- Видео 156
- Просмотров 74 080
Woyaddisabeba Tube
США
Добавлен 16 ноя 2022
#Woyaddisabeba #shegerFM #NebiyuGirmaProgram
ወይ አዲስ አበባ በሸገር ኤፍኤም 102.1 Wey Addis Ababa on Sheger FM 102.1
ወይ አዲስ አበባ በሸገር ኤፍኤም 102.1 Wey Addis Ababa on Sheger FM 102.1
የዘርፈ ብዙው ሙዚቀኛ አሳየ ዘገየን ስራዎች በምጥን ቅኝት! Asaye Zegeye @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
#Ethiopia #Music #ethiopianmusic #AsayeZegeye
የዘርፈ ብዙው ሙዚቀኛ አሳየ ዘገየን ስራዎች በምጥን ቅኝት! Asaye Zegeye
የዘርፈ ብዙው ሙዚቀኛ አሳየ ዘገየን ስራዎች በምጥን ቅኝት! Asaye Zegeye
Просмотров: 551
Видео
Zefen Ena Zemen ንጋት እና ምሽትን በሙዚቃ ቅኝት! ዮሴፍ ጥሩነህ እንደጻፈው woyaddisabeba sheger FM
Просмотров 486День назад
ንጋት እና ምሽትን በሙዚቃ ቅኝት! ዮሴፍ ጥሩነህ እንደጻፈው
ወይአዲስ አበባ 10ከ 10 ለዶ/ር በላይ አበጋዝ Dr. Belay Abegaz
Просмотров 69День назад
#DrBelayAbegaz #Woyaddisabeba #ShegerFMRadio ወይአዲስ አበባ 10ከ 10 ለዶ/ር በላይ አበጋዝ Dr. Belay Abegaz
የጥበብ ዓለም እና ኪነጥበባዊ አበርክቶ በራሱ አንደበት! ክፍል 2 Yayehyirad Alamerew Interview part 2
Просмотров 22814 дней назад
የጥበብ ዓለም እና ኪነጥበባዊ አበርክቶ በራሱ አንደበት! ክፍል 2 Yayehyirad Alamerew Interview part 2
Zefen Ena Zemen - በእንግዳሙዚቀኞችአስተዋጽኦ(ፊቸሪንግ) የደመቁተወዳጅ ዘፈኖች! @Sheger FM
Просмотров 39614 дней назад
#EthipopianMusic #shegerFM #Woyaddisabeba #ZefenEnaZemen
Woy Addisabeba -10 ከ10 ለደምሴ ዳምጤ Demissie Damte #ShegerFMRadio
Просмотров 112Месяц назад
Woy Addisabeba -10 ከ10 ለደምሴ ዳምጤ Demissie Damte #ShegerFMRadio
ለዘፈን ብዬ አልፃፍኩም ግጥሞቼ! የያየህይራድ ግሩም ሥራዎቹ ከራሱ አንደበት! ቆይታ! Part 2 Yayehyirad Alamerew Interview
Просмотров 2,6 тыс.Месяц назад
#ethiopianmusic #AmharicMusic #ShegerFM ZefenEnaZemen
Zemen Ena Zemen - Yayehyirad Alamerew ያየህይራድ አላምረው @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Просмотров 3,3 тыс.Месяц назад
Zemen Ena Zemen - Yayehyirad Alamerew ያየህይራድ አላምረው @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Zefen Ena Zemen - ቀና ልብ እና ዝናቸውን ለወገናቸው አግልግሎት ያዋሉየበጎ ፍቃድ አምባሳደር ሙዚቀኞች #AsterAweke #ethiopianmusic
Просмотров 346Месяц назад
#EthiopianMusic #ZemenEnaZefen Zefen Ena ZEmen - ቀና ልብ እና ዝናቸውን ለወገናቸው አግልግሎት ያዋሉየበጎ ፍቃድ አምባሳደር ሙዚቀኞች #AsterAweke #ethiopianmusic
