Madot Media
Madot Media
  • Видео 7
  • Просмотров 8 854
“ባለ ዕዳ ልጆቼን ባሪያዎች አድርጎ ሊወስዳቸው መጥቶአል” መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4፥1 በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ
“ባለ ዕዳ ልጆቼን ባሪያዎች አድርጎ ሊወስዳቸው መጥቶአል”
መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4፥ 1
3፡28᎓- መጥታም ለእግዚአብሔር ሰው ነገረችው እርሱም ሄደሽ ዘይትሽን ሽጪ ለባለዕዳውም ክፈይ አንቺና ልጆችሽም ከተረፈው ተገመገቡ አለ
5፡56᎓- መጽሐፍ ቅዱስ ስናነብ የእሥራኤል መንግስት የሚለው የአሥሩን ነገድ መንግስት ነው፡፡
6፡45᎓- በብሉይ ኪዳን ጊዜ መቅደሱ አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሩሳሌም ነው በየ አውራጃው በየወረዳው የነበረው ሙክራብ ይባላል
8፡36᎓- አክአብ በጣም ጨካኝ ሚስቱ ኤልዛቤል በትውልዷ ሶርያዊት ስለነበረች እግዚአብሔርን ስለማምለክ ከፍተኛ ጥላቻ ነበራት
10፡02᎓- በዚያን ዘመን ነቢዩ ኤልያስ ነበረ የእግዚአብሔር አምላክነት እንዲታወቅ ሰማይን እና ምድርን ገዘተ
10፡42᎓- አቡዲዩ የአክአብ ባለሥልጣን ሆኖ በአክአብ ቤተመንግስት እየኖረ መቶ ነቢይነት ትምህርት የሚማሩ ደቀመዛሙርትን ሃምሳውን በአንድ ዋሻ ሃምሳውን በአንድ ዋሻ ብቻውን ደብቆ ማስተማር መመገብ ጀመረ
17፡36᎓- ባሌ ባርያህ ሞቷል እግዚአብሔርን ይፈራ እንደነበረ አንተ ታውቃለህ
26፡26᎓- ወደ ኤልሳ የሄደቸው ሴት የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምሳሌ ናት ኤልሳ ደግሞ የጌታችን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው ልጆቿ ...
Просмотров: 70

