AB Design ኤቢ ዲዛይን🌸
AB Design ኤቢ ዲዛይን🌸
  • Видео 91
  • Просмотров 119 601
የማሽን ጥልፍ ለጀማሪዎች መስቀል በቀላሉ መሳልና መጥለፍ ይሄን ይመልከቱ embroidery machine how to design habesha embroydery
የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት በፈለጉት ዲዛይን መሥራት እችላለኹ የሚፈልጉበት ቦታ አደርሳለሁ ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ እንልካለን 🇪🇹#fecebook profile.php?id=100009209236342&mibextid=ZbWKwL@UC6BFtLiDi1cxO6L6kweT1NQ @comedianeshetu #habeshakemis #ethiopianculture #fypシ゚viral #fypシ #amhara #sewingtutorial #ethiopian #embroidery #sewingmachine #የማሽንጥልፍ
Просмотров: 599

Видео

ለጀማሪዎች የጥልፍ ማሽን እንዴት እንጠቀማለን #embroidery #habeshakemis #ethiopianculture
Просмотров 1,6 тыс.3 месяца назад
የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት በፈለጉት ዲዛይን መሥራት እችላለኹ የሚፈልጉበት ቦታ አደርሳለሁ ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ እንልካለን 🇪🇹#fecebook profile.php?id=100009209236342&mibextid=ZbWKwL@UC6BFtLiDi1cxO6L6kweT1NQ @comedianeshetu #habeshakemis #ethiopianculture #fypシ゚viral #fypシ #amhara #ethiopian #habesha #sewing #መከላከያሰራዊት
መታየት ያለበት የዚህን ቀሚስ አጠላለፍ ተመልከቱ ethiopian traditional clothes #habeshakemis #ፋኖ #ሐበሻቀሚስ የማሽን ጥልፍ
Просмотров 1503 месяца назад
የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት በፈለጉት ዲዛይን መሥራት እችላለኹ የሚፈልጉበት ቦታ አደርሳለሁ ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ እንልካለን 🇪🇹#fecebook profile.php?id=100009209236342&mibextid=ZbWKwL@UC6BFtLiDi1cxO6L6kweT1NQ @comedianeshetu #habeshakemis #ethiopianculture #fypシ゚viral #fypシ #amhara #ethiopian #habesha #sewing #ሰላማዊሰልፍ #አማራ #ፋኖናሁሰናይ #ፋ #ሻለቃናሁሰናይ
ውብ የሐበሻ ቀሚስ የባህል ልብስ ይምረጡ ethiopian traditional clothes ethiopia dress #ፋኖ #habeshakemis #fyp #fypシ
Просмотров 1894 месяца назад
ውብ የሐበሻ ቀሚስ የባህል ልብስ ይምረጡ ethiopian traditional clothes ethiopia dress #ፋ #habeshakemis #fyp #fypシ
ኤቢ ዲዛይን በቅርቡ በአድስ ሥራ እመጣለሁ ethiopian traditional clothes #habeshakemis #fypシ゚viral #fypシ #newvideo
Просмотров 1574 месяца назад
ኤቢ ዲዛይን በቅርቡ በአድስ ሥራ እመጣለሁ ethiopian traditional clothes #habeshakemis #fypシ゚viral #fypシ #newvideo
የጥልፍ ማሽን እንዴት ይታጠባል / ፈትቶ ማጠብ #habeshakemis #ethiopia #fypシ゚viral #fypシ #fyp #sewing #sewingtutorial
Просмотров 1505 месяцев назад
የጥልፍ ማሽን እንዴት ይታጠባል / ፈትቶ ማጠብ #habeshakemis #ethiopia #fypシ゚viral #fypシ #fyp #sewing #sewingtutorial
የጎንደር ቀሚሶች ስብስብ ethiopian traditional dress #amhara #fy #habeshakemis #fypシ゚viral #ጎንደር #fypシ #fyp
Просмотров 1465 месяцев назад
የጎንደር ቀሚሶች ስብስብ ethiopian traditional dress #amhara #fy #habeshakemis #fypシ゚viral #ጎንደር #fypシ #fyp
