- Видео 26
- Просмотров 25 107
Desalew Mulu
США
Добавлен 31 дек 2022
አስተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅቶችን የምታገኙበት ጣቢያ ነው።
Surprising Tortoise Mating Rituals: Nature's Slow Dance | ዔሊዎች በሥራ ላይ
Prepare to be amazed by the fascinating world of tortoises! In this captivating video, we delve into the unique and often surprising mating rituals of these gentle reptiles. Witness the slow yet deliberate courtship dance that showcases nature's patience and precision. From the distinct vocalizations to their territorial behaviors, this intimate glimpse into their world will leave you in awe of their instincts and determination.
Did you know that tortoise mating involves a series of movements and sounds that can vary widely depending on the species? You’ll see their characteristic head-bobbing, hear their unique calls, and observe their sometimes-comical yet deeply intriguing interactions....
Did you know that tortoise mating involves a series of movements and sounds that can vary widely depending on the species? You’ll see their characteristic head-bobbing, hear their unique calls, and observe their sometimes-comical yet deeply intriguing interactions....
Просмотров: 37
Видео
Traffic Jam of Planes ✈️ ?
Просмотров 52Месяц назад
I saw this traffic jam of planes for the first time. Planes lining up for a long time to depart.
የአሜሪካ ዋና ከተማ ዋሽንግተን ውብ ገፅታ ከሰማይ ሲታይ
Просмотров 826 месяцев назад
የአሜሪካ ዋና ከተማ ዋሽንግተን አካባቢ ውብ ገፅታ ከሰማይ ሲታይ። Washington, DC from the sky.
የንጉሥ ምኒልክ እና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ጦርነት | የእምባቦ ጦርነት
Просмотров 14610 месяцев назад
የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ እና የጐጃሙ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በእምባቦ ላይ በግንቦት 30 ቀን፣ 1874 ዓ.ም. ያደረጉት ከባድ ጦርነት The battle of Embabo between king Menilik II of Shoa and king Tekle Haymanot of Gojjam ተመሳሳይ ዝግጅቶችን ለመከታተል፣ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ።
የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ፡- ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ ብሎ ካሳተመው መጽሐፍ ላይ የተውሰደ እና ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ እስከ አድዋ ጦርነት ድረስ ያለውን ታሪክ ከነመነሻው የሚተርክ ዝግጅት ነው። ሌሎች ታሪኮችም እንዲደርሷችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። The battle of Adwa Ethiopian history Ethiopian history in Amharic
የቅዱስ ዮሃንስ ዋዜማ አጭር ልብ ወለድ ትረካ
Просмотров 99Год назад
የቅዱስ ዮሃንስ ዋዜማ አጭር ልብ ወለድ ትረካ። የእንግጫ መጎንጎን ባህልን የሚያሳይ አጭር ልብ ወለድ ትረካ በደሳለው ሙሉ። ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian culture
የዓፄ ቴዎድሮስ የንግሥ ፍልሚያ
Просмотров 104Год назад
ይህ ዝግጅት ዓፄ ቴዎድሮስ ከመንገሣቸው በፊት በየካቲት 3፣ 1847 ዓ.ም. ያደረጉትን የመጨረሻ ጦርነት የሚተርክ ነው። ጦርነቱም የተደረገው ከወልቃይት እስከ ቀይ ባሕር ይገዙ ከነበሩት ከደጃች ውቤ ኃይለ ማርያም ጋር ነው። ዓፄ ቴዎድሮስ በዚያ ሰዓት ከመንገሣቸው በፊት ደጃዝማች ካሣ ኃይሉ ይባሉ ነበር። በጦርነቱ ደጃዝማች ውቤን ካሸነፉ በኋላ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ተብለው በየካቲት 3፣ 1847 ዓ.ም. ነገሡ። ዝርዝሩን ከቪድዮው ታገኙታላችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian history