ሰፈራችን - አዋሬ! የጥንታዊቷ እና የዛሬዋ የአዲስ አበባ መልክ! Aware - Part 2 በጀሚል ይርጋ @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Просмотров 170Месяц назад
#ShegerFM #WoyAddisAbeba #Aware #Addisabeba ሰፈራችን - አዋሬ! የጥንታዊቷ እና የዛሬዋ የአዲስ አበባ መልክ! Aware - Part 2 በጀሚል ይርጋ @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
ሰፈራችን - አዋሬ! የጥንታዊቷ እና የዛሬዋ የአዲስ አበባ መልክ! Aware - Part 1በጀሚል ይርጋ @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Просмотров 270Месяц назад
ሰፈራችን - አዋሬ! የጥንታዊቷ እና የዛሬዋ የአዲስ አበባ መልክ! Aware - Part 1በጀሚል ይርጋ @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Zefen Ena Zemen በ2016 የአልበሞች ብፌ ምን ቀረበልን ?ምንስ ጎደለ? 2016 Best Ethiopian Music ዮሴፍ ጥሩነህ እንደፃፈውበነብዩ ግርማ
Просмотров 274Месяц назад
#EthiopianMusic #VeronicaMusic #ZefenEnaZemen Zefen Ena Zemen በ2016 የአልበሞች ብፌ ምን ቀረበልን ?ምንስ ጎደለ?2016 Best Ethiopian Music ዮሴፍ ጥሩነህ እንደፃፈውበነብዩ ግርማ
Zefen Ena Zemen - Tilahun Gessesse ድንቅ ተሰጠዖ ያለው ሙዚቀኛ ጥላሁን ገሰሰ ዘፈን እና ዘመን
Просмотров 830Месяц назад
Zefen Ena Zemen - Tilahun Gessesse ድንቅ ተሰጠ ያለው ሙዚቀኛ ጥላሁን ገሰሰ ዘፈን እና ዘመን
Zefen Ena Zemen ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖች ፈጣሪው ወርቃማ ብዕረኛ!Shambel Afewerk Yohannes@WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад
Zefen Ena Zemen ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖች ፈጣሪው ወርቃማ ብዕረኛ!Shambel Afewerk Yohannes @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Zefen Ena Zemen - የበዓል እናባህል ሙዚቃ ጌጣችን የማንአልሞሽ ዲቦ ማስታወሻ - Manalemosh Dibo
Просмотров 4762 месяца назад
Zefen Ena Zemen - የበዓል እናባህል ሙዚቃ ጌጣችን የማንአልሞሽ ዲቦ ማስታወሻ - Manalemosh Dibo
ወይ አዲስ አበባ 10/10 ለተጓዙ ጋዜጠኛ ለሄኖክ ስዩም Henoke Seyuome #Woyaddisabeba
Просмотров 763 месяца назад
ወይ አዲስ አበባ 10/10 ለተጓዙ ጋዜጠኛ ለሄኖክ ስዩም Henoke Seyuome #Woyaddisabeba
Zefen Ena Zemen - በአንድ አልበም የጠፉብንን ድምፃውያንን ፍለጋ! #Ethopia #ZefenEnaZemen
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
Zefen Ena Zemen - በአንድ አልበም የጠፉብንን ድምፃውያንን ፍለጋ! #Ethopia #ZefenEnaZemen
ሰው የመሆን ነገር ተስፋ እና ፈተናው በይልማ ገብረአብ እይታ! Yilma gebreab #NebyuGirma #ShegerFM #ZefenEna_Zemen
Просмотров 5 тыс.3 месяца назад
