ፍኖተ ሐዋርያት ሚዲያ
ፍኖተ ሐዋርያት ሚዲያ
  • Видео 20
  • Просмотров 2 682

Видео

#አኃዝ ዘኢትዮጵያ ቀዳማይ / ቀዳማዊት = አንደኛ ካልኣይ / ካልዒት/ካልዓዊት = ሁለተኛሣልሳይ / ሣልሳይት#አኃዝ ዘኢትዮጵያ ቀዳማይ / ቀዳማዊት = አንደኛ ካልኣይ / ካልዒት/ካልዓዊት = ሁለተኛሣልሳይ / ሣልሳይት
#አኃዝ ዘኢትዮጵያ ቀዳማይ / ቀዳማዊት = አንደኛ ካልኣይ / ካልዒት/ካልዓዊት = ሁለተኛሣልሳይ / ሣልሳይት
Просмотров 99Месяц назад
ኃምሳይት/ዊት = አምስተኛሳድሳይ / ሳድሳይት/ዊት = ስድስተኛሳብዓይ / ሳብአይት/ዊት = ሰባተኛሳምናይ / ሳምናይት/ዊት = ስምንተኛታስዓይ / ታስዓይት/ዊት = ዘጠነኛዓሥራይ / ዓሥራይ/ዊት = ዐሥረኛ"ዊት" ወይም "ይት" በመቀየር ወደ አንስት አንቀጽ መቀየርቀዳማይ / ቀዳማዊት = አንደኛ ካልኣይ / ካልዒት/ካልዓዊት = ሁለተኛሣልሳይ / ሣልሳይት = ሦስተኛራብዓይ / ራብዓዊት = አራተኛኃምሳይ / ኃምሳይት/ዊት = አምስተኛሳድሳይ / ሳድሳይት/ዊት = ስድስተኛሳብዓይ / ሳብአይት/ዊት = ሰባተኛሳምናይ / ሳምናይት/ዊት = ስምንተኛታስዓይ / ታስዓይት/ዊት = ዘጠነኛዓሥራይ / ዓሥራይ/ዊት = ዐሥረኛ"ዊት" ወይም "ይት" በመቀየ
#ክፍል አንድ አኃዘ ኢትዮጵያ"ዘኆኅተ ግእዝ#ክፍል አንድ አኃዘ ኢትዮጵያ"ዘኆኅተ ግእዝ
#ክፍል አንድ አኃዘ ኢትዮጵያ"ዘኆኅተ ግእዝ
Просмотров 62Месяц назад
#ክፍልአንድ ማለት ቁጥር ማለት ነው ። አሓዞች ማለት ቁጥሮች ማለት ነው ። አሐዝ በስንት ይከፈላል (አጠቃላይ የግእዝ ቁጥር በስንት ይከፈላል
#የብዙዎቻችን ጥያቄ እና መልስ#የብዙዎቻችን ጥያቄ እና መልስ
#የብዙዎቻችን ጥያቄ እና መልስ
Просмотров 87Месяц назад
#ክፍል #ክፍልአንድ #ወርኀ_ጽጌ #ዘመነ_ጽጌ #voiceeffects ዛሬ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ጥያቄአችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ አንድ ሰው ምግብ ልበላ ነው እየበላው ነው እንብላ ሲል እንብላ የተባለው አካል ሴትም ትሁን ወንድ የተባረከ ይሁን ማለት ይቻላልን??
ዲቃላ (ሕጹጻን) ፊደላት ሐጸ(ሐጸጸ ማለት ጎደለ ፣አነሰ ማለት ሲሆንዲቃላ (ሕጹጻን) ፊደላት ሐጸ(ሐጸጸ ማለት ጎደለ ፣አነሰ ማለት ሲሆን
