- Видео 398
- Просмотров 401 744
SOL DAILY
Кения
Добавлен 16 ноя 2019
Not subscribed? That is UNACCEPTABLE behaviour! Welcome to the Official Sol Daily RUclips channel!
ይህ ቀደም ሲል ስንዱ ቲዩብ በኋላም ጎንለጎን በመባል ስንሰራበት የቆየነው ቻናላችን ነው፡፡አሁን ዩቱብም ማስተካከያችንን ስለተቀበለን SOL DAILY በሚለው አዲስ ስም መጥተናል፡፡የትኩረት አቅጣጫችን ፈጣሪ ከፍተኛ ጥራት ሰጥቶ የሰራው የሰው ልጅ ጥራቱን የጠበቀ ህይወት ይኖር ዘንድ ከአስተሳሰብ ጀምሮ አጠቃላይ ሃሳቡና ድርጊቱ፣ፍላጎቱና መገልገያው ጥራት እንዲኖራቸው መስራት ነው፡፡ሰብስክራይብ የምታደርጉበት ትክክለኛ ጥራቱን የጠበቀ ቻናል ለማድረግ ተግተን እንሰራለን፡፡የዝግጅት ክፍሉ አድራሻ +251911610962 Email:ethiosolomon@gmail.com

Видео
የሴቶች ግልፅ ሽያጭ በአዲስ አበባ/የሕግ አካላት ሥራችሁን ሥሩ።
Просмотров 85День назад
የሴቶች ግልፅ ሽያጭ በአዲስ አበባ/የሕግ አካላት ሥራችሁን ሥሩ።
ለመዳን የሌላ ሰው ሰገራ ይወስዳሉ? እነሆ አነጋጋሪው ሕክምና FMT
Просмотров 8214 дней назад
#ethiopia #poop #health #soldaily #solution #habesha
ጀግናውን አዳምጡት! እዝራ እጅጉ እና ዝክሮቹ/EZRA EJIGU /TEWEDAJE MEDIA
Просмотров 6528 дней назад
#ethiopia #ezraejigu #tewedajmedia #ethiopianoldjournalistsaward አንጋፋ የሚድያ ሰዎች ዛሬ ህዳር 7 2017 ተመሰገኑ በ1960ዎቹና በ1970ዎቹ አገራቸውን ያገለገሉ ቀደምት ጋዜጠኞች ተመሰገኑ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 7 2017 ዓ.ም ጠዋት 3 ሰዐት ላይ በተደረገው መርሀ- ግብር 13 የቀድሞ ጋዜጠኞች ዕውቅና ተበርክቶላቸዋል ። የሀሳቡ አመንጪና አዘጋጅ ተወዳጅ ሚድያ እና ኮምዩኒኬሽን ሲሆን ለመርሀ ግብሩ የሚሆነውን ወጪ በመሸፈን ስፖንሰር የሆኑ ጋዜጠኞች እና የሚድያ ተቋማት በጎ ዓላማውን ደግፈዋል። በምስጋና ዝግጅቱ ላይ የታደሙት ተመስጋኝ ጋዜጠኞች፣ አቶ አስፋው ...