ሰው የመሆን ነገር ተስፋ እና ፈተናው በይልማ ገብረአብ እይታ! Yilma gebreab #NebyuGirma #ShegerFM #ZefenEna_Zemen
Woy Addis Abeba - የኢትዮጵያ ዘመናዊ ስዕል አባት! ሰዓሊ እናመምህር አለ ፈለገሰላም ህሩይ
Просмотров 474 месяца назад
Woy Addis Abeba - የኢትዮጵያ ዘመናዊ ስዕል አባት! ሰዓሊ እናመምህር አለ ፈለገሰላም ህሩይ
ሀመልማልን ያስቆዘማት! Zefen Ena Zemen ዮሴፍ ጥሩነህ እንደፃፈው @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Просмотров 3524 месяца назад
ሀመልማልን ያስቆዘማት! Zefen Ena Zemen ዮሴፍ ጥሩነህ እንደፃፈው @WoyaddisabebaOnSheger_FM102.1
Zefen Ena Zemen - የውበት ፣ ወረት እና ጊዜ እንቆቅልሽ በዘፈኖቻችን ውስጥ Woyaddisabeba #ShegerFM
Просмотров 3014 месяца назад
Zefen Ena Zemen - የውበት ፣ ወረት እና ጊዜ እንቆቅልሽ በዘፈኖቻችን ውስጥ Woyaddisabeba #ShegerFM
Sheger FM Woy Addisabeba - 10 ከ10 ለኢትዮጵያዊቷ ፎቶ ግራፈር አይዳ ሙሉነህ Aida Muluneh Ethiopian photographer
Просмотров 1044 месяца назад
Sheger FM Woy Addisabeba - 10 ከ10 ለኢትዮጵያዊቷ ፎቶ ግራፈር አይዳ ሙሉነህ Aida Muluneh Ethiopian photographer
ሰፈራችን - ውቤ በረሐ የአራዶች ናፍቆት ማጠንጠኛ! ክፍል 1 በጀሚል ይርጋ Jemil Yirga #Woyaddisabeba
Просмотров 1465 месяцев назад
ሰፈራችን - ውቤ በረሐ የአራዶች ናፍቆት ማጠንጠኛ! ክፍል 1 በጀሚል ይርጋ Jemil Yirga #Woyaddisabeba
“እንከን አልባ ዜና አንባቢው” ጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ Darios Modi በነብዩ ግርማ @ወይአዲስ አበባ በሸገር
Просмотров 2655 месяцев назад
“እንከን አልባ ዜና አንባቢው” ጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ Darios Modi በነብዩ ግርማ @ወይአዲስ አበባ በሸገር
Zefen Ena Zemen - ፍቅርን እስከ ጥግ በመስዋእትነት በብዙነሽ ሙዚቃዎች! የአንጋፋዋ የመድረክ ፈርጥ ማስታወሻ! Bizunesh Bekele
Просмотров 1 тыс.5 месяцев назад
Zefen Ena Zemen - ፍቅርን እስከ ጥግ በመስዋእትነት በብዙነሽ ሙዚቃዎች! የአንጋፋዋ የመድረክ ፈርጥ ማስታወሻ! Bizunesh Bekele
Zefen Ena Zemen - የ70ዎቹ እና 80ዎቹ ተወዳጅ የግል ባንዶች ቅኝት የዋልያስ ዘመን! #WaliasBand #Woyaddisabeba
Просмотров 6075 месяцев назад
Zefen Ena Zemen - የ70ዎቹ እና 80ዎቹ ተወዳጅ የግል ባንዶች ቅኝት የዋልያስ ዘመን! #WaliasBand #Woyaddisabeba
Zefen Ena Zemen - ውብ የፍቅርና ውበዘፈኖች ት ገለጻንከቴዲ #woyaddisabeba #ShegerFM #TewodrosTadessenmusic
Просмотров 4655 месяцев назад
Zefen Ena Zemen - ውብ የፍቅርና ውበዘፈኖች ት ገለጻንከቴዲ #woyaddisabeba #ShegerFM #TewodrosTadessenmusic
Zefen Ena Zemen - የቴዎድሮስ ዓለም ከዘለሰኛ እስከ ጃዝ 4አስርት ዓመታትን የተሻገረ ጥበባዊ አበርክቶ!