የሐበሻ ልብስ ጥልፍ ethiopian traditional man's clothes #habeshakemis #fyp #fypシ゚viral #ethiopia#amhara #ፋኖ
Просмотров 1335 месяцев назад
የሐበሻ ልብስ ጥልፍ ethiopian traditional man's clothes #habeshakemis #fyp #fypシ゚viral #ethiopia#amhara #ፋኖ
የሐበሻ ልብስ ጥልፍ ethiopian traditional clothes #habeshakemis #ethiopianculture #ethiopia #amhara #fyp
Просмотров 1625 месяцев назад
የሐበሻ ልብስ ጥልፍ ethiopian traditional clothes #habeshakemis #ethiopianculture #ethiopia #amhara #fyp
የጥምቀት መዝሙር #ጥምቀት #ethiopianculture #ethiopia #ገና #የጥምቀት #መዝሙር #ኦርቶዶክስ ethiopian orthodox mezmur
Просмотров 1056 месяцев назад
የጥምቀት መዝሙር #ጥምቀት #ethiopianculture #ethiopia #ገና #የጥምቀት #መዝሙር #ኦርቶዶክስ ethiopian orthodox mezmur
የገና መዝሙር #ገና ethiopian orthodox mezmur #ethiopia #የገና
Просмотров 1946 месяцев назад
የገና መዝሙር #ገና ethiopian orthodox mezmur #ethiopia #የገና
የገና ሐበሻ ቀሚስ መጨረሻውን እዩት ethiopian orthodox mezmur #habeshakemis የገና መዝሙር #ገና #amhara
Просмотров 2757 месяцев назад
የገና ሐበሻ ቀሚስ መጨረሻውን እዩት ethiopian orthodox mezmur #habeshakemis የገና መዝሙር #ገና #amhara
ይህን ውብ ቀሚስ አጠላለፍ ተመልከቱ #habeshakemis #ethiopianculture #ethiopia #amhara #subscribe #ethiopian #art
Просмотров 1817 месяцев назад
ይህን ውብ ቀሚስ አጠላለፍ ተመልከቱ #habeshakemis #ethiopianculture #ethiopia #amhara #subscribe #ethiopian #art
የራያ ባህላዊ ሰርግ አርሶ በሌ #habeshakemis #ethiopia #ethiopianculture #amhara #raya #ራያ
Просмотров 4437 месяцев назад
የራያ ባህላዊ ሰርግ አርሶ በሌ #habeshakemis #ethiopia #ethiopianculture #amhara #raya #ራያ
ከ 20 ሺህ ብር በላይ የሆኑ የሐበሻ ልብሶችን habesha kemis #habeshakemis #ethiopianculture #ethiopia #amhara #art
Просмотров 1757 месяцев назад
ከ 20 ሺህ ብር በላይ የሆኑ የሐበሻ ልብሶችን habesha kemis #habeshakemis #ethiopianculture #ethiopia #amhara #art
የሐበሻ ልብስ ጥልፍ ስራ ethiopian traditional clothes #habeshakemis #ethiopianculture #fypシ゚viral #fecebook
Просмотров 1018 месяцев назад
የሐበሻ ልብስ ጥልፍ ስራ ethiopian traditional clothes #habeshakemis #ethiopianculture #fypシ゚viral #fecebook
የመድኃኔዓለም መዝሙር ዓመታዊ ክብረ በዓል #ኦርቶዶክስመዝሙር #ethiopianculture Ethiopian orthodox mezmur #eotcmk #eotc
Просмотров 4788 месяцев назад
የመድኃኔዓለም መዝሙር ዓመታዊ ክብረ በዓል #ኦርቶዶክስመዝሙር #ethiopianculture Ethiopian orthodox mezmur #eotcmk #eotc
የማሽን ጥልፍ የሐበሻ ልብስ ዲዛይን #ethiopia #habeshakemis #habesha #sewing #machine #art #fashion
Просмотров 1,6 тыс.9 месяцев назад
የማሽን ጥልፍ የሐበሻ ልብስ ዲዛይን #ethiopia #habeshakemis #habesha #sewing #machine #art #fashion
የጥልፍ ማሽን ሲንጀር chainstitch #ethiopianculture #ethiopia #subscribetomychannel #habeshakemis #habesha
Просмотров 1,1 тыс.9 месяцев назад
የጥልፍ ማሽን ሲንጀር chainstitch #ethiopianculture #ethiopia #subscribetomychannel #habeshakemis #habesha