የሴትየዋ ወርቆች፣ስልኮች እና ብሮች የት ገቡ?/አስደንጋጩ የቀን ዘረፋ
Просмотров 17928 дней назад
#ethiopia #gold #iphone #ethiopianbirr
"እናርሳታለን ብለን ሞት ቀደመን" / የሚዛናዊት ገ/ሚካኤል መታሰቢያ / SAGE ETHIOPIA & የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ እና መጋገብ
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
"እናርሳታለን ብለን ሞት ቀደመን" / የሚዛናዊት ገ/ሚካኤል መታሰቢያ / SAGE ETHIOPIA & የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ እና መጋገብ
የሚዛናዊት ከሸት ቀብር ተፈፀመ Mizanawit Keshet
Просмотров 3,5 тыс.Месяц назад
የሚዛናዊት ከሸት ቀብር ተፈፀመ Mizanawit Keshet
የአፄ ቴዎድሮስ ጋሻ ፣ልጅ ዳንኤል ጆቴ እና ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ/ ROYAL ETHIOPIAN TRUST 30 October 2024
Просмотров 141Месяц назад
የአፄ ቴዎድሮስ ጋሻ ፣ልጅ ዳንኤል ጆቴ እና ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ/ ROYAL ETHIOPIAN TRUST 30 October 2024
"ኢትዮጵያን እቃኛት" የወርቃማው ድምፅ ባለቤት ኪሮስ ኃይለስላሴ / 20 October 2024
Просмотров 146Месяц назад
"ኢትዮጵያን እቃኛት" የወርቃማው ድምፅ ባለቤት ኪሮስ ኃይለስላሴ / 20 October 2024
ስለ OBS ከአየር ላይ መውረድዋና ኤዲተሩ ምን አሉ? / ለሶልዴይሊ ብቻ የተሰጠ ቃለምልልስ/11 October 2024/
Просмотров 2142 месяца назад
ስለ OBS ከአየር ላይ መውረድዋና ኤዲተሩ ምን አሉ? / ለሶልዴይሊ ብቻ የተሰጠ ቃለምልልስ/11 October 2024/
አወት ግርማይ (የሔቨን አባት) ለዮኒ ማኛ ልክ ልኩን ነገረው።
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
አወት ግርማይ (የሔቨን አባት) ለዮኒ ማኛ ልክ ልኩን ነገረው።
አዲስ አበባ አና አካባቢዋ ላይ ያጋጠመው የመሬት መንቀጥቀጥ
Просмотров 1 тыс.2 месяца назад
አዲስ አበባ አና አካባቢዋ ላይ ያጋጠመው የመሬት መንቀጥቀጥ
የፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ያልተሰማ ማንነት በወሰንሰገድ ገብረኪዳን / 6 October 2024
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
የፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ያልተሰማ ማንነት በወሰንሰገድ ገብረኪዳን / 6 October 2024
ዶ/ር ዓሉላ ፓንክረስትን ያስደሰተው የልዑል ኤርሚያስ ተግባር / 5 October 2024 DR ALULA PANKHREST
Просмотров 1512 месяца назад
ዶ/ር ዓሉላ ፓንክረስትን ያስደሰተው የልዑል ኤርሚያስ ተግባር / 5 October 2024 DR ALULA PANKHREST
ፍቅር እና ሞት የተፈራረቁበት ጋዜጠኛ የኤርሚያስ በጋሻው ታሪክ / 30 September 2024
Просмотров 2562 месяца назад
ፍቅር እና ሞት የተፈራረቁበት ጋዜጠኛ የኤርሚያስ በጋሻው ታሪክ / 30 September 2024
እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ
ወንጀለኛ ወደፊት ሳይሆን ወድውሀላ የፊጥኝ ነው መታሰር የሚገባው
ፌጦና ተልባ ልዩነት አለው
እህትዬው ግን ምን ሆና ነው 😢ምትዘባርቀው በቀብር እንዲህ
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
What is happening? Which country is this in Africa? Conniving to Openly torture someone????😳😳😳😳😳
Eski lemichohe joro mela belgni
ከኦንላይን ውጭ በአካል ታስተምራላቹ
ኢትዮጵያውያን እረተው እስዉጧቸው እንዚህን ቻይና የሚባሉ
