- Видео 158
- Просмотров 232 858
ጽማዌ ቲዩብ | Tsimawe Tube
Великобритания
Добавлен 19 апр 2022
Видео
የሠማነው ግን ያላዳመጥነው // አልወጣም ቅዳሴየን ጨርሼ ወንድሜን እቀብራለሁ!! #eotc @Timawe_Tube
Просмотров 13219 часов назад
አልወጣም ቅዳሴየን ጨርሸ ወንድሜን እቀብራለሁ!!! ሰምተን ያላዳመጥናቸው ድንቅ ድንቅ ምክሮች። ቤተሰቦቼ Like ፈፅሞ እንዳትረሱ።
🛑ወደ መካ መዲና የተጓዘው ወጣት በመንገዱ ምን ገጠመው //ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን @Aba GebreKidan
Просмотров 9314 дней назад
ወደ መካመዲና የተጓዘው ወጣት መጨርሻ @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan ውድ የተዋህዶ ልጆች ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑እኔ በምድር እንግዳ ነኝ !! ሚበልጥም ዘር ሚበልጥም ብሔር የለም።
Просмотров 23921 день назад
🛑እኔ በምድር እንግዳ ነኝ !! ሚበልጥም ዘር ሚበልጥም ብሔር የለም።
🛑አልቅሰው አስለቀሱን ! በሀገረ ስብከቱ የተፈጠረው ll መምህር እዩብ ይመኑ!!
Просмотров 28928 дней назад
አልቅሰው አስለቀሱን...! መምህር እዮብ ይመኑ! memhr eyob yimenu በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወቅታዊ መረጃወች፣ስብከቶችና ትምህርቶች እንዲሁም ዝማሬዎች ይቀርቡበታል እርስዎም ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑እመቤታችንን የሚጠሉ እንዳበደ ውሻ ናቸው! // ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን::
Просмотров 200Месяц назад
🛑እመቤታችንን የሚጠሉ እንዳበደ ውሻ ናቸው! // ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን::
🛑መምህር ሄኖክ+ፓስተር ቸሬ ያልተጠበቀ l ስለነፍስ ጤና በስጋ ላይ በሽታን አመጣ !!
Просмотров 380Месяц назад
🛑መምህር ሄኖክ ፓስተር ቸሬ ያልተጠበቀ l ስለነፍስ ጤና በስጋ ላይ በሽታን አመጣ !!
🔴ድንቅ መንፈሳዊ ተውኔት ll ና.ከደብረ ዘይት #ስንክሳር @EOTC
Просмотров 79Месяц назад
🔴ድንቅ መንፈሳዊ ተውኔት ll ና.ከደብረ ዘይት #ስንክሳር @EOTC
ምክንያት የሌለው ጭንቀት ገጥሟችኋል? እንግዲያውስ ይህንን ስሙ!!#ORTHODOX @ስንክሳር
Просмотров 175Месяц назад
ይህ ጽማዌ ቲዩብ ነው በዚህ ቲዩብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም ስብከቶች፡መዝሙሮች፡የቅዱሳን አባቶቻችንና ገዳማት ታሪክ፡ኪነ-ጥበቦች በተከታታይ የሚቀርቡበት ስለሆነ እንድትከታተሉት በፍቅር ቃል ጋብዘናችኋል፡፡ ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡፡ ruclips.net/channel/UC3kAVHBkpB6NNZzDCrO6FIQ ቪድዮዎችን ብትመለከቷቸው ለህይወታችን መልካም ነው፡፡ እናመሰግናለን ቤተሰቦች
በግሸን ደብረ ከርቤ የታየው አስገራሚ ክስተት #ethiopian @ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 439Месяц назад
በግሸን ደብረ ከርቤ የታየው አስገራሚ ክስተት #ethiopian @ጽማዌ_ቲዩብ
🛑ጉድ ሆነናል ! መስቀል ላይከበር ይችላል #EOTC #Ethiopia @ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 3892 месяца назад
🛑ጉድ ሆነናል ! መስቀል ላይከበር ይችላል #EOTC #Ethiopia @ጽማዌ_ቲዩብ
🛑የማይታመን ፓስተር ቸሬ በግልፅ | ቤተክርስቲያንን ማንም እንዲነካት አልፈቅድም!! #EOTC @ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 82 тыс.2 месяца назад