Просмотров 3186 месяцев назад
Zefen Ena Zemen - የቴዎድሮስ ዓለም ከዘለሰኛ እስከ ጃዝ 4አስርት ዓመታትን የተሻገረ ጥበባዊ አበርክቶ!
በጣም አመሰግናአለሁ በጣም ያምራል
ምርጥ ፕሮግራም❤
ከአስቴር አወቀ ድንቅ ሥራወች ውስጥ በአንደኛነት የሚጠቀሰው 'ልቤ ተሻገረ' የዚህ ድንቅ ሰው ያየህይራድ አላምረው የብዕር ውጤት ነው።እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ!!!
የእግዚአብሔር ልጅ የጌታ ኢየሱስ ስም ከዘላለም ሞት ያድናል! 1 ዮሐንስ 5:12
ገራሚ ስው ያየ ❤እንወድገለን
Ephem Tamiru’s Yihes Ken balefe was released in E.C 1992 not 1998
ብዙ ያልተነገረለት ግን ብዙ የሰራ ድንቅ የዜማና የግጥም ደራሲ በግሌ ትልቅ አክብሮት አለኝ
ምንው አጠረ ይሄን የመሰለ ደራሲ ጋብዛችሁ አቻኮላችሁት።
እናመሰግናለን❤
ከምርጦቹ የቶሎሳ ሠፈር ልጆች አንዱ‼️🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ሼፍ ዚ እንዲሁ የዚሁ ቤተሰብ አባል ነው
ያዩ ወንድሜ እንኳንም ለዚህ ክብር በቃህ። ይገባሀል ያዩ!!
ያዬ ሁሌም የማከብርህ፣የምወድህ እግዚአብሔር ሁሌም በመንገድህ ይቅደም!!!! እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ። ግሩም አቀራረብ ❤
Hi
Ato Yayeeh Yeraad Love respect and I wish you long life You are one of the best in Ethiopian music history keep up !!
ያየህይራድን ሳላደንቅ ባላ ልፍም የአቅራቢው ግሩም ገለፃ ደግሞ ስለ ያየህይራድ ብዙ እንድናውቅ አርጎናል አቅራቢውን አመሰግናለሁ
ያዩ እወድዳለሁ እድሜ ይስጥህ እናመሰግንሃለን
መቼም ቢሆን ክብር ይገባካል መቼም በዙ ቁምነገሮችን ካንተ አይቻለው መቼም አክባሪክ መቼምድንቅ ሙያተኛ ከጥሩ ሰነመግባርእና አሰተማሪ በሆኑ እውነታዋች ጋር ያዩ መቼም አክባሪ
Abeiy's roll is to divert our attention in order to destoy ethiopa silently. That was why he talks a lot about economy. የዓማራ ፋኖ ማለታችሑ ደስ የሚል ነው። የሌሎቹ ወገን ብለን ከጀግና የቆጠርናቸው መዳኛቸውን የማያውቁ ኣብይ ኣሰልፏቸዋል ቁላቸውን ሊቆርጥ። በኣድዋ ግዜም የገጠመን ዕነኚህን በድን መሰሎች ነበር፣ ማቅቀው የውርደት ሞት የሚሞቱ። የፈኖን ውለታ የምንከፍለው የዜጎች ጋሻ በሚል የተቋቋ የመኮንኖች የሃገር ጥበቃ ጦሩንም ጭምር የሚያዙ ሆነው ዕንዲቆዩ በማድረግ የዜግነት ፖለቲካ በምታራምድ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሲወጡ ሲወርዱ በሃቀኛ ምርጫ መሆኑን ቁጥ ጥሩን በማገዝ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ በስነስርዓት ሥታብ ብ በህይወታቸው ማሳየት ነው። በመገፋት በየኣለሙ የተበተኑ ሃይሎችን ማሰባሰብ ቅድሚያ ሲሰጥ በፖለቲካው ዕሳተፋለሁ ባይ የፋኖ ጀግና መብቱም ነው። ሑሉ ፖለቲከኛ ተዋጊ ጦረኛ ኣደለምና ይታሰብ በት። ፋኖ የ ኣደላዳይ ሚና ሢጫወት ፖለቲከኞች ወደ ኣመራር፥ ምሁራን በሰለጠኑበት ወደ ስራ መግባት ኣለባቸው። በምሁራን ላይ ነው ነዋይ የሚወጋው ዕነሱም ድርጅት ማቋቋም ስራ መፍጠር ነው በተራቸው። ጴንጤዎች መፅናናትን ፈልገው የመጡ ምዕመናን ፊት ጌታ የሱስ ዕንዲህ ብሎኛል ዕያሉ ሲዋሹና ፈወስን፣ ከሞት ኣስነሳን ዕያሉ ቲያትር ሲሰሩ ምዕመናኑ ማበዳቸውን ዕያዩ ዝም ስላሏቸው ዛሬ የሃገር ኣመራር ላይ ተሽጠው በተመሳሳይ የሐገርን ሕዝብ ይዘረጥጡ ጀመር። መዋሸት በሽታ ነው። Pathological lying, also known as pseudologia fantastica (Latin for "fantastic pseudology"), is a chronic behavior characterized by the habitual or compulsive tendency to lie. ብልግና ምንም ስነምግባር የሌላቸው ግም የራስወዳድ ስብስብ ሐገር ለማፍረስ ጥቁር ህዝብን ታሪክ ኣልባ ለማድረግ፥ ስንፈጠር ለባርነት ዕንጂ የንግስናና በራስ የመተማመን ልዕልና የሌለን ኣብረን በዜግነት በሃገራችን መኖር ያልቻልን ተደርጎ ዕንዲተረክ፤ ዕንደ ቅኝ ገዢዎች ቅርስ በማውደም በማስገደድ ወገንን ለግርድና በመሸጥ የማዋረድ ተግባር ውስጥ የተሰማሩ ወንጀለኞች ዕንጂ የሃገር መሪዎች ኣደሉም። ዕነኚህን የደሃ ደሃ ባዶ የቅል ጭንቅላት ያላቸውን ወራዶች በተገኙበት መደምሰስ ብቻ ነው። ዛሬ ስልጠና ብሎ ሲተርክ የ ዓምስተኛ ክፍል ተማሪዎች ፊት ባልሰለጠነ ከመንገድ ተጎትቶ ለግዜው ሸፍንልን በተባለ ተቀጣሪ የተሰጠ መጨበጫ የሌለው ማጭበርበሪያ ዕንጂ በፓርቲ ደረጃ በዚህ ወራዳነት