S_Learning tube
S_Learning tube
  • Видео 20
  • Просмотров 29 072
አለም አቀፋዊ የመገናኛ ስርዓት (GPS) ምንድን ነው?፣ የምዕራፍ 1 ማጠቃለያ ጥያቄ እና መልስ
አለም አቀፋዊ የመገናኛ ስርዓት (GPS) ምንድን ነዉ?
አለም አቀፋዊ የመገናኛ ስርዓት (GPS) ለምን ይጠቅማል ?
Просмотров: 587

Видео

የ5ኛ_ክፍል_ቲቶሪያል_ጎግል ካርታ ምንድነው?
Просмотров 164Месяц назад
What is the difference between Gps and google map?
ነጭ የደም ህዋስ
Просмотров 2462 месяца назад
ነጭ የደም ህዋስ
ደም ፣ የደም ቧንቧ ተግባሮቻቸው ምንድነው?
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
ደም ፣ የደም ቧንቧ ተግባሮቻቸው ምንድነው?
መገኛ
Просмотров 1,6 тыс.2 месяца назад
መገኛ
ኢትዮጵያ_Ethiopia
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
የኢትዮጵያ አንፃራዊ መገኛ
3ቱ የአፍሪካ አካባቢ እና የዉሃ አካላት
Просмотров 6652 месяца назад
3ቱ የአፍሪካ አካባቢ እና የዉሃ አካላት
የ6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ቲቶሪያል ጂፒኤስ(GPS) ፣ የጂፒኤስ ጥቅም ፣ MAP
Просмотров 9652 месяца назад
የ6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ቲቶሪያል ጂፒኤስ(GPS) ፣ የጂፒኤስ ጥቅም ፣ MAP
የ6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ቲቶሪያል_የምስራቅ አፍሪካ አካባቢ ወንዞች ፣ የምስራቅ አፍሪካ አካባቢን የሚያዋስኑ ሀገራቶች ፣ ጂፒኤስ (GPS) ፣ MAP
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
This tutorial used to grade 5&6 students help to more understand about Map, Relative map, Astronomy map
የ5ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ቲቶርያል_ኢትዮጵያን በአንፃራዊ መገኛ እንዴት እንግለፃት? የሱዳን እና የኢትዮጵያ ወሰን ምንያህል ነው? ፍፁማዊ መገኛ ምንድነው?
Просмотров 3,7 тыс.2 месяца назад
This environmental science tutorial used to grade 5&6 students that help to more understand their environment, culture and Natural resource
የ 2016 የ 6 ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ የሚኒስትር ፈተና ጥያቄ ና መልስ_Grade 6 ministry science exam question and answer
Просмотров 8414 месяца назад
@S_Learning_tube this video prepare for grade 6 students answer to ministry exam question
የ2016 የ 6ኛ ክፍል የአከባቢ ሳይንስ አጠቃላይ ፈተና ጥያቄና መልስ
Просмотров 2476 месяцев назад
2016_grade 6 environmental science national exam question and answer
የ2016 የ6ኛ ክፍል አጠቃላይ ሳይንስ Model ጥያቄና መልስ Part 3
Просмотров 2,6 тыс.6 месяцев назад
This environmental science worksheet question used to grade 5&6 students that help to prepare national ministry exam
የ2016 የስድስተኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞደል Part 3
Просмотров 1,8 тыс.7 месяцев назад
This environmental science worksheet question used to grade 5&6 students that help to prepare for National ministry exam
የስድስተኛ ክፍል ሳይንስ መለማመጃ ጥያቄworksheet Part 2
Просмотров 1,7 тыс.7 месяцев назад
@s_learning tube
የስድስተኛ ክፍል ሳይንስ መለማመጃ ጥያቄworksheet part 1
Просмотров 4,8 тыс.7 месяцев назад
የስድስተኛ ክፍል ሳይንስ መለማመጃ ጥያቄworksheet part 1
የ2016 የስድስተኛ 6 ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ጥያቄ መልስ part 1
Просмотров 2 тыс.8 месяцев назад
የ2016 የስድስተኛ 6 ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ጥያቄ መልስ part 1
የ2016 የስድስተኛ 6 ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ጥያቄ መልስ part 2
Просмотров 1,6 тыс.8 месяцев назад
የ2016 የስድስተኛ 6 ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ጥያቄ መልስ part 2