ዲቃላ (ሕጹጻን) ፊደላት ሐጸ(ሐጸጸ ማለት ጎደለ ፣አነሰ ማለት ሲሆን
Просмотров 115Месяц назад
#ክፍል #ክፍልአንድ ዲቃላ (ሕጹጻን) ፊደላት ሐጸጸ ማለት ጎደለ ፣አነሰ ማለት ሲኾን ሕጹጽ የሚለው ሳድስ ቅጽል ሲኾን ትርጕሙ ያነሰ፣የጎደለ ማለት ነው። ዲቃላ(ሕጹጻን) ፊደላት የሚባሉት ደግሞ ብዛታቸው ፬ ሲኾን እነዚህ ፊደላት ከመደበኛዎቹ የተዳቀሉ(የተገኙ) ስለኾኑ ዲቃላ ይባላሉ። አንዳንድ መምህራን #ዝርዋን_ፊደላት በማለት ይጠሯቸዋል።
ትምህርተ ወንጌልትምህርተ ወንጌል
ትምህርተ ወንጌል
Просмотров 63Месяц назад
#ልሳነ ግእዝ#ልሳነ ግእዝ
#ልሳነ ግእዝ
Просмотров 35Месяц назад
፡ከዚህ፡ዓለም፡ንጉሥ፡ሲለይ፡የዚህ፡ዓለም፡ንጉሥ፡፩ዱ፡ሲአልፍ፡፩፡ሲተርፍ፡ነው፡ሥላሴ፡ግን፡ቅድመ ዓለም፡ማዕከለ፡ዓለም፡ድኅረ፡ዓለም፡ንጉሥ፡ናቸውና፡ሎቱ፡ስብሐት፡ክብር፡ምስጋና፡ይግባውና፡ይትባረክ፡ስሙ፡ስሙ፡ይክበር፡ይመስገንና፡ወይትሌዓል፡ዝክሩ፡በቃል፡መነገሩ፡በልብ፡መታሰቡ፡ከፍ፡ከፍ፡ይበልና፡ወፍጽምናሁ፡ ሕልውናው፡፩ነቱ፡ከፍ፡ከፍ፡ይበልና፡ዘእምኔሁ፡ሲመተ፡ኲሉ፡ኀይል፡የመላእክት፡ሹመት፡ከሱ፡የሚገኝ፡ሥላሴን፡ሠያምያነ፡መላእክት፡ኄራን፡ይላቸዋልና፡ቦ፡የቀሳውስት፡ሹመት፡ከሱ፡የሚገኝ፡ወውእቱ፡ይሰይሞሙ፡ለሰብአ፡ዛቲ፡ መዓርግ፡እንዲ፡ቦ፡የነገሥታት፡የመኳንንት፡ሹመት፡ከሱ፡የሚገኝ፡አእምር፡ከመልዑል፡፡ይኴንን፡መንግሥተ፡ደቂቀእጓለእመሕያው፡ወለዘፈቀደ፡ይሁብ፡እንዳለ፡...
ፊደላት እና ልዩነታቸው ሞክሼ ፊደላት የሚባሉት፦ ሀ፣ ሐ፣ ኀ፣ ሠ፣ ሰ፣ አ፣ ዐ፣ ጸ እና ፀ ናቸው፡፡ፊደላት እና ልዩነታቸው ሞክሼ ፊደላት የሚባሉት፦ ሀ፣ ሐ፣ ኀ፣ ሠ፣ ሰ፣ አ፣ ዐ፣ ጸ እና ፀ ናቸው፡፡
ፊደላት እና ልዩነታቸው ሞክሼ ፊደላት የሚባሉት፦ ሀ፣ ሐ፣ ኀ፣ ሠ፣ ሰ፣ አ፣ ዐ፣ ጸ እና ፀ ናቸው፡፡
Просмотров 180Месяц назад
ሞክሼ ፊደላት እና ልዩነታቸው ሞክሼ ፊደላት የሚባሉት፦ ሀ፣ ሐ፣ ኀ፣ ሠ፣ ሰ፣ አ፣ ዐ፣ ጸ እና ፀ ናቸው፡፡ እነዚህ ፊደላት የድምፅም የቅርጽም የትርጉምም ልዩነት አላቸው፡፡ የድምፅ ልዩነት • ሀ - ላልቶ ይነበባል • ሐ - ጠብቆ ይነበባል • ኀ - በ ጉሮሮ ይነበባል • ሠ’ ሰ ሠ - እንደ ሸ ይነበብ ነበር • ሰ - በጥርስ ይነበብ ነበር • ጸ - የራሱን ድምፅ ይይዛል