ዜና ማሰራጫ ፊት የሚቀረብ ኣልነበረም። ከከብት ስብስብ ድሮስ ምን ይጠበቃል። ቆማጣ መሃል ኣንድ ጣት ያለው ንጉስ ሆኖ ተመርጥዋል ኣይነት ነው። በጣም ነው ራሱን ከፍና ለየት የሚያደርገው። የኢትዮጵያ ገበሬ በተሻለ ኣቀናብሮ መቼ የት ከማጋ ስለምን ማውራት ኣለብኝ ብሎ የህይወት ተመክሮውን ለማጋራት ወደር የለውም። ዕባካችሁ ኣድንቁለት፦ ኣቶ ኣብይ ዕርሶ ከሌሉ ሁሉ ጎሳዎች ይጠፋሉ። በርሶ ምክንያት ነው ነፍሳችን የቆየችው፣ በዕርስዎ ፈቃድ ኣፍሪካ ያሉ ዘላኖች ሁሉ ረግጠውት ያለፉትን መሬት ሁሉ የኛ ነው ሲሉ ያውላችሁ ውሰዱ ያሉ ደጉ ባለማዕረጉ። የርሶ ደግነት ተወርቶ ኣያልቅም። ሦማሌ ሃገር ስደተኛ ነበርኩኝ ክልል ዕንዲሰጠኝ ዕጠይቃለሑ ዕኔም። በኬንያም ስላለፍኩኝ መሬቱን ረግጬ ዕዛም ክልል ዕጠይቃለሁኝ። በአፍሪካዊነታቸው ማሥጠጋታችን ወንጀል ሆኖ በምስለኔ ነበር የሚተዳደሩት ይለኝ ጀመር በገዛ ሃገሬ። ከዚህ ቀደም በመደጋገም ኣስረድተናል። ይሄ ሰው ኢትዮጵያን ኣያውቃትም ዕንደ ህወሃት፣ በውሸት ትርካ ኣዕምሮዋቸው ተንጧል የምንለው ዛሬ በግላጭ ወጣ። በኣንድ ጎሳ ስም ክልል ጠርተው መከፋፈላቸው ትክክል ዕንደሆነና ያም ነው ሰላም ያመጣው ይለናል። ኣልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ኣሉ። ክልል መፍረስ ኣለበት። የሶማሌ ክልል በህወሃት ባንዳ ጭንቅላት ውስጥ ዕንጂ ኢትዮጵያ ምድር ላይ የለም። ዕንዲሁም ዖሮሚይ ደቡብ ኣማራ ትግሬ ክልል ብሎ የለም። ዛሬ ዕንኳን ደገምካት። ይሄ ነው ኣብይ። ዓያት ቅድመ ኣያቴ ከነጮች ተጣልተው ተጋድለው በኢትዮጵያ ስም ስር ለጥቁር ህዝቦች መጠለያ ይሆን ዘንድ በኣጥንታቸው ያጠሯት ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያኖች ዕንጂ፣ ለሦማሌ ብቻ ፣ ለዖሮሞ ብቻ የተባለ ቦታ የለም። ዛሬ ግልፅ ኣድርገሃል። ዕንተላለቃታለን ዕንጂ ሃግሬን ባንዳና ዘላን የነበሩ ጥገኞች ለብቻቸው ኣያደርጓትም። ሥልጠናው ህወሃት በኢትዮጵያ ላይ የሰራችውን ተንኮል ተቀበሉ ነው። ዓንቀበልም። ዕኔ ኢትዮጵያዊው በስደተኝነት ዕንኳን ሶማሌ ውስጥ ለመቆያት ሶማሌዎቹ ኣልፈቀዱልኝም። የዓረብ ስም ዕያወጣን ተደብቀን ማንነት ቀይረን ዕንጂ ብዙ የገደሏቸው ኣሉ። ዓንት ዕከካም መሞቻህ ደርስዋል። ባይተዋርነትን ኣንግሰህ መቀጠል ፈልገሃል ቀጥልበት ኣንገትሕ ዕስኪቀላ ድረስ። ሦማሌ የከብት ክልል ኣንድም