- Видео 63
- Просмотров 131 761
Qine Lekulu ቅኔ ለኲሉ
США
Добавлен 1 фев 2020
እዚህ ከመጣችሁ እባካችሁ ሳታነበቡ እንዳትሄዱ 🙏
ይህ ቻናል ለካህናት ብቻ አይደለም ❌ ለወንዶች ብቻም አይደለም ❌ ለሁለም ኢትዮጵያዊ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ 💯 ይመለከታል ✅ ምክንያቱም ይህ የቤተክርስትያንን ተወዳጁ ሀብት የሆነው ❤ ቅኔን ❤ ከትውልድ ወደትውልድ የማስተላለፍ ሀላፊነት የሁላችን ስለሆነ ነው ። ቅዳሴው ተአምሩ ሌሎችም የቤተክርስትያን ✝ አገልግሎቶች በግእዝ ስለሆነ አይገባንም 😣 ከማለት ይልቅ 💁ተማሩ ። ደግሞ ከትግርኛና አማርኛ ቋንቋዎች ተመሳሳይ ነው ።
👉ስለዚህ ተቀላቀሉ 👈
www.youtube.com/@qinelekulu4145
"Please don't leave without reading. This channel isn't just for priests or men; it's for all Ethiopians and Orthodox Tewahedo believers. This is because the responsibility of passing down the church's precious treasure, poetry, from generation to generation is all of ours. Instead of saying we don't understand because the Mass, miracles, and other church services are in Ge'ez, let's learn. Moreover, Ge'ez is similar to Tigrinya and Amharic. So, join us."

Видео
እነዚሀን በጥንቃቄ ማወቅ ግድ ነው #ግእዝ #ቅኔ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #education #ቅጽል
Просмотров 2702 месяца назад
እነዚሀን በጥንቃቄ ማወቅ ግድ ነው #ግእዝ #ቅኔ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #education #ቅጽል
ግእዝ ንባብ ከመሠረቱ እንማር | Let's learn the basics of reading Geez #ግእዝ #አነባብ @qinelekulu
Просмотров 1662 месяца назад
ግእዝ ንባብ ከመሠረቱ እንማር | Let's learn the basics of reading Geez #ግእዝ #አነባብ @qinelekulu
ግእዝ ለማወቅ የመጀመርያው መንገድ እንሆ ብለናል | ፭ቱ ጥያቄዎች ተመልሰዋል ፮ኛው እናንተ መልሱ | #ግእዝ #ቅኔ #ለጀማሪዎች #ገቢር #ተገብሮ #geez
Просмотров 7942 месяца назад
ግእዝ ለማወቅ የመጀመርያው መንገድ እንሆ ብለናል | ፭ቱ ጥያቄዎች ተመልሰዋል ፮ኛው እናንተ መልሱ | #ግእዝ #ቅኔ #ለጀማሪዎች #ገቢር #ተገብሮ #geez
የቅኔ ሙያ ክፍል ሦስት | ለጀማሪዎች እና ለተቀኙት | Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ
Просмотров 16 тыс.4 года назад
የቅኔ ሙያ ክፍል ሦስት | ለጀማሪዎች እና ለተቀኙት | Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ
አራተኛው ሳምንት የማኅሌተ ጽጌ ቸብቸቦ ወረብ | Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ
Просмотров 5384 года назад
አራተኛው ሳምንት የማኅሌተ ጽጌ ቸብቸቦ ወረብ | Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ
የቅኔ ሙያ ክፍል ሁለት | ለጀማሪዎች እና ለተቀኙት |Qine lekulu ቅኔ ለኵሉ
Просмотров 19 тыс.4 года назад
የቅኔ ሙያ ክፍል ሁለት | ለጀማሪዎች እና ለተቀኙት |Qine lekulu ቅኔ ለኵሉ
የቅኔ ሙያ ለጀማሪዎች እና ለተቀኙት | Qine lekulu ቅኔ ለኲሉ
Просмотров 36 тыс.4 года назад
የቅኔ ሙያ ለጀማሪዎች እና ለተቀኙት | Qine lekulu ቅኔ ለኲሉ
መታየት ያለበት አስገራሚ ነገር | እግር ኳስ እና ቅኔ & ሩጫ እና ቅኔ በምን ተገናኙ ??