የሚሻሚሾ ትውስታ - የስቅለት በዓል
Просмотров 102Год назад
ሚሻሚሾ ትናንሽ እና ወጣት ወንዶች የስቅለት ዕለት የሚያከብሩት በዓል ነው። ዝርዝሩን ከቪድዮው እንድትከታተሉት ጋብዣችኋለሁ። ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian culture
የመጨረሻው የዘመነ መሳፍንት ትንቅንቅ - የአይሻል ጦርነት
Просмотров 184Год назад
ይህ ዝግጅት የሚተርከው የመጨረሻው የዘመነ መሳፍንት ትንቅንቅን ነው። ውጊያውም በመጨረሻው መስፍን ራስ ዓሊ ኣሉላ እና በደጃ ካሣ ኃይሉ (ዓፄ ቴዎድሮስ) በጐጃም ውስጥ በአይሻል በሰኔ 23 1845 ዓ.ም. የተደረገ ጦርነት ነው። ዝርዝሩን ከቪድዮው ታገኙታላችሁ ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian history
የጉር አምባ ጦርነት | አፄ ቴዎድሮስ (ደጃች ካሣ ኃይሉ) እና ደጃች ጐሹ ዘውዴ
Просмотров 207Год назад
የጉር አምባ ጦርነት የጉር አምባ ጦርነት አፄ ቴዎድሮስ (ደጃች ካሣ ኃይሉ) ከጐጃሙ ገዥ ከደጃች ጐሹ ዘውዴ ጋር በጉር አምባ በህዳር 19፣ 1845 ዓ.ም. ያደረጉት ጦርነት ነው። በውጊያውም ደጃች ካሣ አሸንፈዋል። ዝርዝሩን ከቪድዮው ያገኙታል። ሳብስክራይብ የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቤተ ሰብ ይሁኑ። Ethiopian history
የስኬት ምስጢር በማንኛውም ዘርፍ
Просмотров 147Год назад
በማንኛውም ዘርፍ የስኬት ምስጢር ምንድን ነው? የውድቀትስ ምክንያት ምንድን ነው? የስኬት ወይም የውድቀት ምስጢር የራስ እይታችን ነው። ለዝርዝሩ ቪድዮውን ተመልከቱ። ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተ ሰብ ሁኑ።
ውብ አደይ የልጃገረዶች ጭፈራ | እንግጫ ማሰር 2015 ዓ.ም. | ጐጃም ወምበርማ
Просмотров 125Год назад
ውብ አደይ የልጃገረዶች ጭፈራ | እንግጫ ማሰር 2015 ዓ.ም. | ጐጃም ወምበርማ
የገና በዓል እና የገና ጨዋታ | Gena 2015 | Gena Chewata
Просмотров 1,1 тыс.2 года назад
የገና በዓል እና የገና ጨዋታ | Gena 2015 | Gena Chewata
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
የኢትዮፕያ መሪውች ቀይ ባሕር የሚባል ሰምተው ኣይውቁም። ውሸት ታርክ ኣታወሩ። ከጣልያን በፍት የኣሁኑ አርትራ ለ 300 ዓመት በትርኩና በግብጽ አንደነበር ኣታውቁም። የኛ ታርክ አንደት በኢትዮፕያውያን ይተረካል? ታርኩ በባለበቱ ሲነገር ይመቻል
@BabuurTafla በኢሳያስ ዘመን የተወለድህ/ሽ ከሆንህ ኤርትራን ከኢትዮጰያ ለመነጠል ታቅዶ የተሰራ ፕሮፓጋንዳ እና የውሸት ታሪክ እየሰማህ/ሽ ስላደግህ/ሽ ይሆናል እንጅ እውነታው ይሄ ነው። ምፅዋን በተለያየ ጊዜ የያዙበት አጋጣሚ ነበር እርግጥ ነው። ባህረ ነጋሽ ወይም ያሁኑ ኤርትራ በቱርክ እና ግብፅ ስር ነበር ማለት አይደለም። ጣልያኖች በአፄ ዮሃንስ አራተኛ ዘመነ መንግሰት መጥተው እስኪይዙት ድረስ ከእኛ ጋር በወንድማማችነት ነው የኖርነው። እስኪ ለእውቀት ያህል የኢትዮጵያን የታሪክ መፃህፍት ካገኘህ/ሽ አንብብ/ቢ። ለምሳሌ አፄ ሠርፀ ድንግል በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቱርኮችን ወደ ቀይ ባህር እየሄደ በተደጋጋሚ አሸንፏቸዋል።
ወይኔ ስንት ጀግና እዳልመራን አሁን ከብት ይምራን
ሀገራችን ጥሩ መሪዎች ነበራት አሁን የመጡት ሀገራችንን በተኑብን እጂምናለ አሁን ጊዜ ቢኖሩ ኖሮ
ዋው ትውስታ
ይሄ ኢትዮጵያ ነው አይደል ደሲሽ፡፡
አይ፣ እዚህ ነው። ይመስላል አይደል?
dimsih aysemam
የራያ ታርክ ካለህ አንጣልን
I like it🤙🤙
Nice🤙
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Good job 👏
Thank you! Cheers!
አረ አጠር ያለ አምጣ
ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ታሪኩ እረጅም ስለሆነ ሙሉ ለማድረግ አስቤ ነው። ለሌሎች ቪድዮዎች አስተያየቱን ተቀብያለሁ።
ሰላም ለዚህ ቤት ጥሩ ታሪክ
ሰላም ለእናንተም! እናመሰግናለን።
ደሱ ተባረክ
አሜን 🙏🙏🙏
ተራኪዉ ወንድሜ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ለደራሲዉም እንድሁ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ወኔ አርበኝነት ይሰማኛል አልሃምዱሊላህ እምኮራዉ ግን በአያት ቅድመ አያቶቸ ነዉ የአባቶቻችንንስ ታሪክ ሆድ ይፍጀዉ ግን ተስፋ አለኝ በኛ ዘመን በአመለካከትና በስልጣኔ በአእምሮ ንጥቀት ልቆ በመገኘት የአያቶቻችንን ስም እናስጠራለን አይደለም ኢትዮጵያን አፍሪካን ከፍ አድርገን እነሱኮ ዱሮም ከፍታ የአያት ቅድመ አያቶቻቸዉ ነዉ እንደምንባል እርግጠኛ ነኝ ኢንሺአሏህ ።
🙏🙏🙏 💚💛♥️
አደዋ💚💛❤💪💪💪💪💪
ይህን ጀብድ ለሰሩ ጀግኖች ክብር ይሁን!!!!