Видео

ቤተልሔምን ብንሆን ጌታ ሲወለድ ባየን ቤተልሔም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ቦታ፡፡
Просмотров 20Год назад
#ቤተልሔም #የጌታችን #የኢየሱስ ክርስቶስ #የልደት ቦታ፡፡ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!
በአባ ሳሙኤል ገዳም አንድ ቀን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መንፈሳዊ ትረካ ክፍል ሁለት #አባ ሳሙኤል #ዘደብረ ወገግ #አሰቦት #ቅድሥት ሥላሴ ገዳም
Просмотров 2552 года назад
ደብረ ወገግ አሰቦት ቅድሥት ሥላሴ ገዳም ቅዱሳን በሕይወተ ሥጋ ወደ እግዚአብሔር የሚነጠቁበት ነው፡፡ ወደ ገዳም አብረን እየሄድን የገዳሙን ታላቅነት ይተርክልኝ ጀመር፡፡ ይህ ቦታ መካነ ሥዋሬ የዕርገት ቦታ ነው እያለ እየነገረኝ በተለየ ተመስጦ ውስጥ ገባሁ በፊቴ ደመና ግጥም አለ የብርሃን ምንጣፍ ተነጥፎ ይታየኛል ከፊት ለፊታችን ወደ እኛ የሚመጡ አንድ ታላቅ አባት ታዩኝ ገና ወደ እኛ እየቀረቡ ሲመጡ መቆም አቅቶኝ መሬት ላይ ተደፋው፡፡ ድምጽ ይሰማኛል የታላቅ አባት ቡራኬ አቤቱ ሕዝብሕን አድን ርስትህንም ባርክ የሚል፡፡ #አባ ሳሙኤል #ዘደብረ ወገግ #አሰቦት #ቅድሥት ሥላሴ ገዳም
በአባ ሳሙኤል ገዳም አንድ ቀን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ መንፈሳዊ ትረካ ክፍል አንድ #አባ ሳሙኤል #ዘደብረወገግ #አሰቦት #ቅድሥት ሥላሴ #ገዳም
Просмотров 4122 года назад
ዋልድባ ደብረ ወገግ አሰቦት አቡነ ሳሙኤል ገዳም መካነ ስውራን ቅዱሳን በሕይወተ ሥጋ ወደ ብሔረ ሕያዋን የሚሰወሩበት ገዳም፡፡ በዚያ ገዳም በአንድ ቀን በስውር ገዳሙን የሚያገለግሉ አባት እና በዲያቢሎስ ውጊያዎች የምትፈተን አንዲት እህት የተመለከቱትን መንፈሳዊ ምሥጢር ለመጠበቅ የሚያደርጉትን መንፈሳዊ ተጋድሎ የሚያስረዳ መንፈሳዊ ትረካ፡፡ #ደብረ ወገግ #አሰቦት #ቅድሥት ሥላሴ ገዳም #ቅዱሳን በሕይወተ ሥጋ ወደ እግዚአብሔር የሚነጠቁበት ነው፡፡ በታህሳስ 12 ቀን የጻድቁ የአባ ሳሙኤል በዓል ለማክበር መነኮሳት እና ምዕመናን ይሰበሰባሉ፡፡ #ዋልድባ ደብረ ወገግ #አሰቦት #አቡነ ሳሙኤል #ገዳም #መካነ ስውራን #መንፈሳዊ #ም...
የገባኦን ሰዎች በ ዲያቆን ብርሃኑ አድማሴ
Просмотров 8 тыс.2 года назад
#መምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ #በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን #አንቀጸ ብፁዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ #በመጽሐፈ #ኢያሱ ምዕራፍ 9 እና 10 ታሪካቸው ስለተጻፈው #የገባኦን ሰዎች ከአምሥቱ አሕዛብ ነገሥታት ጋር በጦር መጋጠማቸው እና ነቢዩ ኢያሱ #በእግዚአብሔር እርዳታ #የድንጋይ በረዶ ዘንቦ ፣ #ፀሐይ እና ጨረቃ ቆመው፣ #የአሕዛብ ነገሥታትን #በጦርነት ድል መንሳቱን፤ የገባኦን ሰዎችም በተደረገው ጦርነት እግዚአብሔር ከዚያም በፊት ወደፊትም እንደዚህ ያለ #ተአምር አድርጎ አያውቁም ተብሎ ተጽፎላቸው፤ የኢየሩሳሌምን ርስት ለመውረስ እንደበቁ የሚያስረዳ ትምህርት፡፡ #ሃይማኖት #በሃይማኖት...
የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት እንዴት ይቻላል? #መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ
Просмотров 3144 года назад
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ በመኖሪያ ቤታቸው ከቤተሰባቸው ጋር የ2013 ዓ/ም የዘመን መለወጫ በዓልን እያከበርን ሰዎች የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት እንዴት እንደሚችሉ ያስተላለፍት ትምህርት ፡፡ የሰውልጅ ከእንስሳት የሚለየው ዋናው አዲስ አስተሳሰብ በማምጣቱ ነው ግን ይሄ ቅያሬ እንዲመጣ የምንሰጠው ጥሬ እቃ በጣም ወሳኝነው የሚሆነው፤ ምክንያቱም የአስተሳሰብ ለውጥ መንጮች ሁለት ናቸው እነርሱም ዐይን እና ጆሮ ናቸው፡፡ #የሰውልጅ #አዲስ #አስተሳሰብ #ለውጥ #መንጮች #የሚቀይረው #ጆሮ #ዐይን #የሚታየው #የዘመን መለወጫ #በዓልን #የሰውልጅ
የ 2012 ዓ/ም #የትንሣኤ# በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ#በገና ደርዳሪው እና #መምህር ሲሳይ ደምሴ ጋር የተደረገ ቆይታ፡፡
Просмотров 484 года назад
ከበገና ደርዳሪው እና መምህር ሲሳይ ደምሴ ጋር የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የተደረገ ቆይታ፡፡ #መንፈሳዊ ትምህርቶች #በመንፈሳዊ ሕይወት ማደግ #መንፈሳዊ አገልግሎት #መንፈሳዊ ጥበብ #መንፈሳዊ ሰው# የበገና ድርደራ #በገና #የበገና ዝማሬ መማሪያ #የበገና መዝሙር #ትንሣዔ #አብይ ጾም

Комментарии

  • @niguschernet288
    @niguschernet288 26 дней назад

    እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ። ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። ከቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይክፈለን።

  • @Abissinya-v3s
    @Abissinya-v3s 2 месяца назад

    የአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ በረከትና ረድኤት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenBamenga
    @HelenBamenga 7 месяцев назад

    kale hiwote yasemalen rejime edmye ke tena gar yisetelen

  • @fggh6526
    @fggh6526 8 месяцев назад

    Kale hiywet yasemalin abatachen bereketachew yderibnn❤❤❤

  • @BayushGizachew-yi2bt
    @BayushGizachew-yi2bt 9 месяцев назад

    Kalhiwot yasmalen

  • @haimanotbelete4943
    @haimanotbelete4943 11 месяцев назад

    ረዥም የአገልግሎት፡ ዕድሜ ከጤና ፡ ጋር ይስጥልን

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 💕🙏💕

  • @edurose2258
    @edurose2258 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ነጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