Ethiopian Addis
Ethiopian Addis
  • Видео 53
  • Просмотров 248 286

Видео

ዘማሪ ቤተልሔም ተዘራ - እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኧረ
Просмотров 452 месяца назад
Zemari Bethlehem Tezera Album 2
ዘማሪ ቤተልሔም ተዘራ - የሰላም ጥጉ
Просмотров 322 месяца назад
Zemari Bethlehem Tezera Album 3.
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - አለቴ ነው
Просмотров 654 месяца назад
Pastor Zemari Daniel AmdeMichael Album 3.
ዘማሪ ዳግማዊ ጥላሁን - አንተን ብቻ ሳስብ
Просмотров 2405 месяцев назад
Dagi Tilahun - Album 1
ዘማሪ ዳግማዊ ጥላሁን - አምንሃለሁ
Просмотров 1635 месяцев назад
Dagi Tilahun - Album 1
ዘማሪ ቴዲ ሚኙታ - Track 4
Просмотров 108Год назад
Zemari Teddy Minota
ዘማሪ ቴዲ ሚኙታ - Track 6
Просмотров 127Год назад
Zemari Teddy Minota
ዘማሪ ቴዲ ሚኙታ - Track 2
Просмотров 48Год назад
Zemari Teddy Minota
ዘማሪ - ጌታ ያውቃል ግርማይ - ምህረቱ ነው የበላይ
Просмотров 273Год назад
Zemari Getayawkal Girmay. Old tape VCD Getayawkal and Bruiktawit.
ዘማሪ - ጌታ ያውቃል ግርማይ - ቁጥቋጦው ሲቃጠል
Просмотров 364Год назад
Zemari Getayawkal Girmay. Old tape VCD Getayawkal and Bruiktawit.
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - ዓለም አታላይ
Просмотров 261Год назад
Zemari Pastor Daniel AmdeMichael Album 6.
ፓስተር ዳንኤል እምደሚካኤል - አንበሳው
Просмотров 108Год назад
Zemari Pastor Daniel AmdeMichael Album 5.
ፓስተር ዳንኤል እምደሚካኤል - ፍጥረት የሚደገፍበት
Просмотров 197Год назад
Zemari Pastor Daniel AmdeMichael Album 5.
ቤተልሔም ተዘራ - ጌታን ማሰብ ነው
Просмотров 410Год назад
Zemari Bethlehem Tezera Album 2 Zemari Betty Tezera
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - እንዴት ምታደል ነው
Просмотров 252Год назад
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - እንዴት ምታደል ነው
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - የተመሰገነ
Просмотров 133Год назад
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - የተመሰገነ
ዳግማዊ ጥላሁን - ጌታ እርሱ ብቻ ነው
Просмотров 420Год назад
ዳግማዊ ጥላሁን - ጌታ እርሱ ብቻ ነው
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል - እግዚአብሔር ትልቅ ነህ
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል - እግዚአብሔር ትልቅ ነህ
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - ይጠብቀኛል
Просмотров 4912 года назад
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - ይጠብቀኛል
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - ካረካህ
Просмотров 2092 года назад
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - ካረካህ
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - ጌታ ነው በሕይወቴ
Просмотров 1,9 тыс.2 года назад
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል - ጌታ ነው በሕይወቴ
ፓስተር ኤሳይያስ ይብዛ - Album 1 Track 6
Просмотров 1362 года назад
ፓስተር ኤሳይያስ ይብዛ - Album 1 Track 6
ዳግማዊ ጥላሁን - በችኮላ ከቶ አልወጣም
Просмотров 1,1 тыс.2 года назад
ዳግማዊ ጥላሁን - በችኮላ ከቶ አልወጣም
ፓስተር ኤሳይያስ ይብዛ - Album 1 Track 4
Просмотров 1972 года назад
ፓስተር ኤሳይያስ ይብዛ - Album 1 Track 4
ኤፍሬም ዳኜ - አንት ጌታ ነሁ
Просмотров 1,6 тыс.2 года назад
ኤፍሬም ዳኜ - አንት ጌታ ነሁ
ዮሴፍ በቀለ - ምሥጋና ለጌታ
Просмотров 2312 года назад
ዮሴፍ በቀለ - ምሥጋና ለጌታ
ኤፍሬም ዳኜ - አላፈርኩም
Просмотров 2,4 тыс.2 года назад
ኤፍሬም ዳኜ - አላፈርኩም
መስፍን ጉቱ - ማምለጫ
Просмотров 3,4 тыс.2 года назад
መስፍን ጉቱ - ማምለጫ
ሊሊ ጥላሁን - ትቼለታለሁ የእኔን ጉዳይ
Просмотров 5512 года назад
ሊሊ ጥላሁን - ትቼለታለሁ የእኔን ጉዳይ

Комментарии

  • @AnthonyBa1-g1d
    @AnthonyBa1-g1d 16 дней назад

    አንት❤

  • @BiniamTesfalem-ui1eq
    @BiniamTesfalem-ui1eq 22 дня назад

    ኣሜን

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo Месяц назад

    Track 12 still remember with a friend while listened 12 once.

