- Видео 196
- Просмотров 38 701
KEDI Channel
Добавлен 23 окт 2021
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እና የተከበራችሁ የከዲ ቻናሌ ተከታዬች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ይግቡ ብዙ ቁም ነገር አዘል የሆኑ ትምህርቶችን እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ይዘን እንቀርባለን ወደ ቤታችን ይቀላቀሉ የምንለቃቸው ቪዶዎች ቶሎ እንዲደርሳቹህ ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የአረፍ ኢድ ዝግጅት ዋው የተደረገልን አቀባበል ቤተሰቦቼ ተናፍቃችሃል
የአረፍ ኢድ ዝግጅት ዋው የተደረገልን አቀባበል ቤተሰቦቼ ተናፍቃችሃል
Просмотров: 41
Видео
ጨኖ ታሪካማዋ የአርጎባ ከተማ የትውልድ ቦታዬ ታሪኬ ለምለሞ ሀገሬ
Просмотров 818 месяцев назад
ጨ ታሪካማዋ የአርጎባ ከተማ የትውልድ ቦታዬ ታሪኬ ለምለሞ ሀገሬ
የአርጎባ ጀበርቲ የኢፍት ወላስማ ሱልጣኔት ሹመት በአፍር ክልል ጋቸኔ ልዩ ወረዳ
Просмотров 154Год назад
የአርጎባ ጀበርቲ የኢፍት ወላስማ ሱልጣኔት ሹመት በአፍር ክልል ጋቸኔ ልዩ ወረዳ
ምርጥ ድሪአዎች ለኢዳችሁ ይዘን መተናል ሳውዲ ውስጥ በሁሉም ቦታ እናደርሳለን
Просмотров 62Год назад
ምርጥ ድሪአዎች ለኢዳችሁ ይዘን መተናል ሳውዲ ውስጥ በሁሉም ቦታ እናደርሳለን
በጣም የሚጣፍጥ በመዳም ሞያ የተሰራ ሞኮረኒ ብሶስ(በአትክልት)
Просмотров 572 года назад
በጣም የሚጣፍጥ በመዳም ሞያ የተሰራ ሞኮረኒ ብሶስ(በአትክልት)
ሰበር ዜና እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ለሀገሬ አልሀምዱ ሊላህ ድርድሩ ተጠናቋል
Просмотров 1212 года назад
ሰበር ዜና እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ለሀገሬ አልሀምዱ ሊላህ ድርድሩ ተጠናቋል
ከሸኤን ልብስ መግዛት ስንፍልግ የመጀመሪያው ቭሮሰስ የሚጠይቀውን አሞላል
Просмотров 12 тыс.2 года назад
ከሸኤን ልብስ መግዛት ስንፍልግ የመጀመሪያው ቭሮሰስ የሚጠይቀውን አሞላል
ምርጥ የፀጉር የሂና ውህድ አሰራር ተጠቀሙት ለውጥ ታዩበታላችሁ
Просмотров 4272 года назад
ምርጥ የፀጉር የሂና ውህድ አሰራር ተጠቀሙት ለውጥ ታዩበታላችሁ
በሞባይሌ ሸሪሀ እንዴት ወደ ኢቶጲያ ብር እንላክ ላላችሁ ይሄው ይዤ ብቅ ብያለው
Просмотров 1913 года назад
በሞባይሌ ሸሪሀ እንዴት ወደ ኢቶጲያ ብር እንላክ ላላችሁ ይሄው ይዤ ብቅ ብያለው
ቢዶ ይቶብ ላይ ለቃችሁ ኮሜንቱ ዝግ ሲሆን እንዴት እንክፍተው
Просмотров 1983 года назад
ቢዶ ይቶብ ላይ ለቃችሁ ኮሜንቱ ዝግ ሲሆን እንዴት እንክፍተው
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
Просмотров 1623 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ከሸኢን ልብሶች አዘን ሀሳባችንን ከቀየርን እንዴት ድሌት እናድርግ
Просмотров 2333 года назад
ከሸኢን ልብሶች አዘን ሀሳባችንን ከቀየርን እንዴት ድሌት እናድርግ
ሀሪፍነዉቀጥይበትዉደ
