RT ETHIOPIA
RT ETHIOPIA
  • Видео 31
  • Просмотров 44 636

Видео

" የሁለቱ ኦሮሞወች ትርምስ " -Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT ETHIOPIA
Просмотров 3,4 тыс.4 часа назад
" የሁለቱ ኦሮሞወች ትርምስ " -Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT ETHIOPIA #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny
" ተጨንቋል" - አደገኛው ትርክት - Amhara Aquila | RT Ethiopia
Просмотров 1,1 тыс.7 часов назад
" ተጨንቋል" - አደገኛው ትርክት - Amhara Aquila | RT Ethiopia #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" ቪዲዮውን እንዴት ወጣ " - Amhara Aquila - One Amhara Movement | ክፍል - 2
Просмотров 1,3 тыс.12 часов назад
" ቪዲዮውን እንዴት ወጣ " - Amhara Aquila - One Amhara Movement | ክፍል - 2 #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara
ሰበር | " ከሽፋል" - Amhara Aquila - One Amara Movement | RT Ethiopia
Просмотров 4,3 тыс.14 часов назад
ሰበር | " ከሽፋል" - Amhara Aquila - One Amara Movement | RT Ethiopia #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" ትግሉን መቀለጃ አደረጉት!! - በአዝማሪ የሚመራው ፋኖ - ZEMEDKUN BEKELE | RT ETHIOPIA
Просмотров 74616 часов назад
" ትግሉን መቀለጃ አደረጉት!! - በአዝማሪ የሚመራው ፋ - ZEMEDKUN BEKELE | RT ETHIOPIA #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
"ሳይተኩስ የፋኖ መሪ መሆን ይችላል" - Eskindir Nega | RT Ethiopia
Просмотров 65519 часов назад
"ሳይተኩስ የፋ መሪ መሆን ይችላል" - Eskindir Nega | RT Ethiopia #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara
ሰበር | " ፋኖዎች ተበተኑ : ዘመነ ክዶናል!!!!| RT Ethiopia
Просмотров 2,7 тыс.21 час назад
ሰበር | " ፋኖዎች ተበተኑ : ዘመነ ክዶናል!!!!| RT Ethiopia #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" ታሳፍራላችሁ" - ነጭ ነጯን - ዘመድኩን በቀለ | RT Ethiopia
Просмотров 1,5 тыс.День назад
" ታሳፍራላችሁ" - ነጭ ነጯን - ዘመድኩን በቀለ | RT Ethiopia #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" ብቻውን ቀረ " - ሰበር መረጃ - Zemedkun Bekele | RT Ethiopia
Просмотров 4,6 тыс.14 дней назад
" ብቻውን ቀረ " - ሰበር መረጃ - Zemedkun Bekele | RT Ethiopia #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" ገዱ አንዳርጋቸው ስምሪት የሚሰጣቸው የፋኖ አባላት ታወቁ" | ሚስጢራዊው የዘመነና ገዱ ስልክ ቅጂ| RT Ethiopia
Просмотров 1,4 тыс.14 дней назад
" ገዱ አንዳርጋቸው ስምሪት የሚሰጣቸው የፋ አባላት ታወቁ" | ሚስጢራዊው የዘመነና ገዱ ስልክ ቅጂ| CNN Ethiopia #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" አይሳካም !!" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia
Просмотров 1,2 тыс.14 дней назад
" አይሳካም !!" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" ዋሽታችሁናል " - Amhara Aquila - One Amhara Movement
Просмотров 1,9 тыс.14 дней назад
" ዋሽታችሁናል " - Amhara Aquila - One Amhara Movement #oneamharamedia #zemedkunbekele #fano #anchormedia #ethionews #oneamharamedia #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" እነ ዘመነ የማንን ጎፈሬ እያበጠሩ ነው ?" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia
