላምሸላምምይብዛ ዋዋዋማሻላህ 🎉🎉🎉 🙏🙏🙏🙏
🌙.....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 🇪🇹👍👍👍 ━━━━━🍃🌸🍃━━━━━ ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉ #ክብር_ነው ሴትነት <==================> የዚህች ምድር ውበት ግርማ ነሽ የጀነት፡ የፍትህ ፍርድ ነው የሚጣፍጥ እውነት፡ በለቅሶ ዝቅ አይልም አይገንም በኪነት፡ የተፈጥሮ ቃል ነው ሚዛን ነው ሴትነት፡ ;🌹1;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት_!!! ሰዋዊ ሴትነት ሴትነት ሰውነት ደግነት አብሳሪ የበጎነት ስምረት ጀግንነት ሴትነት ሴትነት ጀግንነት የሰውነት ኪሎ ውበት ለወንድነት፡ የሴት ስም አታጥፉ ክብር ነው ሴትነት፡ ከልቤ ውስጥ ያለው ይሔ ነው የኔ እውነት፡ የማንነት ሚስጥር የእናትነት ፀጋ፡ የመኖሬ ሰበብ የስትንፋሴ ዋጋ፡ 🌹2;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት__!! የጌታችን ፀጋ ውበት ነች ስጦታ፡ ሞገስ የተቸረች በሀያሉ ጌታ፡ መግባቢያ ቃል፣ ጥሩ ነገር ግሩም ሀረግ፡ የኛ ግርማ ፤ የወንድ አልቦ ጌጥ ማዕረግ፡ 🌹3;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት_!!! ሰው የምታክም በእርሷ ህመም ፡ በሴት ክብሯ አፍሳ ደም ፡ እርሷ ቅኔ ፤ ነችና ለኔ፤ እዚህ የመድረሴ ወኔ፡ አንድም ቀን ሣልል ወይኔ፡ ድንቅ ህብረ ቃል ሰም እና ወርቅ፡ ሙሉ ማንነት ትርጉመ ጥልቅ፡ #ሴትነት_ነው_ፍቸ_ረቂቅ፡ ደግነቷ ወሰን የልሽ ከሁሉ አልፎ የሚርቅ፡ ለማንም በጎ አድራጊ፡ ሁከትን አረጋጊ፡ ሰላምን አሳዳጊ፡ የትልቅ ታሪክ ባለቤት የውበት አንፀባራቂ፡ እናት በሚል ሶስት ፊደል አለማችንን አድማቂ፡🌹4;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #እናትነት__!!! የችግር ቀን ቀን ሲጎድል መሸሸጊያ፡ የሁሉም ቤት መግቢያ መውጫ መናኸሪያ፡ የግርማ ልክ ሞገስ መሆን መታፈሪያ፡ ሚዛን መሆን የልኬት ምንጭ መሰፈርያ፡ እናትነት ነው ለኔ ሰው የመሆን መጀመሪያ፡🌹 5;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #እናት_!!! እርሷ ሴንተር ምስራቅ ዋልታ፡ የማትነጥፍ በጧት ማታ፡ ፀሀይ መውጫ ውብ ማለዳ፡ ሰቆቃን ቻይ ፅኑ ግድግዳ፡ ጅማሬ ቃል የእውቀት ጮራ፡ የወንድነት ውብ አሻራ፡ የመጥፎነት ክኒን ጂራፍ፡ የደግነት ትልቅ በራፍ፡ የዕውቀት እና የእውነት ደጃፍ ፡ የሰውነት የእዝነት ጓዳ…!! ለሁሉ አዛኝ ነጎድጓዳ፡🌹 6;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት___!!! ማንነቱን ለሚጠረጥር፡ የደግነት ትልቅ ሚስጥር፡ ሚስጥረ ቁልፍ መግቢያ ጀነት መንፈስ አዳሽ የሀሴት ጅረት፡ አርቆ አሣቢ ለሌሎች ኑረት፡ መጀመሪያ የሰውነት ፍንጭ፡ የደስታ የሣቃችን ምንጭ፡ #ሴትነት__!!! የደግነት ድርብርብ፡ ማር አምራች ሁሌም ነች ንብ፡ የጥሩነት መስፈሪያ ጥግ የሰው ልኬት፡ የእዝነት ካብ ተደራራቢ ብሎኬት፡🌹 ;7;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት_!!! የሰውነት መለኪያ ሴትነት፡ ማንም የሚመሰክረው እውነት፡ ደግነት አብሳሪ የበጎነት ጥምረት ጀግንነት ሴት መሆን ሴትነት ጀግንነት የሰውነት ግራም ውበት ለወንድነት፡ የወንድነታችን ጂማሮ፡ ህጋችን የተፈጥሮ፡ ይህች ነች ማለት ሴትነት፡ የማይካድ ገሀድ እውነት፡ የማትረሣ ለቅፅበት፡🌹 ;8;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት__!!! ወንድ ሆይ አድምጠኝ ተከበር አትርከስ፡ ሴት ብለህ አትማ ሴት ብለህ አትውቀስ፡ የአንተ ማንነት ነች እድገትህ ሲታወስ፡ ጠጠር ሆነህ አንተ ተራራን አትክሰስ፡ #ሴትነት____!!! አንተ ብናኝ ነህ እናት ነች ተራራ፡ እርሷ ነች ሚስጥሯ የሰውነት አውራ፡ ከበሮ ቢመታ ቢጎሰም ዳንኪራ፡ የእምሮ መዝገብ ተገልጦ ቢቀራ፡ ማንም አይቃረብ ከሴትነት ተራ፡🌹 ’9""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" #ሴትነት_!!! ባለንበት ዘመን ቢመሰከር እውነት፡ መግለጫ ቃላቶች ሁሌ እማጠፉለት፡ የረቀቀ ቋንቋ የማይገኝለት፡ የሰውነት ሚስጥር ክብር ነው ሴትነት፡# 10;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; መልካም ለይል ☪💚 ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;,,,,,,👍👍👍🌷🌷🌹💐🇪🇹🇪🇹 ፨🌹🌹😁 ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነው 😂 የዱዓ ሌቦች አደለንም ! ~~(ከሌባም አዛኝ አለ ) አንዱ ሚስኪን ሰው ይኼን ዱዓ በወረቀት ላይ ፆፎ ዋሌቱ ውስጥ አስቀምጧል ። (اللهم احفظ لي مالي) " አሏህ ሆይ ንብረቴን ጠብቅልኝ " ሚል ነው ። ሌባው ታድያ እንደለመደው ከኪሱ ዋሌቱን ያወጣና ዞር ይላል ። ሲከፍተው የብር ኖቶችን ከብጣሽ ወረቀት ያገኛል ። ሲያነበው ዱዓ ነው ... ሰውየው ላይ ሮጦ ይደርስና ወድቆብህ ነው ብሎ ይመልስለታል ። ሰውዬውም ተቀብሎት አመስግኖ መንገዱን ይቀጥላል ። ሌባውም ለጓደኞቹም ሲነግራቸው እንዴት ልታደርግ ቻልክ አሉት ... " እኛ የገንዘብ እንጂ የዱዓ ሌቦች አደለንም ። ሰውየው ዱዓ ላይ ተስፋ እንዳይቆርጥ ብዬ ነው " አላቸው ። 😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🌙.....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 🇪🇹👍👍👍 ━━━━━🍃🌸🍃━━━━━ ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉ #ክብር_ነው ሴትነት <==================> የዚህች ምድር ውበት ግርማ ነሽ የጀነት፡ የፍትህ ፍርድ ነው የሚጣፍጥ እውነት፡ በለቅሶ ዝቅ አይልም አይገንም በኪነት፡ የተፈጥሮ ቃል ነው ሚዛን ነው ሴትነት፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት_!!! ሰዋዊ ሴትነት ሴትነት ሰውነት ደግነት አብሳሪ የበጎነት ስምረት ጀግንነት ሴትነት ሴትነት ጀግንነት የሰውነት ኪሎ ውበት ለወንድነት፡ የሴት ስም አታጥፉ ክብር ነው ሴትነት፡ ከልቤ ውስጥ ያለው ይሔ ነው የኔ እውነት፡ የማንነት ሚስጥር የእናትነት ፀጋ፡ የመኖሬ ሰበብ የስትንፋሴ ዋጋ፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት__!! የጌታችን