🛑የማይታመን ፓስተር ቸሬ በግልፅ | ቤተክርስቲያንን ማንም እንዲነካት አልፈቅድም!! #EOTC @ጽማዌ_ቲዩብ
ጩኸታችን መልስ አገኘ በየሃገረ ስብከቱ"ለተሠገሠጉ ሙሰኞች" ምላሽ ተሰጥቷል | እውነት ያርግልን #EOTC #Ethiopia @ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 2072 месяца назад
ጩኸታችን መልስ አገኘ በየሃገረ ስብከቱ"ለተሠገሠጉ ሙሰኞች" ምላሽ ተሰጥቷል | እውነት ያርግልን #EOTC #Ethiopia @ጽማዌ_ቲዩብ
ኤርፖርቱ ውስጥ ታምር የፈጠረው የቅ/ገብርኤል ፅላት መጨረሻው ምን ሆነ? | ሃይማኖት ፍቅር አይገድበውም ትለናለች #EOTC @ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 3622 месяца назад
ኤርፖርቱ ውስጥ ታምር የፈጠረው የቅ/ገብርኤል ፅላት መጨረሻው ምን ሆነ? | ሃይማኖት ፍቅር አይገድበውም ትለናለች #EOTC @ጽማዌ_ቲዩብ
ብዙ ኦርቶዶክሳዊያንን ያሣዘነ ተግባር | በአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት! #EOTC #Ethiopia @ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
ብዙ ኦርቶዶክሳዊያንን ያሣዘነ ተግባር | በአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት! #EOTC #Ethiopia @ጽማዌ_ቲዩብ
ይህ መረጃ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ይድረስ | አቤት ድፍረት #ብፁዕ አቡነ ሄኖክ @EOTC @ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
ይህ መረጃ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ይድረስ | አቤት ድፍረት #ብፁዕ አቡነ ሄኖክ @EOTC @ጽማዌ_ቲዩብ
በአዲሱ ዓመት ማግስት ይህንን አድርጉ! | ህፃን ሀረገወይን በእውነት አስደማሚ @ድንቅ ልጆች @EOTC #ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 84 тыс.2 месяца назад
በአዲሱ ዓመት ማግስት ይህንን አድርጉ! | ህፃን ሀረገወይን በእውነት አስደማሚ @ድንቅ ልጆች @EOTC #ጽማዌ_ቲዩብ
🔴ህፃን "ሄቨንን" የሚመለከት አስደንጋጭ ዜና ተሠማ | ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤቱታ ያቀረቡት | አዲስ የተጋለጠው መረጃ
Просмотров 7942 месяца назад
🔴ህፃን "ሄቨንን" የሚመለከት አስደንጋጭ ዜና ተሠማ | ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቤቱታ ያቀረቡት | አዲስ የተጋለጠው መረጃ
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ!! | ጫት ቃሚው መነኩሴ #ethiopia #orthodox @ጽማዌ_ቲዩብ
Просмотров 3482 месяца назад
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ!! | ጫት ቃሚው መነኩሴ #ethiopia #orthodox @ጽማዌ_ቲዩብ
አረ ጉድ ነው "ሳዊሮስ ድረስልኝ" እያለ ነው | ብቼኛ ኢየሱስ ክርስቶስ በመጽሐፍ ቅዱስ የለም!! #Ethiopia #Orthdox @Tsimawetube
Просмотров 5442 месяца назад
አረ ጉድ ነው "ሳዊሮስ ድረስልኝ" እያለ ነው | ብቼኛ ኢየሱስ ክርስቶስ በመጽሐፍ ቅዱስ የለም!! #Ethiopia #Orthdox @Tsimawetube
"ኦርቶዶክስ" ማለት ክርስቶስን የካደ ማለት ነው || ኦርቶዶክሳዊያን ማየት አለባችሁ፡፡
Просмотров 1,6 тыс.3 месяца назад
"ኦርቶዶክስ" ማለት ክርስቶስን የካደ ማለት ነው || ኦርቶዶክሳዊያን ማየት አለባችሁ፡፡
''ማርያም አርጋለች'' Mariam Argalech @timawetube
Просмотров 503 месяца назад
''ማርያም አርጋለች'' Mariam Argalech @timawetube
“ፆም ጸሎትህ ጥሩ ነው ካልቆረብህ ዋጋ የለውም” || መምህር ዘላለም ታየ.. ፓስተር ቸሬ ምን ብሎነው??