Просмотров 66814 дней назад
" እነ ዘመነ የማንን ጎፈሬ እያበጠሩ ነው ?" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia #anchormedia #fano #zemedkunbekele #ethionews #oneamharamedia #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
" የአማራ መሪ ማን ይሁን?" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia
Просмотров 1,2 тыс.14 дней назад
" የአማራ መሪ ማን ይሁን?" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia #zemedkunbekele #fano #oneamharamedia #anchormedia #ethionews #amhara #ethiofunny #cnnethiopia #zemenekassie #merejatv
ነጭ ነጯን ከዘመዴ - ቀጥታ ስርጭት | RT Ethiopia
Просмотров 1,2 тыс.21 день назад
ነጭ ነጯን ከዘመዴ - ቀጥታ ስርጭት | RT Ethiopia
"አልገዛም የሚል አማራ" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia
Просмотров 65021 день назад
"አልገዛም የሚል አማራ" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia
"እንዳንበተን እፈራለሁ" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia | Part-2
Просмотров 93021 день назад
"እንዳንበተን እፈራለሁ" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia | Part-2
"በአስቸኳይ መፍረስ አለባቸው !" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia | part-1
Просмотров 63721 день назад
"በአስቸኳይ መፍረስ አለባቸው !" - Amhara Aquila - One Amhara Movement | RT Ethiopia | part-1
"አትበሉትም ! " - Amhara Aquila - one amhara movement |RT Ethiopia
Просмотров 73921 день назад
"አትበሉትም ! " - Amhara Aquila - one amhara movement |RT Ethiopia
ነጭ ነጯን ከዘመዴ - ቀጥታ ሰርጭት | Zemede
Просмотров 3,3 тыс.21 день назад
ነጭ ነጯን ከዘመዴ - ቀጥታ ሰርጭት | Zemede
ተጨንቀዋል |" የአብይ አህመድ የመጨረሻ ዕድል " | RT Ethiopia ሰበር
Просмотров 34621 день назад
ተጨንቀዋል |" የአብይ አህመድ የመጨረሻ ዕድል " | RT Ethiopia ሰበር
ሰበር | "ጌታ አስራደ ላይ ችግር ቢፈጠር ፋኖመሳፍንት ኃላፊነቱን ይወስዳል!! " አኪላ - One Amhara Movement | RT Ethiopia
Просмотров 2,5 тыс.28 дней назад
ሰበር | "ጌታ አስራደ ላይ ችግር ቢፈጠር ፋኖመሳፍንት ኃላፊነቱን ይወስዳል!! " አኪላ - One Amhara Movement | RT Ethiopia
" ጥሩ ብር ባይኖረኝም ቆንጆ ቂ*ጥ አለኝ " ጂጂ ኪያ
Просмотров 43Месяц назад
" ጥሩ ብር ባይኖረኝም ቆንጆ ቂ*ጥ አለኝ " ጂጂ ኪያ
"የሃበሻ ሴቶች በዚህ ልክ መዝቀጣቸው በጣም ያስደነግጣል" ቤታዮ
Просмотров 2,5 тыс.Месяц назад
"የሃበሻ ሴቶች በዚህ ልክ መዝቀጣቸው በጣም ያስደነግጣል" ቤታዮ
ለበዓሉ የቀረበው የሰው ደም - ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎች | ZEMEDKUN BEKELE
Просмотров 44Месяц назад
ለበዓሉ የቀረበው የሰው ደም - ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎች | ZEMEDKUN BEKELE
"ብቸኛው ቲክታከር አህያ እኔ ነኝ" ማሜ
Просмотров 427Месяц назад
"ብቸኛው ቲክታከር አህያ እኔ ነኝ" ማሜ
እስክንድር ከፋፋይ ነው - Amhara Aquila - Zemedkun Bekele #anchormedia
Просмотров 165Месяц назад
እስክንድር ከፋፋይ ነው - Amhara Aquila - Zemedkun Bekele #anchormedia
ሊያስገድሉት ነው - አዲስ መረጃ ስለ እስክንድርና ፋኖዎች | #CNNETHIOPIA
Просмотров 575Месяц назад
ሊያስገድሉት ነው - አዲስ መረጃ ስለ እስክንድርና ፋኖዎች | #CNNETHIOPIA