የጽጌ መዝሙር ገሊላ እትዊ ethiopian orthodox mezmur #ኦርቶዶክስመዝሙር
Просмотров 23610 месяцев назад
የጽጌ መዝሙር ገሊላ እትዊ ethiopian orthodox mezmur #ኦርቶዶክስመዝሙር
የመስቀል መዝሙር የኛ ነው ዋሻው እምነቱ ጸበሉ ethiopian orthodox mezmur #ኦርቶዶክስመዝሙር #ethiopia #mahiberekidusan
Просмотров 48710 месяцев назад
የመስቀል መዝሙር የኛ ነው ዋሻው እምነቱ ጸበሉ ethiopian orthodox mezmur #ኦርቶዶክስመዝሙር #ethiopia #mahiberekidusan
የመስቀል መዝሙር ethiopian orthodox mezmur #ኦርቶዶክስመዝሙር #eotcmk #orthodox #orthodoxtewahedo #ethiopia #art
Просмотров 11 тыс.10 месяцев назад
የመስቀል መዝሙር ethiopian orthodox mezmur #ኦርቶዶክስመዝሙር #eotcmk #orthodox #orthodoxtewahedo #ethiopia #art
የሐበሻ ልብስ በትእዛዝ እንሠራለን #habeshakemis Ethiopia traditional clothes #ኦርቶዶክስመዝሙር #ethiopia #ሀበሻ #art
Просмотров 16310 месяцев назад
የሐበሻ ልብስ በትእዛዝ እንሠራለን #habeshakemis Ethiopia traditional clothes #ኦርቶዶክስመዝሙር #ethiopia #ሀበሻ #art
የራያ ሰርግ ጭፈራ አንደኛ ሚዜ የነበርኩበት new ethiopian music #ethiopia #ethiopianculture #ራያ #አማራ #ሰርግ #ራያሙዚቃ
Просмотров 2,2 тыс.10 месяцев назад
የራያ ሰርግ ጭፈራ አንደኛ ሚዜ የነበርኩበት new ethiopian music #ethiopia #ethiopianculture #ራያ #አማራ #ሰርግ #ራያሙዚቃ
የሐበሻ ልብስ የጥልፍ ስራ የ2015 የመጨረሻ ስራዬ ነው ethiopian orthodox mezmur #ethiopia #handmade #habeshakemis
Просмотров 37110 месяцев назад
የሐበሻ ልብስ የጥልፍ ስራ የ2015 የመጨረሻ ስራዬ ነው ethiopian orthodox mezmur #ethiopia #handmade #habeshakemis
እንቁጣጣሽ አበባ አየሽ ወይ መዝሙር መልካም አድስ ዓመት Ethiopian orthodox mezmur #happynewyear @-mahtot @EOTCMK
Просмотров 37 тыс.10 месяцев назад
እንቁጣጣሽ አበባ አየሽ ወይ መዝሙር መልካም አድስ ዓመት Ethiopian orthodox mezmur #happynewyear @-mahtot @EOTCMK
የሀበሻ ልብስ ለአሸንዳ የሠራኹት ቀሚስ ነው how to sewing dress Ethiopia orthodox mezmur #habeshakemis #eotcmk #eotc
Просмотров 26911 месяцев назад
የሀበሻ ልብስ ለአሸንዳ የሠራኹት ቀሚስ ነው how to sewing dress Ethiopia orthodox mezmur #habeshakemis #eotcmk #eotc
የእመቤታችን መዝሙር በሊቃውንቱ ሲቀርብ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የእመቤታችን ወረብ Ethiopian orthodox mezmur #ethiopiaorthodox
Просмотров 23311 месяцев назад
የእመቤታችን መዝሙር በሊቃውንቱ ሲቀርብ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የእመቤታችን ወረብ Ethiopian orthodox mezmur #ethiopiaorthodox
የሐበሻ ቀሚስ ጥበብ ውብ ቀሚስ ሰራሁ i made it #handmade #ethiopia #subscribetomychannel #sewing #fashion #art
Просмотров 29811 месяцев назад
የሐበሻ ቀሚስ ጥበብ ውብ ቀሚስ ሰራሁ i made it #handmade #ethiopia #subscribetomychannel #sewing #fashion #art
የሐበሻ ቀሚስ Ethiopia traditional clothes #subscribetomychannel #ethiopia #habeshakemis #fashion #sewing
Просмотров 16011 месяцев назад
የሐበሻ ቀሚስ Ethiopia traditional clothes #subscribetomychannel #ethiopia #habeshakemis #fashion #sewing