Просмотров 1153 месяца назад
“ፆም ጸሎትህ ጥሩ ነው ካልቆረብህ ዋጋ የለውም” || መምህር ዘላለም ታየ.. ፓስተር ቸሬ ምን ብሎነው??
ማርያም ለእኛ ጣኦት ናት' ! እመቤታችን ላይ ምን አይነት ድፍረት ነው?? l "መምህር ሄኖክ ሀይሌ" ፖስተር ዮናታን አክሊሉ ምን ብሎ ነው ??
Просмотров 1753 месяца назад
ማርያም ለእኛ ጣኦት ናት' ! እመቤታችን ላይ ምን አይነት ድፍረት ነው?? l "መምህር ሄኖክ ሀይሌ" ፖስተር ዮናታን አክሊሉ ምን ብሎ ነው ??
“በቅኔ ማሌቱ ምን ተፈጠረ”?? | አባ ገብረ ኪዳን “በቃኝ” | መምህር እዮብ ይመኑ በእንባ የተናገሩት!!!@Tsimawetube @sinkisar EOTC
Просмотров 5923 месяца назад
“በቅኔ ማሌቱ ምን ተፈጠረ”?? | አባ ገብረ ኪዳን “በቃኝ” | መምህር እዮብ ይመኑ በእንባ የተናገሩት!!!@Tsimawetube @sinkisar EOTC
የሀያላን ሊቃነ _መላዕክት አጭር መንፈሳዊ ታሪክ | ከመጽሐፍ ቅዱስ @Tsimawetube
Просмотров 903 месяца назад
የሀያላን ሊቃነ _መላዕክት አጭር መንፈሳዊ ታሪክ | ከመጽሐፍ ቅዱስ @Tsimawetube
"ኤልዛቤል አረመኔዋ ማን ናት" ? _ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ @Tsimawetube @EOTC ስንክሳር
Просмотров 2373 месяца назад
"ኤልዛቤል አረመኔዋ ማን ናት" ? _ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ @Tsimawetube @EOTC ስንክሳር
"ድንግል ወላዲተ ቃል" | ለፆመ ማርያም የተዘመረ ውብ ዝማሬ @timawetube21
Просмотров 1393 месяца назад
"ድንግል ወላዲተ ቃል" | ለፆመ ማርያም የተዘመረ ውብ ዝማሬ @timawetube21
"እመቤቴ የአምላክ እናት" | የቴወድሮስ ዮሴፍ በዘማሪ ማናዮ አንዱአለም@Tsimawetube
Просмотров 1413 месяца назад
"እመቤቴ የአምላክ እናት" | የቴወድሮስ ዮሴፍ በዘማሪ ማናዮ አንዱአለም@Tsimawetube
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን Like ሳታደርጉ በፍፁም እንዳትወጡ።
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰቦቼ ቱዩቡን ሰብስክራይብና ላይክ አድርጉ።
Kale hiwet yasemaln abatachn❤❤❤❤❤❤
kalehiwet yasemalin mamrachn
ፓሰተር ቸሪ የሚመች ሰው ነው አቦ ይመችህ
🙏🙏🙏
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ይህንን ቲዩብ ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጉ።
በእውነት ትልቅ ኪሳራ ነው!!ጌታ በመንገዱ እንድሄድ ስለረዳኝ ከልቤ አመሰግናለሁ!!ሰው ከሞተ ሞተ ነው!ዘላለማዊ መለኮት ጌታ ኢየሱስ ነው!!ምንድነው የሚቀባጥሩት በቃ እውነትም ሂወትም መንገድም መግቢያ በር እኔ ነኝ በመልካም መሰማሪያ አሰማርቼ እረኛችሁ እኔኝ እያለ!!ሌላ የሙት አካል ያማልደኛል ገለመሌ ምን አይነት የነፍስ ውድመት ነው!?እያንዳንዱ የኦርቶዶክስ አስተማሪ ነኝ ባዮች ጌታ ይፈርድባቹሃል!!በተሳሳተ ስብከታችሁ የአሉባልታ ወንጌላችሁ ብዙ ነፍስ እያጠፋችሁ ጌታ ዝም ቢል የሌለ መስላችሁ ግን ጌታ ይፈርዳል!!
