- Видео 374
- Просмотров 56 207
Wongelu Ministries
США
Добавлен 7 сен 2023
ወንጌሉ አገልግሎት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በጤናማ አስተምህሮ እና ልምምድ ላይ የተመሠረቱ አብያተ ክርስቲያናትን ለመገንባት የሚሠራ አገልግሎት ነው። ለዚህም ዓላማ መሳካት ይሆን ዘንድ ጤናማ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን በመጻሕፍት፣ በአጫጭር ጽሑፎች፣ በድምጽ፣ በቪዲዮ እና በሌሎች መንገዶች እናሠራጫለን። ዓላማችን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ እና ለክርስቶስ ክብር የቆሙ አብያተ ክርስቲያናትን ማየት ነው። እነዚህ ግብዓቶች ለመጋቢዎች፣ ለቤተ ክርሰቲያን መሪዎች፣ ለመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች፣ እና ለክርስቲያኖች ሁሉ እንደሚጠቅሙ እናምናለን።
Wongelu Ministries aims to provide healthy biblical resources in Ethiopia that serve to create and strengthen churches with healthy doctrines and practices. We seek to use all means the Lord has given us in this day from books and articles to podcasts and videos. We believe these resources will be beneficial to Christians and non-Christians, pastors and elders, teachers and Bible study leaders.

ኩራቴ ኢየሱስ ነው || All My Boast Is in Jesus (Amharic Version)
የመዝሙሩ ግጥም || Lyrics
...................................
1) አስገራሚ ፍቅር የሚደንቅ ነው
ክርስቶስ ሞተልኝ
ጽድቁ ቅድስናው መልካም ስራው
ነው የሚታይልኝ
አንተ ትዕቢት ሂድ ከኔ ራቅ
ስራው ተፈጽሟል
ኩራቴ ኢየሱስ ነው
ተስፋዬ ፍቅሩ ነው
ዘላለም እመካለሁ
መስቀል ላይ በሠራው (x2)
2) ይቅር ተብዬ ሕይወቴ ሞልቷል
በማይገባኝ ጸጋ
ከጎልጎታ ለፈሰሰው ምሕረት
ይድረሰው ምስጋና
ተነሽ ነፍሴ ባርኪው ጌታን
ክብር ይገባዋል
ኩራቴ ኢየሱስ ነው
ተስፋዬ ፍቅሩ ነው
ዘላለም እመካለሁ
መስቀል ላይ በሰራው (x2)
ይክበር ጌታ ለዘላለም
ልቤ ለእርሱ ብቻ ይሁን
ምመካበት ሌላ አይኑር
ከጌታዬ ፍቅር በቀር (x2)
3) በጉልበት በገንዘብ አልመካም
በጸጋው እመካለሁ
በማግኘትም ሆነ በማጣት ውስጥ
መኖር ክርስቶስ ነው
እርሱን እንዳውቅ ሁሉም እንዲያይ
ያዳነበትን ኃይል
ኩራቴ ኢየሱስ ነው
ተስፋዬ ፍቅሩ ነው
ዘላለም እመካለሁ
መስቀል ላይ በሠራው (x2)
በነፃነት ቆማለሁ
ዕዳዬ ተከፍሏል
ነጽቻለሁ አላፍርም
ኩራቴ ኢየሱስ ነው
ኩራቴ ኢየሱስ ነው
ኩራቴ ኢየሱስ ነው
All My Boast Is in Jesus - Words and Music (C) 2023 by Matt Boswell, Bryan Fowler, Keith Getty, and Matt Papa
2023 Getty...

Просмотров: 2 207
Видео
ጳጉሜ 5 || ሞትን መለማመድ (ለዛሬ)
Просмотров 168Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተ ክርስቲያን (ክፍል 4) || Dr. Conrad Mbewe
Просмотров 68Месяц назад
ወንጌሉ አገልግሎት “የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተ ክርስቲያን” የተሰኘውን መጽሐፍ ለመመረቅ እና ለማሰራጨት ባዘጋጀው ኮንፍረንስላይ የመጽሐፉ ጸሐፊ ዶ/ር ኮንራድ ምቤዌ ያስተማሩት ትምህርት (ክፍል 4) Title: God's Design for the Church (Part 4)
ጳጉሜ 4 || ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል (ለዛሬ)
Просмотров 192Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተ ክርስቲያን (ክፍል 3) || Dr. Conrad Mbewe
Просмотров 25Месяц назад
ወንጌሉ አገልግሎት “የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተ ክርስቲያን” የተሰኘውን መጽሐፍ ለመመረቅ እና ለማሰራጨት ባዘጋጀው ኮንፍረንስላይ የመጽሐፉ ጸሐፊ ዶ/ር ኮንራድ ምቤዌ ያስተማሩት ትምህርት (ክፍል 3) Title: God's Design for the Church (Part 3)
ጳጉሜ 3 || የምሥራች! እግዚአብሔር ደስተኛ አምላክ ነው (ለዛሬ)
Просмотров 97Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተ ክርስቲያን (ክፍል 2) || Dr. Conrad Mbewe
Просмотров 43Месяц назад
ወንጌሉ አገልግሎት “የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተ ክርስቲያን” የተሰኘውን መጽሐፍ ለመመረቅ እና ለማሰራጨት ባዘጋጀው ኮንፍረንስላይ የመጽሐፉ ጸሐፊ ዶ/ር ኮንራድ ምቤዌ ያስተማሩት ትምህርት (ክፍል 2) Title: God's Design for the Church (Part 2)
ጳጉሜ 2 || እግዚአብሔርን ምን ያህል ታውቁታላችሁ? (ለዛሬ)
Просмотров 238Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተ ክርስቲያን (ክፍል 1) || Dr. Conrad Mbewe