Комментарии

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 6 часов назад

    ይህ ሰው ውሸትና ጭኾት አይሰለቸውም አፈር ብላ !! ሰው እንዴት እድሜ ልኩን ይጮኻል !! ሃይማኖትና ፖለቲካ የተደባለቀበት ዳንኤል ክብረት አረመኔ !! እነዚህ ቆሻሾች መጥፋት ነው ያለባቸው ።

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 18 часов назад

    ሊጄንሶ አትበል ሌንጅሶ ነው የሚባለው። ብርሃኑ ሌንጅሶ ሲባል አልሰማህም ወይ?

  • @utaaseenaa
    @utaaseenaa 19 часов назад

    Doma ras Arusi manew? Dadab ahiya majamariya ya hizb sim be sirat xira

  • @electropika3012
    @electropika3012 День назад

    👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @habeniyaa
    @habeniyaa День назад

    ጅማና አርሲ ብሎ ነገር የለም ፤ የናንተን ከፋፋይነት ሴራ ለራሳችሁ አድርጉት ። እናንተ ኋላቀር እንስሳት ፈጠራችሁን አቁሙ ፤ ኦሮሞ አይሰማችሁም ።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 День назад

    ምን ጉድነህ አይንህን በጨው አጥበህ ብቅ ብለህ ከደሙ ንፁህ ነኝ ልትለን ነው አንተ ብሎ ኢትዮጵያዊ ይብላኝ ለወለዱህ ያገባችህ ትፈታሃለች አንተ ምላሳም ጂኒ የሚያስለፈልፍህ ሐብታሙ ብር አላካፍል ስላለህ ደደብ እንደ እስስት የሚቀያይር እላይህ ላይ ያለ ጂኒ ይዞህ ይሂድ

  • @AbebawEjigayehu
    @AbebawEjigayehu День назад

    በርታ ዘመዴ የድግል ማርያም ልጅ

  • @gull4738
    @gull4738 День назад

    Menenegerachehun semu?

  • @gull4738
    @gull4738 День назад

    Lejenso??? Asetekakelehe anbebewe.

  • @seidbilal1096
    @seidbilal1096 День назад

    Zemede erasun endawaki sikotr mayet motnw

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 День назад

    አክለ የሚባለዉ ማንነቱ ለጊዜዉ የማይታወቅ ሰዉ ሥራዉ በደረሰበት ሁሉ መከፋፈል የሆነ ቀይ ሰይጣን የሸዋን፣የወሎን፣ የጎጀም እና የጎንደር ሰዎችን እየከፋፈለ መከራ ሲያሰያቸዉ የቆየ ሰዉ ዛሬ የሁለት ሰዎች የ ፖለቲካ አመለካከት ልዩነትን ይዞ መጫ እና ቱለማ ጂማ እና አርሲ እያለ የኦሮሞን ሕዝብ ለመካፋፈል ተራ እና ርካሽ ፖለቲካዉን ይነዛል ።የራሷ አሮበት የሰዉን ታገላብጠለች እንደሚበለዉ መጀመሪያ እዘያዉ በክልልህ የፈጠርከዉ ችግር ፍታ ወደዚህ ሲትጋበዝ ትመጣለህ ።ይኸ አንተ እየተቸገርክበት የለኸዉን የኦሮሞን ሕዝብ የማጣለት የማጋጨት የማለያየት ሥራ በ1970ዎቹ ፋይሉን ዘግቶ የከፋፋይ ጠለቶቹን ወሬ ለለመስማት ቃል ተገባብቶ አንድነቱን ጠብቆ የኖረ ሕዝብ ነዉ ።ይኸ ጂማ ፣ወለጋ፣ሸዋ፣አርሲ፣ሀረር፣ባሌ ፣ወሎ ብሎ ልዩነት የለም ። እነዚህ የተጠቀሱት የቦታ ስሞች ናቸዉ።ቢመችህም በይመችህም ሕዝቡ ግን አንድ ነዉ። ጠለቶቹ በተለያየ ጊዜ እና በተለያዩ ሰዎች ለመካፋፈል ቢሞክሩትም አልተሳካላቸውም ።ለዘለዓለምም አይሳካላቸውም ።በጥቃቅን ልዩነት የሕዝቡን አንድነት ለመሰንጠቅ የሚትሞክሩት የበግ ለምድ የለበሰችዉ ተኩላዎች ከሕዝባችን መከከል ዉጡ። ስለ ኦሮሞ ሕዝብ አያገባችዉም ከቻላችዉ መጀመሪያ የራሳችሁን ችግር ፊቱ ።ግድ የለም እኛ ለእርዳታ ሲንጠራችሁ ትመጣላችዉ ያለ ቦታችዉ ገብታችዉ አታቦኩ ። በነገራችን ላይ ቢታምኑም በታምኑም ይኸ አክላ የሚባል ሰዉ ለኦሮሞ ሕዝብ እና ለሌሎች ሕዝቦች ይቅር እና ለአማራ ሕዝብም የሚጠቅም ሰዉ አይደለም ።ሀገርቷን ለመበታተን የነግብፅን እና የነ ኤርትራውያን ተልዕኮ ይዞ የሚንቀሳቀስ ሰዉ ያልተረዳዉ ባንዳ ነዉ ። አመሰግናለሁ ።

  • @abeldigafe9258
    @abeldigafe9258 День назад

    ብራቮ ብራቮ ዘመዴ በርታ

  • @yohannesadmasu2693
    @yohannesadmasu2693 День назад

    መቸ ተደራጀ እናንተ በተለይ አንተ እያለህ በሸተኛ!