#አዕማደ ፊደል ከመስተጻምረ ፊደል ጋር በአራት መደቦች ተመድበው ከዚህ በታች ቀርበዋል::#አዕማደ ፊደል ከመስተጻምረ ፊደል ጋር በአራት መደቦች ተመድበው ከዚህ በታች ቀርበዋል::
#አዕማደ ፊደል ከመስተጻምረ ፊደል ጋር በአራት መደቦች ተመድበው ከዚህ በታች ቀርበዋል::
Просмотров 128Месяц назад
#አዕማደ ፊደል ከመስተጻምረ ፊደል ጋር በአራት መደቦች ተመድበው ከዚህ በታች ቀርበዋል:: ፩, ባለ አንድ ዐምድ ››› ረ፣ ነ፣ ቀ፣ ተ፣ ኅ፣ ፐ፣ ገ ፪,ባለ ሁለት አዕማድ›››ሀ፣ ሰ፣ አ፣ ከ፣ ለ፣ ጰ፣ በ፣ ዐ፣ ዘ፣ የ፣ ደ፣ ጸ ፫,ባለ ሦስት አዕማድ››› ሐ፣ ሠ፣ ጠ፣ ወ #ክፍልአንድ ፬, ባለ አራት አዕማድ››› መ
#ክፍል አንድ ተዋሥኦ ግእዝ ክለሳ ዘኆኅተ ግእዝ የቴሌግራም ቻናል#ክፍል አንድ ተዋሥኦ ግእዝ ክለሳ ዘኆኅተ ግእዝ የቴሌግራም ቻናል
#ክፍል አንድ ተዋሥኦ ግእዝ ክለሳ ዘኆኅተ ግእዝ የቴሌግራም ቻናል
Просмотров 119Месяц назад
#ክፍል_አንድ_ክለሳ ላልነበራችሁ ልጆች ነው ሌላም አዲስ ልጆች ካሉ ሸር ማድረግ ትችላላችሁ ክለሳውን ከጨረስን በኋላ የክፍል አንድ #ፈተና በየግል #የቡደን ሥራ ሠርተን ክፍል አንድን እናጠቃልላለን
 #ዘመነ_ጽጌ፤ #ወርኀ_ጽጌ› ተብሎ ይጠራል፡፡#በግእዝ_ቋንቋ ‹ጸገየ› ማለት ‹አበበ፤ አፈራ፤ በውበት ተንቆጠቆጠ፤ በደም ግባት አጌጠ #ዘመነ_ጽጌ፤ #ወርኀ_ጽጌ› ተብሎ ይጠራል፡፡#በግእዝ_ቋንቋ ‹ጸገየ› ማለት ‹አበበ፤ አፈራ፤ በውበት ተንቆጠቆጠ፤ በደም ግባት አጌጠ
#ዘመነ_ጽጌ፤ #ወርኀ_ጽጌ› ተብሎ ይጠራል፡፡#በግእዝ_ቋንቋ ‹ጸገየ› ማለት ‹አበበ፤ አፈራ፤ በውበት ተንቆጠቆጠ፤ በደም ግባት አጌጠ
Просмотров 509Месяц назад
#ክፍል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ አምልኮ መሠረት ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭ ቀን ያለው ወቅት #ዘመነ_ጽጌ፤ #ወርኀ_ጽጌ› ተብሎ ይጠራል፡፡ #በግእዝ_ቋንቋ ‹ጸገየ› ማለት ‹አበበ፤ አፈራ፤ በውበት ተንቆጠቆጠ፤ በደም ግባት አጌጠ፤ የፍሬ ምልክት አሣየ› እንደ ማለት ነው፡፡ ከዚሁ ግስ ላይ ‹#ጽጌያት› ብሎ ስም ማውጣት ሲቻል አበባማ፣ ውበታማ፣ አበባ የያዘና የተሸከመ ለማለት ደግሞ ‹#ጽጉይ› ይላል፡፡

