Awlala
Awlala
  • Видео 30
  • Просмотров 31 254
airpod እንዴት ልምረጥ ?
telegram: t.me/awlalagebeya​
awlala.com/​
Facebook: / awlalagebeya
tiktok: @awlalagebeya
Просмотров: 60

Видео

ፍሪጄ ለምን ይበላሻል?
Просмотров 946 месяцев назад
telegram: t.me/awlalagebeya awlala.com/ Facebook: / awlalagebeya tiktok: @awlalagebeya
Simple life hacks
Просмотров 236 месяцев назад
telegram: t.me/awlalagebeya​ awlala.com/​ Facebook: / awlalagebeya tiktok: @awlalagebeya
Pomodoro technique /ጊዜዬን እንዴት ልጠቀም?
Просмотров 166 месяцев назад
telegram: t.me/awlalagebeya awlala.com/ Facebook: / awlalagebeya tiktok: @awlalagebeya
Fast charging cable
Просмотров 446 месяцев назад
Fast charging cable
March 1, 2024
Просмотров 407 месяцев назад
ፀጉር የሚነቃቀለው በምን በምክንያት ነው መፍትሔውስ ሌሎች ለጤናማ ፀጉር የሚጠቅሙ product ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/awlalagebeya
ላፕቶፔን ስሊፕ ላድርገው ወይስ ሃይበርኔት?/shutdown, sleep & hibernate
Просмотров 207 месяцев назад
ላፕቶፓችንን ለመዝጋት ሶስት የተለያዩ መንገዶች አሉ። sleep, hibernate ወይም shutdown ማድረግ እንችላለን። ዬቱን መቼ እና እንዴት መጠቀም አለብን? telegram; t.me/awlalagebeya website: awlala.com/ tiktok: @awlalagebeya facebook: AwlalaGebeya/
February 22, 2024
Просмотров 287 месяцев назад
ስለ aipods ማወቅ ያለብን ነጥቦች telegram : t.me/awlalagebeya tiktok: @awlalagebeya
smartwatch ለምን ይጠቅመኛል?
Просмотров 397 месяцев назад
የቴክኖሎጂ ውጤቶች ህይወታችንን ቀላል እያደረጉልን ነው። በዕለት ተዕለት ህይወታችን እጅጉን እየጠቀሙን ካሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች መካከል አንዱ ስማርት ሰዓት ነው። በዚህ ቪዲዮ እኝህ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ያላቸው ጥቅም ተዳሷል telegram: t.me/awlalagebeya awlala.com/ Facebook: AwlalaGebeya/ tiktok: @awlalagebeya
ልብሴን እንዴት ነው መተኮስ ያለብኝ?
Просмотров 347 месяцев назад
ልብሳችንን በትክክል ለመተኮስ የተወሰኑ ማወቅ ያሉብን ነጥቦች አሉ። በዚህ ቪዲዮ እነዚህን ነጥቦች ዳሰናቸዋል።
የትርፍ ጊዜ የስራ ዕድል!
Просмотров 177 месяцев назад
www.awlala.com ዬትም ቦታ ሆነው በቀላሉ የሚሰሩት አሪፍ የስራ ዕድል ይዞላችሁ መጥቷል። ለበለጠ መረጃ በ0908777774 ይደዉሉልን።
ሰአት እንዴት ልምረጥ?
Просмотров 328 месяцев назад
ሰአት ለመግዛት ወደ ገበያ ከመውጣትዎ በፊት በመጀመሪያ በጀቶን ይወስኑ። ምክንያቱም የእጅ ሰአት ዋጋ ከመቶ ብሮች ጀምሮ እስከ መቶ ሺህ ብሮች የዋጋ ልዩነት አላቸው። ይህ ማለት ግን ባሎት የገንዘብ አቅም ጥሩ ሰአት መርጠው መግዛት አይችሉም ማለት አይደልም፣ይችላሉ። ጥሩ ሰአት መርጠው ለመግዛት እነኚህን ነጥቦች በጥንቃቄ ቢያውቁ ይረዳዎታል…
ቴሌቪዥን ስንገዛ ማወቅ ያሉብን ነጥቦች / TV buying guides
Просмотров 4838 месяцев назад
ቴሌቪዥን ስንገዛ ማወቅ ያሉብን ነጥቦች / TV buying guides
የጥርስ ሳሙና ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያሉብን ነጥቦች
Просмотров 1118 месяцев назад
የጥርስ ሳሙና ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያሉብን ነጥቦች
ዶድራንት እንዴት ነዉ የሚሰራው ?
Просмотров 278 месяцев назад
ዶድራንት እንዴት ነዉ የሚሰራው ?
ፖወር ባንክ power bank
Просмотров 3058 месяцев назад
ፖወር ባንክ power bank
የዲዮድራንት እና የፀረ-ላብ (Antiperspirant) ልዮነት
Просмотров 408 месяцев назад
የዲዮድራንት እና የፀረ-ላብ (Antiperspirant) ልዮነት
ቃና ለቀየረ የፍሪጅ ውሃ መፍትሔ / How to fix refrigerator water bad taste?
Просмотров 288 месяцев назад
ቃና ለቀየረ የፍሪጅ ውሃ መፍትሔ / How to fix refrigerator water bad taste?
ከአውላላ ጋር በትርፍ ጊዜ በመስራት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል!
Просмотров 359 месяцев назад
ከአውላላ ጋር በትርፍ ጊዜ በመስራት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል!
እንዳትሸወዱ ! ጺም መላጫ ሲገዙ መመልከት የሚገባችሁ ወሳኝ ነገሮች | awlala.com
Просмотров 7911 месяцев назад
እንዳትሸወዱ ! ጺም መላጫ ሲገዙ መመልከት የሚገባችሁ ወሳኝ ነገሮች | awlala.com
airpod ሰንገዛ ማወቅ ያሉብን ሶስት ወሳኝ ነጥቦች !!
Просмотров 352Год назад
airpod ሰንገዛ ማወቅ ያሉብን ሶስት ወሳኝ ነጥቦች !!
ተጨማሪ ገቢ ለምትፈልጉ እንዲሁም ከቤት መስራት ለምትችሉ አውላላ መልካም ዜና ይዞላቹ መጥቷል!!😱😱
Просмотров 39Год назад
ተጨማሪ ገቢ ለምትፈልጉ እንዲሁም ከቤት መስራት ለምትችሉ አውላላ መልካም ዜና ይዞላቹ መጥቷል!!😱😱
ይህንን ካላደረጉ ቢላዋትን እንዳይጠቀሙት !!!! አሁኑኑ ያቁሙ !!
Просмотров 17Год назад
ይህንን ካላደረጉ ቢላዋትን እንዳይጠቀሙት !!!! አሁኑኑ ያቁሙ !!
የፀጉር ማድረቅያ
Просмотров 27Год назад
የፀጉር ማድረቅያ
ስልኮቻቹን ቻርጅ ማድረግ የለባቹም!
Просмотров 45Год назад
ስልኮቻቹን ቻርጅ ማድረግ የለባቹም!
ሰዋስው አውላላ ኢኮሜርስ ፕላትፎርምን እንዴት መሰረተ?የአውላላ አፊሊዬት ፕሮግራም ምንድነው፣እንዴትስ ይሰራል?
Просмотров 40Год назад
ሰዋስው አውላላ ኢኮሜርስ ፕላትፎርምን እንዴት መሰረተ?የአውላላ አፊሊዬት ፕሮግራም ምንድነው፣እንዴትስ ይሰራል?
ምን አይነት የፀጉር ማድረቅያ ነው መግዛት ያለብን ?
Просмотров 79Год назад
ምን አይነት የፀጉር ማድረቅያ ነው መግዛት ያለብን ?
ይህን ቪዲዮ ካዩ ያለጥርጥር ትክክለኛውን ቲቪ ለይተው ይገዛሉ !
Просмотров 68Год назад
ይህን ቪዲዮ ካዩ ያለጥርጥር ትክክለኛውን ቲቪ ለይተው ይገዛሉ !
የቅመም እና ቡና ማሽኖችን እንዴት በቀላሉ መጠገን ይቻላል?
Просмотров 24 тыс.Год назад
የቅመም እና ቡና ማሽኖችን እንዴት በቀላሉ መጠገን ይቻላል?
ስለ ጁስ መፍጫ ማሽኖች ማወቅ የሚገቡን ወሳኝ ነጥቦች!
Просмотров 5 тыс.Год назад
ስለ ጁስ መፍጫ ማሽኖች ማወቅ የሚገቡን ወሳኝ ነጥቦች!