ፀጋ ውበት ነች ስጦታ፡ ሞገስ የተቸረች በሀያሉ ጌታ፡ መግባቢያ ቃል፣ ጥሩ ነገር ግሩም ሀረግ፡ የኛ ግርማ ፤ የወንድ አልቦ ጌጥ ማዕረግ፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት_!!! ሰው የምታክም በእርሷ ህመም ፡ በሴት ክብሯ አፍሳ ደም ፡ እርሷ ቅኔ ፤ ነችና ለኔ፤ እዚህ የመድረሴ ወኔ፡ አንድም ቀን ሣልል ወይኔ፡ ድንቅ ህብረ ቃል ሰም እና ወርቅ፡ ሙሉ ማንነት ትርጉመ ጥልቅ፡ #ሴትነት_ነው_ፍቸ_ረቂቅ፡ ደግነቷ ወሰን የልሽ ከሁሉ አልፎ የሚርቅ፡ ለማንም በጎ አድራጊ፡ ሁከትን አረጋጊ፡ ሰላምን አሳዳጊ፡ የትልቅ ታሪክ ባለቤት የውበት አንፀባራቂ፡ እናት በሚል ሶስት ፊደል አለማችንን አድማቂ፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #እናትነት__!!! የችግር ቀን ቀን ሲጎድል መሸሸጊያ፡ የሁሉም ቤት መግቢያ መውጫ መናኸሪያ፡ የግርማ ልክ ሞገስ መሆን መታፈሪያ፡ ሚዛን መሆን የልኬት ምንጭ መሰፈርያ፡ እናትነት ነው ለኔ ሰው የመሆን መጀመሪያ፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #እናት_!!! እርሷ ሴንተር ምስራቅ ዋልታ፡ የማትነጥፍ በጧት ማታ፡ ፀሀይ መውጫ ውብ ማለዳ፡ ሰቆቃን ቻይ ፅኑ ግድግዳ፡ ጅማሬ ቃል የእውቀት ጮራ፡ የወንድነት ውብ አሻራ፡ የመጥፎነት ክኒን ጂራፍ፡ የደግነት ትልቅ በራፍ፡ የዕውቀት እና የእውነት ደጃፍ ፡ የሰውነት የእዝነት ጓዳ…!! ለሁሉ አዛኝ ነጎድጓዳ፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት___!!! ማንነቱን ለሚጠረጥር፡ የደግነት ትልቅ ሚስጥር፡ ሚስጥረ ቁልፍ መግቢያ ጀነት መንፈስ አዳሽ የሀሴት ጅረት፡ አርቆ አሣቢ ለሌሎች ኑረት፡ መጀመሪያ የሰውነት ፍንጭ፡ የደስታ የሣቃችን ምንጭ፡ #ሴትነት__!!! የደግነት ድርብርብ፡ ማር አምራች ሁሌም ነች ንብ፡ የጥሩነት መስፈሪያ ጥግ የሰው ልኬት፡ የእዝነት ካብ ተደራራቢ ብሎኬት፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት_!!! የሰውነት መለኪያ ሴትነት፡ ማንም የሚመሰክረው እውነት፡ ደግነት አብሳሪ የበጎነት ጥምረት ጀግንነት ሴት መሆን ሴትነት ጀግንነት የሰውነት ግራም ውበት ለወንድነት፡ የወንድነታችን ጂማሮ፡ ህጋችን የተፈጥሮ፡ ይህች ነች ማለት ሴትነት፡ የማይካድ ገሀድ እውነት፡ የማትረሣ ለቅፅበት፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; #ሴትነት__!!! ወንድ ሆይ አድምጠኝ ተከበር አትርከስ፡ ሴት ብለህ አትማ ሴት ብለህ አትውቀስ፡ የአንተ ማንነት ነች እድገትህ ሲታወስ፡ ጠጠር ሆነህ አንተ ተራራን አትክሰስ፡ #ሴትነት____!!! አንተ ብናኝ ነህ እናት ነች ተራራ፡ እርሷ ነች ሚስጥሯ የሰውነት አውራ፡ ከበሮ ቢመታ ቢጎሰም ዳንኪራ፡ የእምሮ መዝገብ ተገልጦ ቢቀራ፡ ማንም አይቃረብ ከሴትነት ተራ፡ ’""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" #ሴትነት_!!! ባለንበት ዘመን ቢመሰከር እውነት፡ መግለጫ ቃላቶች ሁሌ እማጠፉለት፡ የረቀቀ ቋንቋ የማይገኝለት፡ የሰውነት ሚስጥር ክብር ነው ሴትነት፡ ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; መልካም ለይል ☪💚 ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;,,,,,,👍👍👍🌷🌷🌹💐🇪🇹🇪🇹 ፨🌹🌹😁 ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነው 😂 የዱዓ ሌቦች አደለንም ! ~~(ከሌባም አዛኝ አለ ) አንዱ ሚስኪን ሰው ይኼን ዱዓ በወረቀት ላይ ፆፎ ዋሌቱ ውስጥ አስቀምጧል ። (اللهم احفظ لي مالي) " አሏህ ሆይ ንብረቴን ጠብቅልኝ " ሚል ነው ። ሌባው ታድያ እንደለመደው ከኪሱ ዋሌቱን ያወጣና ዞር ይላል ። ሲከፍተው የብር ኖቶችን ከብጣሽ ወረቀት ያገኛል ። ሲያነበው ዱዓ ነው ... ሰውየው ላይ ሮጦ ይደርስና ወድቆብህ ነው ብሎ ይመልስለታል ። ሰውዬውም ተቀብሎት አመስግኖ መንገዱን ይቀጥላል ። ሌባውም ለጓደኞቹም ሲነግራቸው እንዴት ልታደርግ ቻልክ አሉት ... " እኛ የገንዘብ እንጂ የዱዓ ሌቦች አደለንም ። ሰውየው ዱዓ ላይ ተስፋ እንዳይቆርጥ ብዬ ነው " አላቸው ። 😂
🎉
Assalamu Alaikum🤲🤲🤲
Beautiful ❤❤❤❤
አሰላማሌኩምራህመትላሄወበረካቱሰላምረላሜሰላመ ሰላሜሰላሜሰይብዛሌ ጨየኔመልካሜአንት አንኳን በረላምመጣሸል አግራች ሰላሜፍቅር አንደነትያሜጣልቀረችል ለም ወጣሸ ሰመጣ ኸጣሸ ወድድድድድድድድ
ጤና ይስጥልኝ እናትየ እንኳን ደህና መጣሽልን🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
ማሻአላህ❤❤😂
🌹🌹🌹🥰🥰🥰👍
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን ሰላም መጣሸ እህትየ የኔዋ ላይክ ህትየ
የኔ ቅመም❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረከቱ አህለን ዉደ እካን ደህና መጣሽ ሞክሸየ የስሜን ነገር ግን😂በርችልኝ ወደፈት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በስደት ላይ ያላችሁ አህሌን እህቴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን😊
Awe gobez indezih new inji mkr malt🎉✅
አህለን የኔውዲ እህት በረቺልኝ ማሻአላህ
የኔልዩማርበርቺአላህይጠበቀንኢሻአላህ😊😊😊😊❤❤❤ላይክ
ሰላምሙ አሊይኩም ላይክ ወዴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሰላማልኩምራህመትላህወበረረካቱ ሰላምሰላምሰላምሰላመየኔመልካም አንኧንኳንበሰላምመጣሸልወድድድድድድድ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አደለሙአለይኩም እንኳን ደህና መጣሽ እናትየ
በርች ሰብ መልሽ🎉🎉🎉
Walekumassalam wa rahmatullahi wa barkatu Mashallah mashallah I love my sister 💗💗💗💗💗
Walekumassalam wa rahmatullahi wa barkatu Mashallah mashallah I love my sister 💗💗💗💗💗💗💕
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርች ደመርኩሽ ደምሪኝ ማር🎉
ደምሩኝኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