Комментарии

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v 2 дня назад

    ለሐበሻ ልብስ ለመጥለፍ ምን አይነት የጥለፍ ማሽን ለግዛ ብትተባበሩኝ

  • @batiaseresbatiaseres3575
    @batiaseresbatiaseres3575 2 дня назад

    Selm

  • @batiaseresbatiaseres3575
    @batiaseresbatiaseres3575 2 дня назад

    selm

  • @selamawittegegne5651
    @selamawittegegne5651 2 дня назад

    Can I order 2 clothes I like the shortest and send the pictures of design I am from USA

  • @FazalShaikh-cc1mn
    @FazalShaikh-cc1mn 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Meseretemariam
    @Meseretemariam 12 дней назад

    እናመሰግናለን ፡፡በዝርዝር ነው የምታስረጂው፡፡ ተባረኪ፡፡ በርቺ፡፡

  • @MisrakEshetu-qr3mc
    @MisrakEshetu-qr3mc 24 дня назад

    እህቴ በናትሽ ማሽኑን ገዝቼ ግራ ገብቶኝል ያለሁት ድሬዳዋ ነኝ ሰልክሽን ሰጭኝና ላውራሽ

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 22 дня назад

      ዜሮ ዘጠኝ ሰማኒያ አራት ሰባ አራት ሃያ ዘጠኝ አርባ ሰባት ብለሽ ደውይልኝ

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo19 26 дней назад

    nice video

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 29 дней назад

    የት ነሺ እስኪ መጥቸ ልይሺ ስሰሪ❤

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 28 дней назад

      አድስ አበባ ነኝ ያለሁት ደስ ይለኛል

    • @meazimeazimeazi7247
      @meazimeazimeazi7247 27 дней назад

      እሺ አመሰግናለው አ አ ስመጣ ቴክስት አደርጋለው

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 Месяц назад

    ኣድራሻ የት ነዉ መረጃ እፈልጋለሑ

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 22 дня назад

      የረር መብራት ኃይል አካባቢ

    • @tilahungetanehe8666
      @tilahungetanehe8666 2 дня назад

      @@ABdesign1212 ሰላም እሕት መ / ሀይል መምጣት ፈልጌ ነበር ስልክ ኣስቀምጭልኝ

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Месяц назад

    ከማንም አስተያት ማትጠብቅ ጎበዝ ።እግዝአብሔር ይባርክሽ!!!!