Ay wrdet
ስልክ አስቀምጡልን
ይቅርታ እዝራ የሚባል ትልቅ ሰው ባለማወቄ እፍረት ይሰማኛል ግን የምትሰጣቸውን ኢንተርቪዎች ቅርብ ጊዜ እያየሁ እንዴት እንደምወደህ እግዚአብሔር በዘመናችን እንደዚህ አይነት አስተዋይ በስራቸው የተባረኩ ሰዎች ስለሰጠን ደስተኛ ነኝ እርግጠኛ ቀጣይነት እና መሰረት የሚሆን ስራ የሀገራችንን ጋዜጠኞች በአንድ ደረጃ ከፍ የሚያረግ ስራ እንደምትሰራ ህዝቡም እንደሚደግፍህ እምነቴ ነው በሮታልኝ የመንግስትን አይን ይያዝልህ 🙏
እባካችሁ በቪዲዮ የተጠናከረውን ልቀቁልን 💚💛❤🙏
ይሄ የድሮ ቯቯ ነው እኮ ምንም ሳያስነኩ 😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
It's foton
የሚገርም ሰው ነው እንዲህ አይነቱን የተባረከ ሰው ያብዛልን
ሚዙዬ ኡፍፍፍፍ አልቻልኩም
እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር። የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን።
Yenente satwekew atlelat mote
Yenent barse gelshe afruen endte chalshu baltena wegbshe nafshe beslam trefe
Nebs yimar 😢😢😢😢😢😢
ሚዝዬ የናቶች የትዳር ተምሳሌት 😢😢😢😢😢😢አፈሩን ያቅልልሽ ነብስሽን በገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር😂
Egziabher metsnanatun ystachu😢😢😢
የሰው ነፍስ በእግዚአብሔር እጅ ናት ሁላችንም መቼ እንደምንሄድ አናውቅም..... ሁሌም መልካምን ማድረግ አናቁም!! እግዚአብሔር ለባሏና ለልጆቿ ብርታትን ላዘኑትም መፅናናትን ይስጥ!!
እግዚአብሔር መንፍስ ቅዱስ መፅናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሔር መፅናናችሁ።
Nefs yemar 😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
Men hona motech???nefsuan yemarew
Rest in peace 🕯
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭
Nefes yemare. 😢😢 She is gone too early . 😢 God loves ❤️ her. Be strong.
አርቲስት ሰብለ ተፈራን ትመስላለች የጌታ መጽናናት ለሁሉም ቤተሰቦችሸ ይሁን😢
ወይ እሀቴ ነብሰ ይማር ለቤተሰብዎቾ መጽናናትን ይሰጥ
ሚዙየ በእናቶች ወግ ያወኩሽ ወዳጄ የኔ ደግ ታዛዥ ቤተሰብሽን አፍቃሪ እውነት ስልንቺ ልመናገር ቃላት የለኝም ህልፈትሽን ማታ ነው የሰማሁት የውነት ግራ ገባኝ እራሴን ፈራሁት ምነው ጌታ እድሜ ሰቶሽ ልጆችሽን አሳድገሽ በሆነ ብየ ተመኘሁ ግን አልሆነም የማውቅሽ በመልካምነትሽ ነው ነብስሽ በስላም ትረፍ ውዴ እንደምትይኝ እኔም ዛሬ ውዴ ደህና ሁኚ እግዚአብሔር ልጆችሽን ከክፉ ይጠብቃቸው ለባለቤትሽ አቅም ጤናን ይስጠው እሩቅ መሆኔ ጎዳኝ እህትሽ ምህረት😢
እግዚያብሒር መፃናናት ይስጣችሁ
Nefs yimar le balenetua ena lijochu mexinanatun yist❤
Rip😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብሴ ይማር
Uffff muzeye yanechesh kefa nbes beslam terfe
ኡፍፍ ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭😭
Rip
ነፋስ ይማር እግዚአብሔር ያበርታቹሁ
Rip😭😭😭😭💔💔💔
እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን ለባተሰብ መፅናናት ይስጥልን ።
Rip😢
Rip
PE or pulmonary embolism or MI. As you described her symptoms, it looks like she died from embolism. She might have unknown blood clott history that should be treated, or she should be on medication. However, this is one of the leading cause of women's death after giving birth, even in the 🇺🇸. Rest in peace 🙏