ሰላም የለም ኣንት ጥንብ፣ የክልል ባለቤት ነን ባዮች የኛ ኣደላችሑም ያሏቸውን ኣፈር ዕያስበሉ ዕየገደሏቸው ከነገ ዛሬ ተሰብስበው መተው ያርዱናል ያግቱን ይሆን ዕያሉ ዕየተርበተበቱ ነው የተረፉት የሚኖሩት። ይቺ ስልጠና ያልካት መቀበሪያህ ሥለደረሰ ወታደር ዕየለገሳችሑ ኣግዙኝ ኣማሮችን ዕንድገል ነው ሌላ ኣደለም። ካላገዛችሑ መሬቱን ክልሉን ለኢትዮጵያውያን ይመልሱባችሗል ነው። አፍሪካ ውስጥ የውሽት ነፃ ኣውጪዎች በኣፍሪካ ጠላቶች፥ ያለን መንግስት ለማዳከም ነው የሚቋቋሙት፣ ማንን ነው የምታታልሉት። የተዋጋ ሁሉ ሃቀኛ ነፃ ኣውጪ የሚባለው በባንዳዎች ስምምነት መሃል ነው። ጦርነት በመላ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያውያን ላይ ኣውጀሃል። ቻለው ዕንግዲህ። ዕናንተ ክልል የምትመሩ ይጎሳ ኣለቆች። ክልሎችን ኣፍርሱ የኣስተዳደሩን ቦታ ችሎታ ላላቸው ዜጎች ኣስረክቡ። ምርጫችሑና ኣሰራራችሁ ዜጋ ላይና ችሎታ ላይ ባተኮረ ይሁን። ዓብይና የሱ የጴንጤ ገዳዮች ኣያዙም ኣይወስኑም። ይህ ትዕዛዝ ነው። የማትቀበሉ ከሆነ ሁለተኛ ዕድል ኣይኖራችሑም፥ ወደመጣችሑበት ትሸኛላችሁ።
ያየህይራድ ክብር ምስጋና ይገባዋል።
የኔ ጂጂ❤ ክብር ለሁላቸው
በሀገሯ ሳትከበር በስው ሀገር ነገስች የኔ ጂጂ ሁሉም ያልፋል 😢ደግሞ አያፍሩም ሙዚቃ ስሩልኝ ስትላቸው የአስቴርን ስሪ ብለው ይመልሷት የነበሩ ስዎች ናቸው ዛሬ ሀገር ትግባ እና በየሚዲያው የሷን ስም እያነሱ መሽቀያ ያደረጓት አያፍሩም😢
ለምንድነው ግን ላይክ እና ኮመንት ቪው የሌለው ይህ ፔጅ በጣም ምርጥ ፕሮግራም እኮ ነው እሚቀርበው እስኪ በነካ እጅህ ስለ ጂጂ ስራልን
Yeguanetacen.masaya.nese.yeguanetacen.megeleca.webe.artesete.
የጥላሁንን ሙዚቃ cd ከመጠቀም ይልቅ የድሮው በበለጠ ያምር ነበረ።
ወርቃማው ዘመን ❤❤❤
እስኪ ከቻላቹህ ስለ ጂጂ የተስራውን አቅርቡልን
ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን እይታ የለውም ለምንድነው
ልጅ ሆኜ ሳይንስና ሕይወት የሚል የሬድዬ ፕሮግራም ነበራቸው ላስታወሳቸው ሰው ምሰጋናና ክብር
Haset Afewerk Yohanes Ethiopiawe natchewe.
Wrong!! Japanuan Wedeje was By Journalist Solomon Tessema Not by Afework Yohannese.