Просмотров 1,3 тыс.4 года назад
መታየት ያለበት አስገራሚ ነገር | እግር ኳስ እና ቅኔ & ሩጫ እና ቅኔ በምን ተገናኙ ??
በጣም የሚገርም የማሕሌተ ጽጌ ቸብቸቦ ወረብ ምስለ ሚካኤል ንዒ ርግብየ
Просмотров 3084 года назад
በጣም የሚገርም የማሕሌተ ጽጌ ቸብቸቦ ወረብ ምስለ ሚካኤል ንዒ ርግብየ
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያምና እሳት የአባቶች ድንቅ ቅኔ ...ቅኔ ለኩሉ Qine lekulu
Просмотров 4,6 тыс.4 года назад
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያምና እሳት የአባቶች ድንቅ ቅኔ ...ቅኔ ለኩሉ Qine lekulu
የማህሌተ ጽጌ ቸብቸቦ ወረብ የመጀመርያ እሁድ ጥቅምት 1/2/2013 በጣም ደስስስ ይላል ...ቅኔ ለኩሉ
Просмотров 6954 года назад
የማህሌተ ጽጌ ቸብቸቦ ወረብ የመጀመርያ እሁድ ጥቅምት 1/2/2013 በጣም ደስስስ ይላል ...ቅኔ ለኩሉ
ይህን ቪድዮ አይታችሁ 💯 በቤተክርስትያን አባቶች የቅኔ ዕውቀት ትገረማላችሁ 😮😮...ቅኔ ለኩሉ
Просмотров 8 тыс.4 года назад
ይህን ቪድዮ አይታችሁ 💯 በቤተክርስትያን አባቶች የቅኔ ዕውቀት ትገረማላችሁ 😮😮...ቅኔ ለኩሉ
ስለ አፍሪካዊው ሐዋርያ የተነገረ ቅኔ ... በከሀዲዎች የደረሰው መከራ የሚያሳይ Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ
Просмотров 2,7 тыс.4 года назад
ስለ አፍሪካዊው ሐዋርያ የተነገረ ቅኔ ... በከሀዲዎች የደረሰው መከራ የሚያሳይ Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ
የቤተክርስትያን አባቶች ስለ ሰማእታት የተቀኙት ቅኔ ከነ ንባቡና ትርጉሙ ተመልከቱ.... Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ ለኩሉ
Просмотров 6 тыс.4 года назад
የቤተክርስትያን አባቶች ስለ ሰማእታት የተቀኙት ቅኔ ከነ ንባቡና ትርጉሙ ተመልከቱ.... Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ ለኩሉ
የቅኔ በYouTube ተጀመረ ...የመድኃኔ ዓለም ድንቅ የአባቶች ቅኔ ከነ ፍቹ
Просмотров 9454 года назад
የቅኔ በRUclips ተጀመረ ...የመድኃኔ ዓለም ድንቅ የአባቶች ቅኔ ከነ ፍቹ
ቅኔ መማር ይፈለጋሉ ? እንግድያውስ የዘመነ ፅጌ የአባቶች ምርጥ ቅኔ ከነ ፍቺው በዚህ ቻናል ይዘን ብቅ ብለናል ተከታተሉ
Просмотров 8 тыс.4 года назад
ቅኔ መማር ይፈለጋሉ ? እንግድያውስ የዘመነ ፅጌ የአባቶች ምርጥ ቅኔ ከነ ፍቺው በዚህ ቻናል ይዘን ብቅ ብለናል ተከታተሉ
Ethiopian orthodox church የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር in university life
Просмотров 1924 года назад
Ethiopian orthodox church የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር in university life
ቤትሰብእ = ቤተሰብእ ?