Комментарии

  • @amehaabebe-jf1qt
    @amehaabebe-jf1qt 7 дней назад

    በእውነት በጣም አመሰግናለወ

  • @oneclickgameplay
    @oneclickgameplay 9 дней назад

    Now i understand thanks!☹😁🤣💕❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaynehgirma6233
    @abaynehgirma6233 Месяц назад

    ደነዥ ደደብ ነገር ግን ይቅርታ😢😢😢😢😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉😂🎉😂🎉🎉😂🎉😢

  • @TesfayeTefaye
    @TesfayeTefaye Месяц назад

    በደንብ አብራሪ

  • @ሀይት-ጘ9ፀ
    @ሀይት-ጘ9ፀ Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbundejAfework
    @AbundejAfework Месяц назад

    Miraflex

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 Месяц назад

  • @getachewali3443
    @getachewali3443 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉበት ብዙ ያግዘኛል በርቱ

  • @barkgamer4571
    @barkgamer4571 2 месяца назад

    ልብ ስሪ😊😊😊

  • @HalimaNuradin-m6f
    @HalimaNuradin-m6f 2 месяца назад

    አብይ ደም ቅዳ ቧንቧ ለምን ከግራ ሰጭ የልብ ገንዳ ጋር ተያያዘ አብራሪልን

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 2 месяца назад

      የልብ ደም ቅዳ ቧንቧዎች ደምን ለልብ ጡንቻዎች ያቀርባሉ, ይህም ኦክሲጅን እና ልብ ለመሥራት የሚያስፈልጉትን ንጥረ ምግቦችን ያቀርባል. የልብ ደም ቅዳ ቧንቧዎች ከደም ወሳጅ ቧንቧዎች ጋር ተያይዘዋል, ይህም ደም ከግራ ሰጪ የልብ ገንዳ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል በኦክስጂን የተሞላ ደም ይሸከማል. የግራ ሰጪ የልብ ገንዳ ዋናው የልብ ፓምፕ ክፍል ነው, እና ሲኮማተሩ በኦክሲጅን የበለፀገ ደም ወደ ቅዳ ቧንቧ ይልካል. የልብ ደም ቅዳ ቧንቧዎች ከግራው ሰጪ የልብ ገንዳ ከወጡ በኋላ ልክ ከሆድ ወሳጅ ቧንቧው ይወጣሉ ፣ ይህም የልብ ጡንቻ ከሌላው የሰውነት ክፍል በፊት አዲስ የኦክስጂንን ደም ማግኘቱን ያረጋግጣል ።

  • @barkgamer4571
    @barkgamer4571 2 месяца назад

    ቀይ የአጥንት መቅኔ ምንድን ነው

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 2 месяца назад

      ★በሰውነት ውስጥ ሁለት አይነት የአጥንት መቅኒዎች አሉ።እነሱም በቀለማቸው ተለይተው ይታወቃሉ። ቀይ እና ቢጫ አጥንት መቅኒ. ★ቀይ አጥንት መቅኒ፡- ቀይ መቅኒ የደም ሴሎችን (hematopoiesis) ያመነጫል። በቀይ አጥንትዎ መቅኒ ውስጥ ያሉት ስቴም ሴሎች ቀይ እና ነጭ የደም ሴሎችን እና ፕሌትሌቶችን ይፈጥራሉ፣ ሁሉም የደምዎ ክፍሎች ናቸው። የቀይ አጥንት መቅኒ ቀለም የቀይ የደም ሴሎች ምርት ውጤት ነው። ★ቢጫ አጥንት መቅኒ፡ ቢጫ መቅኒ ስብን ያከማቻል። በቢጫ አጥንት መቅኒ (adipocytes እና mesenchymal stem cells) ውስጥ ሁለት አይነት ግንድ ሴሎች አሉ። እነዚህ ሴሎች ስብን ለሃይል አመራረት ይቆጥባሉ እና ለሰውነትዎ አጥንት፣ cartilage፣ ጡንቻዎች እና የስብ ሴሎችን ያዳብራሉ።

  • @AbayeTeka-j1p
    @AbayeTeka-j1p 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ ፈልጌ ነበር ግን አንቺን አገኘሁሽ❤❤

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhretWedaje
    @MhretWedaje 6 месяцев назад

    የ18ተኛውን ጥያቄ ዘለሻል ፣20 እና23መልሳቸው የ20መልስ ለነው 23መልሱ ሀነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 2 месяца назад