  • @hussiendullacha2895
    @hussiendullacha2895 День назад

    Is indeed sad sharing same with you never trying to learn!!!

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 День назад

    Please don’t confuse the room !!

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 День назад

    Kkkkkkkkk

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 День назад

    Please don’t lie

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 День назад

    Arssi fought with Yohannis 4th

  • @sudanjemal4995
    @sudanjemal4995 День назад

    አረሲዎች ለምን ትረብሻላቸ

  • @sudanjemal4995
    @sudanjemal4995 День назад

    የግድ የጅዋር ደጋፊ መሆን አለብህ እያለህ ነው ጅማና ኢሉ አባቦራ አንድ ነን ተውን በቃ ዘረኛ ሁላ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 День назад

    ኅይለየሱስ ባሕር ዳር የተወለደ ትግሬ ነው:: እንዴት እሱ ስለ አማራ በተለይ ስለጎጃም ሊአወራ ይችላል:;

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 День назад

    በርታ ዘመዴ አንበሳ ነህ:: ምድረ ሞረድ ሞርዳቻው:: ይህ እኮ ትግሬ ነው ሐይለእየሱስ የሚባል የአእምሮ በድሽተኛ ነው:: በአንድ ወቅት እኔን ንጉስ ቴዎድሮስ ነኝ አንግሱኝ እያለ ይለፋልፍ ነው:;

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День назад

    አማራዉ ህግን ተከትሎ ሲታገል ነዉ የሚያቸንፈዉ ያለው ማነዉ ?? ጄኖሳይደር አብይን ፋኖ መሮ ሲታገል ብቻ ነዉ የሚያቸንፈዉ አራት ነጥብ።

  • @NegaAdnew
    @NegaAdnew День назад

    በጣም የሚያሳዝነው የተከበረው የአማራ ሕዝብ ትግል የሴትአዳሬ መንደር በሚመስል አሉባልታና በረንዳ ከሞረደው ምላስ በሚወጣ እንቶፈንቶ መበጥበጡ ነዉ። ዘመዴ የሚባል ማሀይም የሰኔ 15ን የግድያ ሴራን አቅጣጫ ለማጥፋፋት ተልዕኮ ተቀብሎ እንደቁራ የሚጮህ ሴረኛ መሆኑን የአማራ ሕዝብ በሚገባ ያዉቃል። ይህ ምላስ እንጅ አእምሮና ጀሮ የሌሉዉ ደንቆሮ ለምስጋናና ገንዘብ ሲል የአማራ ጠላቶችን ተልዕኮ ተሸክሞ ታጋዩን በመለያየት ትግሉ እንዲዳከም እየሰራ ነው። ይህ ሰው እራሱን በራሱ እየቆለለ እማራን የሚያዋርድና ጀግኖቹን የበሉበትን ወንጀለኞች አድራሻ ለማጥፋፋት ተግቶ የሚሰራ የአማራ ሕዝብ ደመኛ ነዉ።። የአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ የሆነ ሁሉ ከዚህ ድንቆሮ በስተጀርባ ሆኖ የሚያስለፈልፈውን የፖለቲካ ቡድንና ይህ አካል የሌለ ጀግንነት እየሰጠ በማንገስ ያሰማራቸዉን መሪወች ቆርጦ ሲታገል ብቻ ነው የዚህ ጥሩንባ ምላስ የሚታሰረው።

  • @sophiahussen4634
    @sophiahussen4634 День назад

    Bravo debterawu! Emede yehen menga ateramsew

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День назад

    ሌላዉ ዳቆን አብይ አህመድድድ !!!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День назад

    ዳቆኑ ጀነራል ዘመድኩም ፋኖን እንደ ሰዉበላዉ አብይ ወራሪ መከላከያ ካምፕ መቀመጥ አለበት እያለ ነዉ ለመሆኑ አልሞት ባይ ትግል ካምፕ አለዉ ወይ ሲጀምር ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День назад

    ዳቆን ዘመድኩም ፋኖን ካልመራሁ ሞቼ እገኛለሁ እያለ ነዉ ዲያስቦራ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ የሚመራዉ ሆዱን እንጂ ማንንም አደለም።

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 День назад

    ዘመነ ካሴ በጎጃም ታጅቦ አማራ ላይ ሊነግስ ያደፈጠ አውሬ ነው።

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 День назад

    ሃይለስላሴንና ሸዋን ምን አገናኛቸው በል!?