Просмотров 60Месяц назад
ወንጌሉ አገልግሎት “የእግዚአብሔር ንድፍ ለቤተ ክርስቲያን” የተሰኘውን መጽሐፍ ለመመረቅ እና ለማሰራጨት ባዘጋጀው ኮንፍረንስላይ የመጽሐፉ ጸሐፊ ዶ/ር ኮንራድ ምቤዌ ያስተማሩት ትምህርት (ክፍል 1) Title: God's Design for the Church (Part 1) #conradmbewe #wongeluministries
ጳጉሜ 1 || መልካም ያደርግልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ (ለዛሬ)
Просмотров 109Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
ነሐሴ 30 || በእግዚአብሔር መንገድ የሚሆን የቤተ ክርስቲያን እድገት (ለዛሬ)
Просмотров 182Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
ነሐሴ 29 || “በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ” መሆን የሚያስገኝልን ስድስት በረከቶች (ለዛሬ)
Просмотров 185Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
ነሐሴ 28 || ስለ ኢየሱስ ሲባል ይቅርታን ማግኘት (ለዛሬ)
Просмотров 248Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
ነሐሴ 27 || ኢየሱስ ጠላቶቻችንን ሁሉ ይረጋግጣቸዋል (ለዛሬ)
Просмотров 133Месяц назад
#wongelu #devotional #JohnPiper #dailydevotionals #amharic #wengelu #ለዛሬ #LeZare
ነሐሴ 23 || እግዚአብሔር ጣዖት አምላኪ አይደለም (ለዛሬ)
Просмотров 1382 месяца назад
ነሐሴ 23 || እግዚአብሔር ጣዖት አምላኪ አይደለም (ለዛሬ)
ነሐሴ 19 || የተፈጠራችሁት ለእግዚአብሔር ነው (ለዛሬ)
Просмотров 1062 месяца назад
ነሐሴ 19 || የተፈጠራችሁት ለእግዚአብሔር ነው (ለዛሬ)
ነሐሴ 18 || ከባባድ ትእዛዛትን ለመታዘዝ የሚሆን ተስፋ (ለዛሬ)
Просмотров 672 месяца назад
ነሐሴ 18 || ከባባድ ትእዛዛትን ለመታዘዝ የሚሆን ተስፋ (ለዛሬ)
ነሐሴ 16 || ለወሲባዊ ኀጢአቶች የምትሸነፉበት ምክንያት (ለዛሬ)
Просмотров 1872 месяца назад
ነሐሴ 16 || ለወሲባዊ ኀጢአቶች የምትሸነፉበት ምክንያት (ለዛሬ)
ነሐሴ 14 || እግዚአብሔር ይቅር እያለም ፍትሐዊ ነው (ለዛሬ)
Просмотров 1292 месяца назад
ነሐሴ 14 || እግዚአብሔር ይቅር እያለም ፍትሐዊ ነው (ለዛሬ)
ነሐሴ 13 || መልካም የማድረግ ምኞቶቻችን በእምነት የሚፈጸሙበት ሦስት ምሳሌዎች (ለዛሬ)
Просмотров 1212 месяца назад
ነሐሴ 13 || መልካም የማድረግ ምኞቶቻችን በእምነት የሚፈጸሙበት ሦስት ምሳሌዎች (ለዛሬ)
♥️♥️♥️♥️
ኢየሱስ ❤
yes❤❤❤❤❤
🤲📖✝️🛐 Almake 🛐😭🛐 Jesus Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
mn endemiqochegn takalachu... eskezare yhenen channel alemaweqe 😭😭
Amen!
ኧረ በስመአብ!! እናንተ የአምላኬ ብሩካን እንዴት እንደባረካችሁኝ ብታውቁ። እንደዚህ በተዋበ ዜማና ድንቅ አቀራረብ ቃሉን ስለዘመራችሁ ዘመናችሁ ይለምልም። እባካችሁ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን
አሜን❤
ተባረኩ
God Bless You!!!!
❤🙌🙌🙏
Keep it up Wongelu! Keep blessing us with Doctrinally sound and moving songs!
Wholesome - God bless you all! 💙💙💙💙
Familiar faces from Addis Baptist Church ❤❤❤😊😊 God bless u all
❤❤
🥰🥰🥰
❤❤❤
God bless you all.
Amen🙏
በክርስቶስ ባደረገዉ ስራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል bless all
God Bless y'all! ኩራቴ ኢየሱስ ነው || All my boast is in Jesus
ኩራቴ ኢየሱስ ነው! አሜን።
ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
AMEN
Amen amenn amen amen amen amen amen amen
❤❤❤❤❤
1st
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ
Amen amen amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
geta abztoa abztoa yibarkh
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
🥰🥰🥰
❤❤🎉🎉🎉🎉
ውድ ወንደሜ የምታስተምረው ኦርቶዶክስ የሃይማኖት ትምህርት በጣም ተደስቻለሁ ቀጥልበት በረታ ወንደሜ ። እኔ ግን እንደ ጥያቄ አለኝ ። እሱም እኔ ቤለሁበት ጎረቤት ኣገር ኘው ። ከኛ ኣገር 1 ስዓት ልይነት ኣለው ።ጸሎት ለማድረግ በየትኛው ሰዓት እንጠቀማለን ። በኣገራችን ወይስ ባለንበት ኣገር
❤❤
NBV
GOD bless you keep up the good work
Amen!🙏
አሜን አሜን
🖤🙏
Aennmne
❤❤❤❤❤
Wow!
አሜን አሜን አሜን አይጥለኝም አተወኝም ስሙ ይባረክ
በርቱልን....ጸጋ ይብዛላቹ!
Blessings❤❤