አላህ ይስጥልኝ እኔ ለመጥለብ ፈልጌ አላወኩበትም ነበር ጀዛ ከላህ አሁን ልሞክር
ሽኩረን እህት በጣም እፈልገውነበረ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ለማዳነቸው
አረ አብልከሽኑ አርወርድ አለኝለመጠለብ ፈልጌነበር እዳታልፍኝ እገሪኝ
ስልክሽ ሙልቶ ይሆናል የተወሰነ አጥፍሊት የማትፍልጊቸው አብልክሼን ካሉ
@KEDIChannel ወላሂ አቢአለኝ አጥፍቸነበር እህቴ
❤❤
Yenewd gzeshn setesh silasayeshin betem betam enamesegnalen fetari yibarksh❤❤❤❤❤❤
አሳይኚ እኔ እፈልጋለሁ አልከፈት አለኚ ብልብል
ውዴ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ. በውስጥ ልርዳሽ
ውደ እናመሰግናለን ግን ሁለት መስመር የሌለንስ እሁለቱምጽቦታ ላይ እንድ።አይነት ቁጥር ብናስገባስ እናምstreet የሚለው
እረ ችግር የለውም አንዱላይ ብቻ ፃፊበትና ቁጥርሽን ሌላኛውን እንደዛው ሳትፅፍበት መተው ትችያለሽ
ወይም ቁጥር እንቀያየርና እየነገርሺኝ ልሞክረው ባአሏህ
እሺ ቁጥርሽን አስቀምጪ
አሰላምዎአሊኩምወረህመቱሏሂወበረካቱሁ እህት እሰኪ ልብስ ጥለቡልኝ እኔ ሞክሬው እንብኝ አለኝ ጂዳ ከሆንሺ ጥለቢልኝ ባአለህ
እኔ አሁን ድጃ አይደለሁም መካ ነኝ ቁጥር አስቀምጪ በኢሞ ልምጣልሽ
ማሻ አላህ ሀቢባት ለኪልኝ የኔ ዉድ ❤❤❤
ሰላም እህቴ እኔ ካሽ የሚል አልመጣም አለኝ
እህቴ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ በኢሞ ልርዳሽ
ኢትዮጵያ የመጣል ይቻላል
እሱን እኔ አላውቅም የሚመጣ አይመስለኝም ግን ሳውዲ ሰው ካለሽ እነሱ ተቀብለውልሽ ብሩን ለነሱ መክፍል ትችያለሽ ለምሳሌ አንቺ ኢቶጲያ ሆነሽ ሳውዲ ማዘዝ ትችያለሽ
@@KEDIChannel እሚቀበልልኝ ሰው የለም ተባበሪኝ
እንኳን አደረሰች የኔ እህት
❤❤❤❤🎉🎉
❤
አርጎባ የት ነው 😮😮😮😮ወሎ ነው
ከዲ
ወዬ
@@KEDIChannel የታለ ላይቭ ቀረ እንዴ
ኢሸ አላህ አንድ ቀን እመጣለው
ዋለይኩም ሰላም ማሻአላህ❤ እኔ ግን እቢ አለኝ
ኢሸ አላህ ላይቭ ለመግባት እሞክራለው እና አስረዳችሁላው
በአላህእኔእጊሊዘኛአልችልም ምንምአልገባኝ😥😥
ኸረ እኔ አቢለኝ ተታይ ቁጥር እያለ ምዲን ቁጥር ልዲልበት በአላህ መልሽልኝ
እሺ ከታች መጨረሻላይ ቁጥር ካለሽ እዛው ላይ ዝም ብሎ ቁጥር እራሱ ያስቀምጣል እና አንቺ ደግመሽ እሱን ፃፊበት. ላይቭ ለመግባት ነገሮች አልተሳኩልኝም እና ነው እንጂ ላይቭ ላይ ቁጥር ተለዋውጠን በውስጥ እረዳሽ ነበር
Aslamuallayiku ihit inbi align min ladrg
ምኑ ነው እቢ ይለሽ
ማራምን ከልብነዉ የማመሰግነዉ ጎደኞቼን ንገሩኝ እያልኩ ስለምን አሁን ያችን እያየሁ ከፈትሁት ❤❤❤❤
ውድ እንዴት ነው ጠለብሽ ውይ እኔን አልገባኝ ያለው ምንገዱ ምን ያለችው ነው street የሚለው እልገባኝም😊
ጀዛኪላህ ኸይር 🎉🎉🎉🎉🎉 ያችን በማየቴ ከፈትኩ እቢብሎኝነበር በርች
ሽኤን ካሽ እቢ ያለው አለ እደኔ😅
ካሽ እንዴት እቢ አለሽ ቪዶውን በማየት አስተላክይው
እኔ እግልዝኘ ማፀፍ አለቅበትም በአለሃ እዴት አርጌ ልጥለብ የምተቁ ንገሩኝ
አረብኛ መፃፍ ከቻልሽ ሞክሪው ከሰራልሽ ወይም ቁጥትሽን አስቀምጪና በውስጥ ላስረዳሽ ማለቴ እየፃፍኩ ብልክልሽ
ቤሩት ያላችሁ ጥለቡልኝ
አህለን እሀት እንኳን ደህና መጣሺ ማሻአላ ደስ ይላል