እግዚአብሔር ይስጥልን
በርቱ
1
ሐመ ወሞተ ወተቀብረ ወተንሰአ እሙታን አመሳልስት ዕለት ክርስቶስ ይመጽዕ ዳግመ በዕለተ ሰንበት. ሙከራ ነው።
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው እኔ ግን አልገባሽ አለኝ. በጸሎት አስቡኝ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤናውን ያድልልን። የእውነት በጣም እናመሰግናለን።
በ ጊዜ ተሰአቱ ስአት እመጽ።
አእመረከ=አወቀህ የአምረከ=ያውቅሀል ያእምርከ=ያውቅህ ዘንድ ያእምርከ=ይወቅህ
weyin = weyalats
ወይናት
መርዓትያን
አዋልድ/አዉላድ
አዋልድ
ወልድ ውሉድ ወለት አዋልድ
ውሉድ
Tige tsrha aryam❤❤❤
የት ደብር ነው የሚኖሩ on line የቅኔ ትምህርት ይጀምሩ
betam tru hasab new memhr
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀደይ
ፀጋ ፀዳል ፀምር
እናመሰግናለን በርታ ቀጥል❤❤
መጣም አመሰግናለሁ በእግዚአብሔር ቀጥልልን ትምህርት በሁሉም ነገር እናግዝሀለን❤❤
እሺ እቀጥላለሁ ፡ አመሰግናለሁ ደጉ
Mulu btseraln desyilenal
( 6 ) ምን ማለት ነው አልገባኝም ?
ኅንብርት= ዕንብርት (በሆድ መሃል የሚገኝ)
ኃያል
ፀጋውን ያብዛልን ሌላም ብትልኩልን?
ኅንብረት የሚባል የለም።
ኅንብርት ነው እንጂ ኅንብረት የሚል አልተጻፈም ምስክር ካስፈለገ ፥ መልክአ ማርያም ወይ መልክአ ኢየሱስ ወይም ደግሞ የሰማዕታት… መልክዕ ይመልከቱ ፡፡
እናመሰግናለን❤❤
ሁሉንም ❤❤❤
ሀብት፡ሀዋኪ፡ሆባይ
ሕልም፡ሕማም፡ሕያው
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
ሀ___; ሃልወቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ሀ___;ሃይማተ ንጹሕ ያበርህ ልቦና❤
Awo ene bebekule Betam efelgalew
በጣም ጥሩ ፡ ረዘም ያለ ቪድዮ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉት ካለ ንገሩኝ እሰራለሁ ።
፩ወ፪
፩፡ ለምጣዱ ሲባል አይጥዋ ትለፍ ፪፡ ጊዜ እያለህ ጌዜ አትጠብቅ
ሰላም ይች ቻነል የትምህርተ ቅኔ ነው?
ሰላም ፡ አዎ ዓላማው የቅኔ ትምህርት በቀላል መንገድ ለማስተማር ነው ፡፡
መላከ እግዚአብሔር ያፅናይክሙ
አሜን ለኲልነ
እናመሰግናለን በቀላሉ እንዴት ቅኔ ሰምና ወርቅ እንደምንቆጥር ሰፋ ያለ ማብራሪያ ስፈልግ ነበር
በጣም ደስ ነው የሚል ቃለሕይወት ያሰማልን።
አሜን አብሮ ያሰማን ፡ ቅኔ ለማወቅ የግድ ጉባኤ ቤት መግባት አያስፈልግም ፡፡ ዘመን ባፈራው መማር እንችላለን ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
እንጋ ~እንጃ
እንጃ
እንጃ
እንጃ
ከም ወግዑ
ብዉሕዱ
በጥቂቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እቱዉ ማለት ተመለሱ አይደል እንዴ
አይደለም ፡ "አተወ = ገባ" ነው የሚለው ግሱ ተመለሱ ለማለት ግን "ተመይጠ = ተመለሰ "ይላል
Number 2 is correct
ረድአ ዮሐንስ ማስረጃ አምጣ