No, you're wro.g too. The lyric was written by Corporal Gezehegn Desta & the molody was made by Shambel Afework Yohanes
ለመጀመሪያ ጊዜ ፎቶ አቸውን ማየተ ነው በዓይነ ህሊናዬ ግዙፍ ሰው የመስሉኝ ነበር እጅግ ውብ አስገምጋሚ የሆነ ድምፅ ነበራቸው በሬድዮ "ሳይንስና ሕይወት" የሚል ሳምንታዊ ፕሮግራም እንደነበሯቸው ትዝ ይለኛል ነፍሳቸውንይማር
ጠቅላላ እዉቀት የሚባሉ በረካታ የዕወቀትና የግጥም መጽሀፍት አሳትመዋል
ሻምበል አፈወርቅ ዬሓንስ ለ ኢትዮጵያ የሰሩ ድንቅ ኤርትራዊ ነበሩ ነብስ ይማር
ኤርትራዊ? ፍጹም ውሸት ነው
ስለ ሻምበል አፈወርቅ አጠያይቅ ቃለመጠይቆችን አፈላልገህ አዳምጥ@@wubishetdemissie7716
የህ ሳይሆን ኤረትራዊ ሻምበል ግርማይ ሃድጉ ይባላል እሱ ደግሞ ታላቅ የዜማ ደራሲ ነበር ነብስ ይማር
የፍቅር ቋንቋ የሆነውን አማርኛን ጠንቅቀው ማወቃቸው የጠቀማቸው ሰው ነበሩ።። ከዚህ ዘር ነኝ የዚህ ዘር ነኝ ሳይሉ በኢትዮጲያውነታቸው ፀንተው በክብር አልፈዋል።
ሻምበል አፈወርቅ የሸዋ ደብረብርሀን ሠዉ ናቸዉ....ተሳስተሀል
ቤሪ የምትገርም ችሎታ ያላት ድንቅ ድምፅ ያላት ረቂቅ የሆኑ ስራዎችን ያሳያችን እንዲሁም ኤልያስ መልካ ልዩ ችሎታ ያለው ድንቅ ቀማሪ ደራሲ የዘመናችን ውድ ልጅ ሁለቱንም እግዛብሄር ይባርካችሁ
Thanks a lot. It is very interesting.
Shambal Afawarki was very very talented and smartest man who forgotten for his accomplishments for Ethiopian people and that was very very saddest!! I do not know this person very well but many people called his name for his amazing jobs
እስከዛሬ ስለሻምበልአፈወርቅ ፕሮግራም ተስርቶ ሲወራ ስምቼ አላውቅም በጣም ደስ የሚል የዘፈን ግጥሞችን ፅፈዋል አቅራቢውን አስታዋሻቸውን እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤ነፍስ ይማር
ኸረ ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ብዙ ግዜ ገልፃቸዋል
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘ አመስግናለሁ የገነነን ፕሮግራም ስለማላውቀው ነው
አይከዳሽም ልቤ ሰው መክዳት አያውቅም 1967 ዓም ጥላሁን የተጫወተው ዜማ በሻምበሉ የግጥም መፅሐፋቸው ውስጥ የተጠቀሰ ነው ። ሻምበሉ በሬዲዮ የሣይንስና ሕይወት ፕሮግራም ከማዘጋጀት ባሻገር ለአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች የጥያቄና መልስ የትቤቶች ውድድር ፕሮግራምም አዘጋጅ ነበሩ
@@solomonayele1860 እ ና መ ስ ግ ና ለ ን
አይዳ ምርጥ ሴት ስወዳት
👌👏🏻
👍👍👍
❤❤❤ aref new
በስራው እጅግ ህያው የሆነ ሰው ነው ይልማ ገ/አብ ዘመን ተሽጋሪ ስራዉ አሁንም አዲስ ነዉ ልክ ዛረ እንደተሰራ i wish him long live and good health
ይህን ታላቅ ሰው አመቱን ሙሉ ብታወሩለት
ይልምሽ በስራው እጅግ ህያው የሆነ ሰው ነው ። መድሐኒዓለም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የኛ እንቁ !
A very talented man, Yilma!! We wouldn't have survived those brutal and bloody 70's and 80's if it wasn't for his work. War, killing, prison etc., etc.,.. I hope he gets the recognition he deserves, and also the benefit from his work. Happy birthday, and many, many.healthy, peaceful and prosperous years to come!!! With the great respect and love, thank you, thank you YILMA!!
ህያው ሙዚቀኛ
10ከ10 ጥሩ ፕሮግራም ነው።
ወረዳ 1 ቀበሌ 8 ነበር ወረዳ 1 ቀበሌ 03 አደለም
Ene Leza Aidan lemen ayeshelemuwatem Egige gobez lij nat
We are proud of you all the time! Rest in eternal life!
አንተ መልካም ሠው በምትወደው ገብርኤል ይሁንብህ ለወንድሜ ስራ ስጥልኝ