Asalamaleykum woramatulahi wobarakatu selam lezibet yihun selamin fiqirin metesasebin meredadatin metezazenin mewadedin meredadatin maash allaah ❤❤🎉🎉🎉❤️💚🌷🌷💚❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛🥀🥀💪💪💪kediye melkam
❤❤😢😢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካቱሁአላህ ዋውዋው በጣምነው የሚያምረው ማሻአላህማሼአላህ
አሰላሙ አለኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካተሁ ሰላም ውድና የተከበራችሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በሙሉ ሰላም ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም ሰላም ለኢትዮጲያ. ሰላም ለአገራችን ይሁንልን ፍትህ ለሚሰቃዩ ህዝቦቻችን
አሳላማለይኩም ውራማቱላህ ውባራካቱ ሰላም ሰላም ዉዴ ኡካን ደና መጣሽ ማሻአላህ ❤በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ መልካም ቆይታ ❤❤❤
ስላም ስላም አህለን የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ማረዋ የኔዋ ቀበጥ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤🎉
ስላም ስላም አህለን የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ማረዋ የኔዋ ቀበጥ ማሻአሏህ
❤❤❤❤
ሰላም💚💛❤🌹🌹መተናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለይኩም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሠላም አለይኩም የኔ ውድ ደመርኩሽ ደምሪኝ
ካዶ በዉስጥ ናይ ቁጥርሺ ጣፋቶቢን ነው ማድና ነኝ
እሺ መዶዬ
ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሁ አገራችንን ስላሙን ይመልስልን🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸☘️☘️☘️☘️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤💛💚💚💚💛❤❤👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ፍቅረ ያብዛልን ዘረኝነትን ጦርነትን ምቀኝነትን ፈጣሪ ያጥፍልን ☕️ሰላም ለአገራችን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ማሻአሏህ 🎉🎉
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ቅን እህት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበል ኢትዮጱያ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ይመልስልን በዱአ በፅለት እንበልታ በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ውድ ቤተሰቦቻችንን
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይድረስላት የኔ ክርታ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ብዝት ይበል ከድየ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር አሰብሸበት አላህ ያድርሽ ልጀቱን አላህ ነጃ ይበላት አገራችንንም ሰላም ያድርግልን