      ማስተካከያ ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ

  • @mihiretamsalu-t6i
    @mihiretamsalu-t6i 6 месяцев назад

    ያቀጥል

  • @sol-ce5nm
    @sol-ce5nm 6 месяцев назад

    የ23ኛውን እይው ሀ ኬክሮስ ይላል እኮ መልሱ ሀ ነው ኬክሮስ እኮ የፍፁማዊ መገኛ መለኪያ ነው ተመልሰሽ ብታይው እና የ18 ኛ ጥያቄ ተዘሏል አመሰግናለሁ❤❤❤😢😢😮😮😅😅😅😊😊😊

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 6 месяцев назад

      አዎ ኬክሮስ እና ኬንትሮስ ፍፁማዊ መገኛ መለኪያ ናቸው እንዲሁም መሬት ኬክሮስ የአየር ንብረት ተቆጣጣሪ ነው፡፡

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 6 месяцев назад

      የ6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ መፅሐፍ ገፅ 68.........

  • @AbiAbi-vj2bv
    @AbiAbi-vj2bv 6 месяцев назад

    20 answer is B ok 👍

  • @nathangemechu4567
    @nathangemechu4567 6 месяцев назад

    Ye 23 =A new

  • @nathangemechu4567
    @nathangemechu4567 6 месяцев назад

    Ye 20 b new

  • @EmebetAnbessie
    @EmebetAnbessie 6 месяцев назад

    The answer to the question 20 is=B

  • @AmenFasika
    @AmenFasika 6 месяцев назад

    ሻይ ኬሚካልና እፅ ነው? 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😕😕😕😕😕😕

  • @AmeleFikre
    @AmeleFikre 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamsolomon2609
    @selamsolomon2609 6 месяцев назад

    የ20ኛው

  • @bemineteyuel6442
    @bemineteyuel6442 6 месяцев назад

    29a

  • @bemineteyuel6442
    @bemineteyuel6442 6 месяцев назад

    20 b new 18 restehal

  • @SahalqaxiyemuuminSahalqaxiyemu
    @SahalqaxiyemuuminSahalqaxiyemu 6 месяцев назад

    Lmn18zllsw

  • @DestaGamo
    @DestaGamo 6 месяцев назад

    27c new

  • @bezadejene5613
    @bezadejene5613 6 месяцев назад

    20ኛው ለ ነው።ምክንያቱም ከሰኔ እስከ መስከረም ዝናብ የሚያገኙት በሰሜናዊ ክፍል ያሉት ናቸዉ።ደግሞ 18ተኛውን ለምን ዘለልሽ?😢😢😢😢😢😂😂😂

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 6 месяцев назад

      ለማስተካከያው አመሰግናለሁ

  • @Eleniy-p2j
    @Eleniy-p2j 6 месяцев назад

    የ18ተኛውን ጥያቄ ዘለሻል ፤ 20ኛው መልስ ለ ነው መልሱ ::

    • @GeremewChegen
      @GeremewChegen 6 месяцев назад

      የ20ኛው ጥያቄው እንዴት ለ ይሆናል ፃፊልኝ/ፃፍልኝ

  • @saraAboneh
    @saraAboneh 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraAboneh
    @saraAboneh 6 месяцев назад

    ለምንድነው የምትዘዪው

  • @saraAboneh
    @saraAboneh 6 месяцев назад

    ጥያቄ ስትሠሪትዘዪውአለሽ ❤ 13:42

  • @FikertIakew
    @FikertIakew 6 месяцев назад

    የ33 የማያገለግል ነው የሚለው ስለዚህ መልሱ C ነው።

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 6 месяцев назад

      አዎ ትክክል ነሽ ፡፡ ይቅርታ በስህተት ነው!

  • @merhawieyob5
    @merhawieyob5 6 месяцев назад

    ድምጽ 😂😂

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 2 месяца назад

      ለቀጣዩ ይስተካከላል.......ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @myschool49
    @myschool49 7 месяцев назад

    Ehit Aref nw eyeserash yaleshew keep it up 🙏🙏tenesh degmo voice chemer betadergi mirt nw thank you!

    • @S_Learning_tube
      @S_Learning_tube 7 месяцев назад

      esh yistekakelal

    • @myschool49
      @myschool49 7 месяцев назад

      ​@@S_Learning_tubeEnem selemesera endi aynet neger yegetmegnal

    • @myschool49
      @myschool49 7 месяцев назад

      ​@@S_Learning_tubeenem educational vid nw melekew

  • @jesusislifetube2717
    @jesusislifetube2717 7 месяцев назад

    የ27 ጥያቄ አልተሰራም ስሩልን🎉😊