  • @fikermisker
    @fikermisker Месяц назад

    የዘላለም መዝሙር

  • @AKGproduction69
    @AKGproduction69 Месяц назад

    tebareke mesfene

  • @SeleAndualem
    @SeleAndualem 2 месяца назад

    ተባርኪ እውነት ነው አለኝ የእምለው እየሱስ ነው

  • @LiliLili-fs2ed
    @LiliLili-fs2ed 2 месяца назад

    ❤❤❤abaewedhalrwu

  • @pastormelesebentiofficial7477
    @pastormelesebentiofficial7477 3 месяца назад

    ክፍ ቀንን የተሻገርኩባት ድንቅ መዝሙር ❤

  • @Tsebayechalebo3748
    @Tsebayechalebo3748 3 месяца назад

    Blessed Dani❤❤❤

  • @TijiyegetLijii
    @TijiyegetLijii 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LidiyaAlemayehu-dr3og
    @LidiyaAlemayehu-dr3og 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @melkamutesfaye4935
    @melkamutesfaye4935 5 месяцев назад

    Amen kdekame bersu hyele endgena ensalwe amen ebrtalwe

  • @GenetfelekeGenetfeleke
    @GenetfelekeGenetfeleke 6 месяцев назад

    ♥♥♥

  • @addisuagafari5661
    @addisuagafari5661 6 месяцев назад

    A MMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN

  • @chrighteous8038
    @chrighteous8038 7 месяцев назад

    Masfin ❤❤

  • @YIDNEKACHEWARGAW
    @YIDNEKACHEWARGAW 8 месяцев назад

    አሜን ናልን አባ እወድሃለሁ ❤

  • @YIDNEKACHEWARGAW
    @YIDNEKACHEWARGAW 8 месяцев назад

    አሜን ናልን አባ እወድሃለሁ ❤

  • @YIDNEKACHEWARGAW
    @YIDNEKACHEWARGAW 8 месяцев назад

    አሜን ናልን አባ እወድሃለሁ ❤

  • @YIDNEKACHEWARGAW
    @YIDNEKACHEWARGAW 8 месяцев назад

    አሜን ናልን አባ እወድሃለሁ

  • @YIDNEKACHEWARGAW
    @YIDNEKACHEWARGAW 8 месяцев назад

    አሜን ናልን አባ እወድሃለሁ

  • @YIDNEKACHEWARGAW
    @YIDNEKACHEWARGAW 8 месяцев назад

    አሜን ናልን አባ እወድሃለሁ

  • @hailemerrete7672
    @hailemerrete7672 9 месяцев назад

    God bless bor

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn 9 месяцев назад

    Arif zefen new 😅😊😊

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Kkfr12
    @Kkfr12 10 месяцев назад

    😮

  • @jerusalemelias176
    @jerusalemelias176 Год назад

    Amen 🙏🙏

  • @joeleu2126
    @joeleu2126 Год назад

    Kekekeieieoe7eueieieieoe

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Год назад

    ድንቅ ዝማሬ ነው፣ተባረክ።

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    የዚህ የዩቲዩብ ቻናል ባለቤት እነዚህ ቪሲዲዎች አሉህ??? 1. የደረጀ ሙላቱ ላይቭ ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 2. የበረከት መርዕድ "የሀገሬ ሰው" ቁጥር 1 ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007 3. የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 4. የሄኖክ አዲስ VCD 5. የወርቅነህ አላሮ "እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይሆን ኖሮ" Live Worship VCD Do you have these other vcds???

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    Oh wow wow wow ይልቁ ትዝታችን ነው።ይሄ ቪሲዲ እኔም / እኛም ጋር አለ ግን ይሄ ካሴት በቪዲዮ ቴፕ የወጣው በ1998 GC ነው፣ በቪሲዲ ተዘጋጅቶ የቀረበው በ1999 ዓ.ም / 2007 (ከ9 አመት በፊት) 25 Years Later Still Meaningful Gospel Song

  • @surimelody8100
    @surimelody8100 Год назад

    Meslot nebre telata

  • @surimelody8100
    @surimelody8100 Год назад

    Yessss

  • @ninepictures3104
    @ninepictures3104 Год назад

    Tebarek

  • @yaredkifle5260
    @yaredkifle5260 Год назад

    Bless you ❤brother mesfin gutu

  • @Tsegeredaseluskedus
    @Tsegeredaseluskedus Год назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @barkonabate2358
    @barkonabate2358 Год назад