Комментарии

  • @HayManot-f4e
    @HayManot-f4e 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤ቃለሔየሰዎት ያሠማልን

  • @ቅድስት1386
    @ቅድስት1386 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን በእዉነት❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @SenayDegu-f2h
    @SenayDegu-f2h 2 дня назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GebrselassieWorku-nt7jn
    @GebrselassieWorku-nt7jn 4 дня назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 5 дней назад

    😍😍😍

  • @AtklttadegeAtkltTadeg
    @AtklttadegeAtkltTadeg 6 дней назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር🎉🎉🎉

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 9 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh 9 дней назад

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @meroncherenet
    @meroncherenet 9 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🙏🙏🙏❤

  • @HayManot-f4e
    @HayManot-f4e 10 дней назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን🙏😍😍😍

  • @HayManot-f4e
    @HayManot-f4e 17 дней назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @HayManot-f4e
    @HayManot-f4e 20 дней назад

    ሰምታችሁሸርአድርጉ ለሌሎች

  • @HayManot-f4e
    @HayManot-f4e 20 дней назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን🙏

  • @mesqelkbranegash4671
    @mesqelkbranegash4671 23 дня назад

    መምህረ ቃል ህይወት ያሰማልም

  • @SaraSara-u8l
    @SaraSara-u8l 23 дня назад

    መምህር ያስገረሞት ምስል የዘመኑ ግዜ የመስላል እያያን የምሰወር የምቀያር ሁሉም የምሰወር

  • @SaraSara-u8l
    @SaraSara-u8l 23 дня назад

    የእዉነት መምህር ፀጋዉን ያብዘሎት የወቅጡ ጥያቄ ነበር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጥሩ እወቃትን አስጫበጡን

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh Месяц назад

    በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DasshNegusse
    @DasshNegusse Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Amen

  • @EeEe-p1r
    @EeEe-p1r Месяц назад

    አሜን🎉አሜን🎉አሜን🎉አሜን🎉አሜን🎉አሜን🎉🙏😍🙏😍👏🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tewie1986
    @tewie1986 Месяц назад

    ሄበን or ሔበን

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ መምህር❤❤❤❤

  • @AtklttadegeAtkltTadeg
    @AtklttadegeAtkltTadeg Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏

  • @SenayDegu-f2h
    @SenayDegu-f2h Месяц назад

    ❤❤❤

  • @batebatebate-z3t
    @batebatebate-z3t Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገብረማረያም
    @ገብረማረያም Месяц назад

    😍😍😍😍😍😍

  • @MrMr-t2p
    @MrMr-t2p Месяц назад

    አምልጦኝ ነበር መምህር

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር

  • @batebatebate-z3t
    @batebatebate-z3t Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EirsteAbebayehu
    @EirsteAbebayehu Месяц назад

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @HanaMelaku-xx4du
    @HanaMelaku-xx4du Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን ።

  • @Amoshመዓዛአባይነሽየፋኖም

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሌላውንም አስሩ መረሃያን በባለቤትነት በድርጊት ቢከልሱልን

  • @Amoshመዓዛአባይነሽየፋኖም

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @KhanWari-s6s
    @KhanWari-s6s Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @AtklttadegeAtkltTadeg
    @AtklttadegeAtkltTadeg Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት

  • @KhanWari-s6s
    @KhanWari-s6s Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sffgdfgh
    @sffgdfgh Месяц назад

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbinetMucheye
    @AbinetMucheye Месяц назад

    ሰላም መ/ር ሠናይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @YeshiworkDegu
    @YeshiworkDegu Месяц назад

    Amen kalehiwot yasemalen

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw Месяц назад

    እንኳን አደረስዎት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AtklttadegeAtkltTadeg
    @AtklttadegeAtkltTadeg Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @SenayDegu-f2h
    @SenayDegu-f2h Месяц назад

    t.me/senaydegu21

  • @batebatebate-z3t
    @batebatebate-z3t 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ረቢ❤❤❤❤

  • @EirsteAbebayehu
    @EirsteAbebayehu 2 месяца назад

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን❤❤❤