- Видео 20
- Просмотров 41 453
Begena Awtar tube (በገና አውታር ቲዩብ)
Добавлен 7 авг 2020
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የ @GibreAmanuel
ቤተሰቦች ቻናላችን ስለበገና እና አሰራሩ እንድንማማርበት እንዲሁም ጥራት ያላቸውን የበገና አውታሮች እና ድኅንጻ በተመጣጣኝ ዋጋ እንድናቀርብበት ታስቦ የተዋቀረ ነው፡፡ Share,Comment እና Subscribe በማድረግ የበኩላችሁን እገዛ አድርጉልን፡፡t.me/GibreAmanuel/379
t.me/GibreAmanuel/379
t.me/GibreAmanuel/379
ቤተሰቦች ቻናላችን ስለበገና እና አሰራሩ እንድንማማርበት እንዲሁም ጥራት ያላቸውን የበገና አውታሮች እና ድኅንጻ በተመጣጣኝ ዋጋ እንድናቀርብበት ታስቦ የተዋቀረ ነው፡፡ Share,Comment እና Subscribe በማድረግ የበኩላችሁን እገዛ አድርጉልን፡፡t.me/GibreAmanuel/379
t.me/GibreAmanuel/379
t.me/GibreAmanuel/379
አውታሩ የተቀየረለት በገና ያልተጠበቀ ድምፅ
#orthodox#donkytube #mezmurorthodoxethiopia #habesha #music #mezmur #begena #abelbirhanu #newtrendingvideo #ethiopianmusic #ethiopiangovernment#ethiopianorthodoxtewahedochurch #awtartube#duet #diy #orthodoxtewahdo #21media#oromo #tigirignamusic #ethiopianmovie #ethiopianentertainment
Просмотров: 469
Видео
አዲስ ጅማሮ
Просмотров 110Месяц назад
ሰላም ውድ የ 👇👇👇👇👇👇 ግብረ አማኑኤል ቤተሰቦች ይህንን ገፅ ለአዳዲስ የበገና ተማሪዎች ♦️ለሰ/ት/ቤት ለ ማህበራት ለ በገና ት/ት ቤቶች ለ በገና ሰሪዎች በማድረስ ጥራት ባላቸው ምርቶች እዲጠቀሙ ከራስዎ አልፈው ለሌሎች ደርዳሪያን ምክንያት ይሁኑ ፡፡ 📞 0966920437 ShareShareShare በማድረግ ለወዳጆችዎ ተደራሽ ያድርጉ፡፡ @GibreAmanuel. Join our tellegram @GibreAmanuel. Join our tellegram @GibreAmanuel. Join our tellegram 👇👇👇👇👇👇👇👇 www.tiktok.com/@begenaawtar
እስመ ውዕቱ
Просмотров 2822 года назад
የጥቅምት መድኃኔአለም ዝማሜ በካራ ኣሎ ደ/ቅ/ደ/ቀ መድኃኔዓለም እና ፃድቁ አቡነ ገሪማ ገዳም በፈለገ ብርሃን ሰ/ት/ቤት፡፡
አዲስ ቤት ሥትሰሩ
Просмотров 6862 года назад
ለመጋቢት መድሃኔአለም በካራ ኣሎ ደ/ቅ/ደ/ቀ መድሃኔአለም እና ጻድቁ አቡነ ገሪማ የነበረ አገልግሎት፡፡
ተው ስማኝ ሃገሬ
Просмотров 5202 года назад
የጥንታዊ ታሪካችን የሆነውን ቅኔ አዘል "ኧረ ስማኝ ሃገሬ"የበገና መዝሙር፤በፈለገ ብርሃን ፍሬዎች በዝክረ አድዋ መርሃ ግብር ላይ፡፡
አረ የመዝሙሩን ግጥም እንዴት ማግኘት እችላለሁ
ድንቅ ነው❤
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ አስተማሪ የበገና መዝሙር ስላስተማርከን እናመስግን 🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ግን መወጠሪያው ላይ ስናስር ጫፉን ከቋጠርን በዋላከስር ብቻ ነው መግባት ያለበት ፈ? ከላይ ብናስገባውስ ?
ምንም ችግር የለውም ለማሰር እንደሚመቸን ማስገባት እንችላለን
እሺ አመሰግናለው
Great instruction and tips 👍
Thanks 👍
እንኳን ደህና መጣቹሁ ጥሩ ነገር እንጠብቃለን
bertaln yab
አመሰግናለሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እስኪ ፀሐይ ዘልዳ ቁጥሩን display ብታደርጉልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን!!!!!
ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
ድህንፃ ትሰራለህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ቅኝቱንና ቁጥሩን ብትለጥፉልን።
ቃለ ሕይወት ይሰማልን
ሣትፈጥኒ አስረጅን
ለማጁ ነኝ መደርድሪያውን ቁጥር ላኪልኝ ከተቻለ ከነ ግጥም አመስግናለሁ
❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ሙሉ ግጥሙን ጻፉልን እስቲ
ትዝታ ቅኝት አዉታር ለምትፈልጉ 0966920437
ለማጅ ነኝ እባኮ ክተቻለ መደርደሪያውን ቁጥር ሽር ቢያደርጉልን ክተቻለ ግጥሙን አመስግናለሁ
ገበቴው ቀለም ቢቀባ ድምጹ ላይ ምንም ችግር አያመጣም መምህር?
ቅኝቱ ምንድን ነው?🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
Kalehiwot yasemalin
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ... በ ጣም የሚገርም ዝማሬ ነው ....
❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
አድራሻችሁ የት ነው
Zemare melaktn yasemaln Ena dmo 1 kidus chemrbet title lay
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ቁጥሩን ብትጽፊልን ደስ ይለኛል
Awtar felege nbr ye enanten be Maryam yet hedale letngeugn tchlalachu? Or keshtachum
Konjo mezmur 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ....
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤
ውብ ድንቅ ዝማሬ
ውብ ውብ ድንቅ ዝማሬ
please share share share
LEhitochachin tilk misale mehon yemtchiy lji nesh berchi Egziabher kanchiga yihun.
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የአቤልን አዲሱን አልበም እሱንም አየሞከርሽ ብታጋሪን ይበልጥ ጥሩ ነው
በጣም ጥሩ ነው በርቺ:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን::
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።
please please please share share share
please share share share
ቅኝቱ ምንድነው
ቸርነትህ