Paster Cheree antem Inde waldm Biniyam Shitaye medahinialem wede iwnatanyayitu imnet yimelish
ተምብኔል እንዲህ ያልሆነውን ሆነ ተብሎ አይጻፍም ተዓማኒነት ያሳጣሃል። እኛ የሚመጣካለ እንቀበላለን አንድም ነፍስ ባይጠፋ ደስ ይለናል አንተ ግን "ሆነ" ነው ያለከው ይሄ ደግሞ ውሸት ነው።
እኔ መገድም ሒወትም ነኝ ብሎዋል አለቀ በቃ የሱስ ብቻ እነ በጋሻዉ ሕዝቡን በደንብ ፈትፍተዉ ቃሉን ስላስተማሩ ነዉ ይበራችሁት
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አባታችንእድሜከጤናጋርይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
አባታችን በመላው ሀገራችንን በረከተዎት በሁሉም ይደርብን አሜን
❤p❤
አባታችን ኑሩልን በእውነት እባኮዎ በዚህ ለዛ ባለው አንደበተዎ ምህላ እንዲደረግ እባኮዎ ጠይቁን
አንተ በእውነት የተባረክ የድሮ ኢትዮጲያውን አስተሳሰብ ያለህ የእውነት ወንጌል የገባህ የድሮ ሰባኪ ነህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ተስብህ ያራዳ ልጅ የማይከዳ
ንጥል ያድርግህ።አንተ የማትረባ ቸሬ አሁን ደግሞ ስለ ሰዉ መስበክ ጀመርክ ማፈርያ።
ፓስተር ቸሬ አዋቂ ሰው ነህ ፈጣሪ ወደ ኦርቶዶክስ ትመልስህ
ፓስተር በጣም ነው እምንወድህ ከእውነት ጎን ቆመህ ስለማይህ።
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ለኢኦተቤክ ምሥክር ለመሆን የግድ ኦርቶዶክሥ መሆን አያሥፈልግም እዉነትን እዉነት ነዉ ማለት ፍቅርን ፍቅር ማለት እግዚአብሔርን አጉልቶ ማሣየት ነዉ ወንድሜ እባክህ ለምትሠጠዉ አሥተያየት ማሥተዋልን አክልበት ጭፍን ጥላቻህን ከአዕምሮህ ሠሌዳ አዉጥተህ ጣለዉ
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ዩቱቡን Like አድርጉ
ሠውን አታምልክ ጌታ እየሱስ ሠምቶሀል ተሣዳቢ ነህ እትገባም። ስእል ነህ ቼሬ እንሠማህም። ሆዳችሁ አምላካችሁ ንው ፍርድ መጧል። እያሜልዱም ሙታን እያሜልዱም መፅሐፍ ቅዱሥን እንብቡት። አባ እሉ እትሥበኩ። ለሆዳችሁ እትንሩ።
እናመሰግናለን ቸርነት
አባታችን ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬዎ ይድረሰኝ እድሜና ጤና አምላክ ይስጥዎት
ተወዳጆች ሆይ ቻናሉን Subscribe አድርጉ።
“ጴንጤ” የሚባል አማኝ የለም፡፡ ካለም የሚኖርም ካቶሊክ፣ ሉተራዊን ፕሮቲስታንት፣ ኦርቶዶክስ፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ወዘተ ተብሎ ሊጠራ ይችላል፡፡ ነገር ግን “ጰንጤ” የሚባል ታማኝ ግን አለ፡፡ እርሱም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወልድ የሚልከው ከሶስቱ አካል አንዱ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው!!