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 28 дней назад

      አሜን ክብር ያድልልኝ

  • @bereketsleshe1610
    @bereketsleshe1610 Месяц назад

    ሰላም የኔ ውድ ትምህርትሽ ጥሩ ነው አየተከታተልኩስ ነው የኔ ማሽን ግን ትንሽ ከሰራሁበት በኃላ ሲጢጥ....... እያለ አያሽቸገረኝ ነው ለረጅም ሰአት መለማመድ አልቻልኩም አመሰግንሻለሁ😊

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 Месяц назад

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ ማሽኑ ዘይት ስላጠረው ነው በደንብ አድርጊበት ።

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Месяц назад

    Wow, wow wow please who is Mazur neme

  • @JoyfulIslandParadise-bb7re
    @JoyfulIslandParadise-bb7re Месяц назад

    የት ነው ያለሽው

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 22 дня назад

      አዲስ አበባ የረር መብራት ኃይል አካባቢ

  • @waseneasefa9927
    @waseneasefa9927 Месяц назад

    እንዴት ነሽ የኔ ጀግና ምን አይነት ዘይት ነው ከት እንግዛ

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 22 дня назад

      እግዚአብሔር ይመስገን የጥልፍ ማሽን ዘይት ብላችሁ መጠየቅ ነው መርካቶ ፣ ሽሮ ሜዳ አለ ።

  • @yefikirtube3923
    @yefikirtube3923 Месяц назад

    ስላም እህቴ ክር ቶሎ ቶሎ እየተበጠሰ እና ክሩን በትንሹ ቀዳዳ ጠልፎ ከወጣ በኋላ ትንሽ ከጠለፍኩበት በኋላ አልጠልፍ ይለኛል እንደገና ክሩን አዉጥቼ ደግሜ በትንሹ ቀዳዳ ጠልፌ ሳወጣዉ መልሶ መጥለፍ ይጀምራል ምን ሲሆን ነዉ እንደዚህ የሚሆነው ?

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 Месяц назад

      ዘይት በደምብ ተጠቀሚ በክሩ ማውጫ ላይ ዘይት ጨምሪበት እና ሞክሪው እህቴ ፡ ክሩንም ዘይት ቀቢው

  • @SebleMengstu-ko9gr
    @SebleMengstu-ko9gr 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ

  • @JoyfulIslandParadise-bb7re
    @JoyfulIslandParadise-bb7re 2 месяца назад

    hi

  • @MastersArmy
    @MastersArmy 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ገለጻ ነው። የክር አገባብ ላይ ግን አንድ ራሱን የቻለ video ብትሰሪልን ጥሩ ነው።

  • @rgbetakele4934
    @rgbetakele4934 2 месяца назад

    Adarsha yet new

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 2 месяца назад

    ጀግኒት በርቺ ያንቺ የጥልፍ ማሽን አሁን ዋጋው ስንት እንደሆነ ብትነግሪን

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 Месяц назад

      እስከ አርባ ሰባት ሺ ይኖራል ቀንሷንል አሁን

  • @melkamualehegn8803
    @melkamualehegn8803 2 месяца назад

    ማሽኑ ስት ነው?

  • @AdaneSisay-uj9xm
    @AdaneSisay-uj9xm 3 месяца назад

    ጥሩ ገለጻ ነዉ ደስ ይላል በርች፡፡የጥልፉ መስፋትና መጥበብ ከመርፌዉ መርዘምና ማጠር ጋር ተያይዞ እንደሆነ የሚገልፁ አሉ፡፡ሥለዚህ ከዚያ ጋር ያለዉን መቀነስ እና መጨመር በቪዲዮ ብትለቂዉ

  • @AdaneSisay-uj9xm
    @AdaneSisay-uj9xm 3 месяца назад

    ጥሩ ገለጻ ነዉ ደስ ይላል በርች፡፡የጥልፉ መስፋትና መጥበብ ከመርፌዉ መርዘምና ማጠር ጋር ተያይዞ እንደሆነ የሚገልፁ አሉ፡፡ሥለዚህ ከዚያ ጋር ያለዉን መቀነስ እና መጨመር በቪዲዮ ብትለቂዉ