    Amennn betam geta yibarekhi

  • @sd-hg9uw
    @sd-hg9uw Год назад

    Hallelujah ❤❤❤

  • @zenebechgigzabher2217
    @zenebechgigzabher2217 Год назад

    ተባረክ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    ኃይልም ጉልበት እንደሰጠኝ በከፍታ ላይ ላስኬደኝ ለዚህ ታላቁ ጌታ ቅኔ ልቀኝ በደስታ ለፈቃድህ ተሰጥቼ በጉልበቴ ተንበርክኬ ስምህን አከብራለሁ ንገስ እልሃለሁ እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ አሜን ሃሌሉያ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    ዘማሪ መስፍን ጉቱ እግዚአብሔርን በመተማመን ተስፋዬ አንተ ነህ ቁጥር 1 አልበም (እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x መስሎት ፡ ነበር ፡ ጠላቴ ፡ ደክሜ ፡ የምቀር እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ አበረታኝ ፡ ሆነልኝ ፡ ግርማ ፡ ሞገስ ዛሬ ፡ ይኸው ፡ ዘምራለሁ ፡ ድካሜን ፡ ረስቻለሁ (ሥምህን ፡ አከብራለሁ ፡ ንገሥ ፡ እልሃለሁ)/2x (እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x አልደከምኩም ፡ አልታከትኩም ፡ ጌታ ፡ ሆኖኝ ፡ ኃይሌ ዘለዓለም ፡ አመልከዋለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ በደስታ ፡ በዕልልታ ፡ በአክብሮት ፡ ደግሞም ፡ በሆታ (ሥምህን ፡ አከብራልሁ ፡ ንገሥ ፡ እልሃለሁ)/2x (እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x ኃይልም ጉልበት እንደሰጠኝ በከፍታ ላይ ላስኬደኝ ለዚህ ታላቁ ጌታ ቅኔ ልቀኝ በደስታ ለፈቃድህ ተሰጥቼ በጉልበቴ ተንበርክኬ (ስምህን አከብራለሁ ንገስ እልሃለሁ)/2x (እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/4x

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Год назад

    መስሎት ነበር ጠላቴ....

  • @isra9758
    @isra9758 Год назад

    ❤❤❤

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    This Is Liyu Etem (Special Edition) Not Album 2

  • @yorsalemmsgna7611
    @yorsalemmsgna7611 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    ቤተልሔም ተዘራ (ቤቲ) - ከፀሀይ በታች

  • @betty9705
    @betty9705 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    በላይ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ በሰማይ በታች ፡ በታች ፡ ሆነህ ፡ በምድር ላይ (፪x) አዝ፦ ጌታ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ወዶ ፡ ሚያመልከው አምላክ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ወዶ ፡ ሚያመልከው ዛሬስ ፡ የታሉ ፡ ታላቅ ፡ ነን ፡ ያሉ ዓመታት ፡ ሲያልፉ ፡ አብረው ፡ አለፉ የሁሉ ፡ ገዢ ፡ የሁሉ ፡ የበላይ የእኛ ፡ አምላክ ፡ ግን ፡ አለ ፡ በሰማይ (፭x) አዝ፦ ጌታ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ወዶ ፡ ሚያመልከው አምላክ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ወዶ ፡ ሚያመልከው አላየሁኝም ፡ የሚመለክ ፡ እንደ ፡ እርሱ አላየሁኝም ፡ የሚወደድ ፡ እንደ ፡ እርሱ አልሰማሁኝም ፡ የሚመለክ ፡ እንደ ፡ እርሱ አልሰማሁኝም ፡ የሚወደድ ፡ እንደ ፡ እርሱ የምትወዱት ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ተነሱ የሚገባውን ፡ ክብር ፡ እንስጥ ፡ ለእርሱ (፪x) በላይ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ በሰማይ በታች ፡ በታች ፡ ሆነህ ፡ በምድር ላይ (፪x) አዝ፦ ጌታ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ወዶ ፡ ሚያመልከው አምላክ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ወዶ ፡ ሚያመልከው የአህዛብ ፡ አማልክት ፡ የሚያመልኳቸው የማይሰሙና ፡ ማያዩ ፡ ናቸው ሰምቶ ፡ በእሳት ፡ የሚመልሰው የምናመልከው ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው (፬x) አዝ፦ ጌታ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ወዶ ፡ ሚያመልከው አምላክ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) ፍጥረት ፡ ወዶ ፡ ሚያመልከው ያለውና ፡ የነበረው ፡ የሚመጣው ሁሌ ፡ ሁሉን ፡ የሚገዛ ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ነው አልፋ ፡ እና ፡ ኦሜጋ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ ብሏል ወዶ ፡ ፈቅዶ ፡ ፍጥረትም ፡ ያመልከዋል (፪x) ጌታ ፡ እርሱ ፡ ብቻ አምላክ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ገዢ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ንጉሥ ፡ እርሱ ፡ ብቻ (፪x)

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад

    Thumbnail - Snapshot from Weletaw Beza Music Video 1998 / 2006

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hannabarecha8808
    @hannabarecha8808 Год назад

    Wwwwwwwooo ❤❤❤❤❤