ብጹዕነትዎ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጦርነት አቁሙ የሚለው ትምህርትዎ የትግራይ እናት አባቶች ህጻናት በጦርነቱ እየሞቱ በገንዘባቸው መድሀኒት እንዳይገዙ መንገዱ በተዘጋባቸው ጊዜ አርስዎ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነበሩ አምናለሁ ታድያ የዛሬ ትምህርቶ ምን አለ ቀድመው ባስተማሩ ኖሮ የዛሬው ጦርነት አይኖርም ነበር
ይህንን የፃፍከው እግዛቤሄር እድሜህን ሁሉ በጦርነት ይኑርህ ለብቻህ ሰላም ለፈለገው ስላም ይሁን
እንዴት ነህ ወንድሜ እውነት እሚገርም ነው ቃሉን እሚያነበንቡ የአይሁድ ካህናት ክፉ መምህራን ወበዴ ጳሳት ዶግማና ቀኖናን ያፈረሱ ውግዛን ሁሉ እንደቁራ ከመጮህውጭ ማንአለ ስለምን ነው
አቡነ ማርቆስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባቴ
ድንግል ትመልስህ ፓስተር ቸሬ እኖድሀለን
ምን እስከ እሚሆን ግን ሕዝቡን ይጠብቃል በኢትዬጵያ ውስጥ ውግያ እነ መናፍቕ ቸሬ በጋሻው ተናግሮው ስለ ኦርቶዶክሳችን ተናግሮው አትመናቾው ንስሐ ገብቶው መመለስ ብቻ ካልሆነ እንደ ትዝታው ይጥፉ
በጋሻው አይዞህ ተመለስ መክሊትህ ተገፏል
አይ በጋሻው ያ ግርማ ሞገስህ ጠፋ እኮ ልብን እሚያረሰርሰው አንደበትህ የለም እግዚያብሔር ማስተዋልን ይስጥህ እግዚያብሔር ለጠፉት በጎች ነው ከሠማያት ሠማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም የተወለደው እግዚያብሔር ይመስገን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አባታችን ትክክል ኖት ያቆይልን
እንዲህ አይነት አባት ነው የምንፈልገው የሚፈሰው ደም የሚያሣሥበው ዘረኛ ፖለቲከኛ ወቅቱን የሚመስል አባት አንፈልግም
ፓሥተር ቸሬ ኒርልን ታላቅ ሰው አብዝቶ ሰላሙ ይብዛልህ
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 yena abte 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ተወዳጆች ሆይ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጉ።
ተወዳጆች ሆይ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጉ።
ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውነት እውነቱን ስለምትናገር ከልቤ አዳምጥሀለሁ ። እውነት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ በቤቱ ያፅናህ ።
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤❤❤❤❤❤
😢😢😢
ዘመነ ይባረከ❤❤❤
እግ/ርፀጋ የብዛልከ
4:33
ችግሩ የገደሉም ይሞታሉ አሟሟታችን ግን ይለያያል
እድሜወን ያርዝምልን አባታችን