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 3 месяца назад

      እሺ ወንድሜ ክብር ያድልልኝ ፡ የጥልፉ ግን መርፌው ሲረዝምና ሲያጥር ያለውን ልዩነት በቀጣይ እሰራበታለሁ ፣ ከእኔ የሚያጋጥሙኝን ነው የማቀርበው ።

  • @genettakele-dr3cy
    @genettakele-dr3cy 3 месяца назад

    እየተማርኩ ነው ግን ስለ እስኘሪንግ አላቅም ነበር አመሠግናለሀሁ😊 በዛላይ ክሩ ይበጣጠስብኛል ምክንያቱ ምንድነው

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 3 месяца назад

      እሺ ውዴ የክሩ መበጣጠስ ከዘይትም ማነስ ማሽኑ ስለሚጠብቅ ሊበጥስ ይችላል ፣ ወይም ደግሞ ክሩን ዘይት ቀቢው ።

  • @sisayteklemikal-lb8fq
    @sisayteklemikal-lb8fq 3 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-lz9ss9gz2m
    @user-lz9ss9gz2m 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haseteheywet8953
    @haseteheywet8953 3 месяца назад

    Yene gobezi berchi

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 3 месяца назад

      አመሰግናለሁ እህቴ😊

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 3 месяца назад

    ጎበዝ በርቺ ቆንጆ❤

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 3 месяца назад

      እሺ አመሰግናለሁ 😊

  • @KabirsanamSanam
    @KabirsanamSanam 3 месяца назад

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @EyobZemikael
    @EyobZemikael 4 месяца назад

    Great job keep it up sistu❤👏

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 4 месяца назад

    የትው

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 4 месяца назад

    እንዴት ነሽ

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 4 месяца назад

    ሀይ

  • @Arimiyas-gd1ki
    @Arimiyas-gd1ki 4 месяца назад

    Yet neshe

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 4 месяца назад

      አድስ አበባ የረር መብራት ኃይል አካባቢ

  • @whetherhuana
    @whetherhuana 4 месяца назад

    የኔ ጎበዝ ❤❤💞💞💞💞💞👏ያምራል 🙏💖💖💞💒☝

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 4 месяца назад

    ዎውውውው 💚💛❤👍👍👍👍

  • @user-vf4xg9lt1s
    @user-vf4xg9lt1s 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @samdawitmulugeta
    @samdawitmulugeta 5 месяцев назад

    ስትፈቺ አየንሽ ስትገጥሚ ግን ኢንጅሩ ምነው አቀፍ ተሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m 5 месяцев назад

    ገባ እርዴ አምሮባታል እርጅም እድሜ

  • @EnanuFekadu
    @EnanuFekadu 5 месяцев назад

    ጥልፍ ለመ ማር እፈልጋለሁ ፍላጎተትም አለኝ እሞክራለሁም አድራሻችሁ የት ነው

    • @ABdesign1212
      @ABdesign1212 5 месяцев назад

      አድስ አበባ የረር መብራት ኃይል

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 5 месяцев назад

    እግዚያአቤር. ይመስገን. ስላምሺ. በክርስቶስ. ፍቅር. ይብዝልኝ. ስላም. ፍቅር አድነት ፍቅር አድነት ለሀገራችን

  • @ZuzuTeshome-tp2cd
    @ZuzuTeshome-tp2cd 5 месяцев назад

    በርች

  • @user-xz9yc3sh5j
    @user-xz9yc3sh5j 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-ec9fc5by8o
    @user-ec9fc5by8o 5 месяцев назад

    የኔ ልዩ😊😊😊😊

  • @Fentshi25
    @Fentshi25 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን🌿🌹🌿🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌹🌿🌹🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌺🌾🌾🌺🌾🌺🌾🌺