አሜን
ሌላኛው ድምጹ ያበሳጫል። እግዚአብሔር ይስጥህ!
በጣም ድንቅ ትረካ ነው👍👍
አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
dinq tireka 💚💛❤
አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
የትግራይ አመራሮች ናቸው ማለት ነው ጦሩን የመሩት?? ኧረ ይመቻቸው ማርያምን🤣🙌
thanks
ከጀርባ ያለው ሙዚቃ የሚረብሻችሁ ይሄንን አማራጭ ተመልከቱ። ruclips.net/video/JhIMfH6s_dY/видео.html
👌👌👍👍👍
dink yehone tireka new
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Arif astemari tarik new
ወይኔ ሀገሬ መቸም ጣልያንን ይቅር አልላትም ከነሱ ጋር የወገኑ ባንዳዎችንም brabo አምሐራ
It’s so sad I couldn’t listen to the whole story because of the loud background. Please if you can re do it with less music you could teach the generation by the way learn from the narrators who did adwa by eshete and company. It’s great by the way thanks
Thank you very much for your constructive feedback. I got comments like yours and re-uploaded it by adjusting and changing the background music. I would appreciate if you could listen to my new upload and give me feedback on it. Hopefully, it is better. Here is the link: የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ ruclips.net/video/JhIMfH6s_dY/видео.html. I’m also a fan of Eshete and I will definitely learn a lot from him.
ክላሲካሉ በመብዛቱ ትረካውን ማዳመጥ አልቻልንም
እንደገና ሰርቸዋለሁ እና ይሄኛው የተሻለ ይመስለኛ። ይሄን ይሞክሩት። የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ ruclips.net/video/JhIMfH6s_dY/видео.html
የኔ አያት ናቸው አፄ ሀይለ ስላሴ ቀዳማዊ ቀዳማዊት
የኔም ናቸው😍
ይሄው ስለ ዓፄ ኃይለ ስላሴ ደግሞ:- የጣልያን ወረራ እና ጦርነት ዘጋቢ ፊልም ruclips.net/video/tRV4MGfwX_k/видео.html
እድሜ ለቀዳማዪ አይለስላሰሰ
Luk set etyopia
ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ
ከጀርባ:ያለው:ሙዚቃ:በጣም:ይረብሻል
ላስተያየቱ አመሰግናለሁ። ሙዚቃውን አውጥቸ ወይም ቀይሬ እሰራዋላሁ። ያው ታሪኩ እረጅም ስለሆነ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል እንደገና መቅረፅ ካለብኝ።
ሙዚቃውን ቀይሬ በዚህ መልክ ሰርቸዋለሁ። እስኪ አዲሱን ስማው። ruclips.net/video/JhIMfH6s_dY/видео.html
የዚህን ታሪክ የያዘ መፅሐፍ የምታቁ ጠቁሙኝ
ይሄ ዝግጅት ከተለያዩ ምንጮች የተጠናቀረ ነው። ያም ቢሆን እነዚህን መጽሐፎች ማንበብ ይችላሉ። 1) የሀዲስ አለማየሁ ትዝታ 2) የአዶልፍ ፓርልሳክ Habešská Odyssea የአማረኛ ትርጉም የሆነው የሃበሻ ጀብዱ። ሁለቱም ጸሃፊዎች በግንባር የነበሩ ናቸው። በመልሴ መዘግየት ይቅርታ።
Go a head Bro!
Thanks 🙏
Woowwww❤❤
ትንሽ ድምፅ ጨመር ይደረግ ወንድሜ!!
ድምፅ አነሰው?
@@Desalew-Mulu አዎ ትንሽ
እሽ፣ እጨምራለሁ።
The background music is so annoying remove the sound
Thanks for your comment. I will check if RUclips lets me do it. Is it annoying to everybody else? I want to get input from other viewers too.
ሙዚቃውን ቀይሬ በዚህ መልክ ሰርቸዋለሁ። እስኪ አዲሱን ይስሙት። ruclips.net/video/JhIMfH6s_dY/видео.html
be arif melku testekaklual enameseginalen terakiachin@@Desalew-Mulu
ruclips.net/video/U4OMkSZsAKw/видео.html ግሩምና ድንቅ ግጥም የማይደገም አይነት ሰራ
Wonderful story. Wonderful timing!!! Thank you