  • @abdulshekuradem3687
    @abdulshekuradem3687 2 дня назад

    Haha, akila, your usual garbage, lie after lie is going to kill you soon, you have a borderline personality disorder. Treason by siding with Somalia and Egypt on Ethiopia, you are vomiting bullshit garbage.

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 дня назад

    ትክክለኛ አገላለፅ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 дня назад

    ቂም ይዞ ፆለት ሳል ይዞ ስርቆት

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 2 дня назад

    ጅማና አርሲን የሚያጣላ አንዳች ነገር የለም አንድ ሆኖ ከመታገል ውጪ ወዳጄ

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 2 дня назад

    ዘመድኩን የአማራ ጠላት ነው ከፋፋይ

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 2 дня назад

    ያልታደለ ሕዝብ።

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 2 дня назад

    deg arege anatachehu yebeten cheinbelamoch

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 2 дня назад

    ኦሮሞን ለመከፋፈል የሄድክበት ፊልም ኣይስራም home work ሌግዜ ው ኣይስራም

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 дня назад

    Arusi✌️✌️

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 дня назад

    ቅማንት ና አገው አውራው እንጂ

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 дня назад

    ምንም ይሁን ምንም በዚህ ሁሉ ንትርክ አንዲትም ጥይት አልተታኮሱም።

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 дня назад

    ያናንት ትርክት ደሞ አያልቅም

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 дня назад

    አኪላ አንገታቸው እዛው መተማ ነው የቀረው

  • @abrahamalemu1687
    @abrahamalemu1687 2 дня назад

    አቤት ስንት አይነት ደደብ አለ በዚሕ ምድር!!!ከየመን እናስመጣለን ወታደር!!!

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 2 дня назад

    SHABYA. ! GET. OUT. OF. ETHIOPIA. !

  • @luisc1403
    @luisc1403 2 дня назад

    Tigray war is sabotage of olf opdo tplf .now amhara region war again stupidity of olf opdo divide and conccur

  • @luisc1403
    @luisc1403 2 дня назад

    Sal yezo sirkot kim yezo tselot

  • @yibeltalsewmehon7959
    @yibeltalsewmehon7959 2 дня назад

    አትዘባርቅ አብዛኛው ኦሮሞ ነኝ የሚለው እዚያ አካባቢ ይህ ሰው ብሄረሰቡ ኩሎ ነው።

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 2 дня назад

      ኩሎ የሚባል ብሔረሰብ አለ?

  • @birhanugetu3174
    @birhanugetu3174 3 дня назад

    እናንተ ዘመነን የምትተቹ ምድረ ደናቁሬት ምናለ ልሳናችሁ ቢዘጋ እበቶች

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 3 дня назад

    ዘሜ ህክምና ያስፈልገዋል አሞታል ከብልፅግና ጋር ነው የሚሰራው እመኑኝ እመኑኝ ዘመነንንን ይዞ አማራ ያሸንፋል ማለት መቸም አይሆንም ይህን እብድ ከጎጃም ላይ ያላቀን አሜን 🙏🙏🙏 ድሮስ ከዘመድኩን በቀለ ጋር አንሶላ ሲጏተት የሚውል ማፈሪያ የአማራ ሞት ትንሽ የማያስብ ነውውው

    • @balemlemma
      @balemlemma 3 дня назад

      ፀረ አማራ አገው ሸንጎዎች ቅማንቴዎች ናቸው ዘሜን የሚጠሉ ዘመድኩንም ቢሆን ያለ ክፍያ በነፃ የሚያገለግል እንጂ እንደናንተ የብልፅግና ተከፋይ አይደለም የአማራን ጉዳይ የሚመለከተው እራሱ አማራው እንጂ ሌላው አይደለም አኪላ ጂኒጃንኪያዎች እዚያው በጠበላችሁ.