Комментарии

  • @hadisjob
    @hadisjob 3 дня назад

    ሱራ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድም አለም

  • @Tiyaagi
    @Tiyaagi 9 дней назад

    09

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 11 дней назад

    የት ናችሁ አድራሻ

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 11 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @sabatefera
    @sabatefera 14 дней назад

    ምን ምን መፈጨት አለበት ባለ 200G

  • @serawitTefera
    @serawitTefera 25 дней назад

    የምገዛውን ቴቤ አይነቱን ብትነግረኘ የልጀ ቤት ሰለሆነ የኔ ለጀ

  • @kumarafufa3767
    @kumarafufa3767 26 дней назад

    Your idea very very accurate thank you

  • @HanaG-i1f
    @HanaG-i1f Месяц назад

    Tnx bro

  • @BehailuBeza
    @BehailuBeza 2 месяца назад

    HE -HousE የምትል የቡና መፍጫ የተወሰነ ከፈጨጠበሀላ ሞተሩ መፍጨት ያቆምና ከደቂበሀላ ሰነካው ይጀምራል ምክንያቱ ን ካወክ ብታብራራልኝ

  • @basore-ys6yn
    @basore-ys6yn 3 месяца назад

    እኔ የገዛሁት ብቻ ነው ወይስ ሁሉም ከፍ ያለ ድምፁ ያላቸው? እና ድምጹ ለመቀነስ መፍትሄ ካለው የሚያቅ ሰው ካለ

  • @TarikAlemayehu-yx5gj
    @TarikAlemayehu-yx5gj 3 месяца назад

    ዋጋው ስንት ነው 1 ኪሎ የሚፈጭ አለወይ

  • @m0hammedabrar759
    @m0hammedabrar759 3 месяца назад

    Tik tok አካውንት አላቹ

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 3 месяца назад

    Yekemem mefcha

  • @natnaleemun1641
    @natnaleemun1641 3 месяца назад

    ቡና መፍጫ ማሽኑ የተለየ ድምጽ ሲያመጣ ችግሩ ምድነው እባካችሁ አሳብ ስጡኝ

  • @gashawaragaw115
    @gashawaragaw115 5 месяцев назад

    ኤረ ገዝቼው አዴ አልፈጨሁበትም ቻርጅ አድርጌ አሳድሬው ጠዋት ልፈጭበት ብሞክር አይሰራም

  • @hermelakassahun8806
    @hermelakassahun8806 5 месяцев назад

    Beteseb ebakachu be stov soket yejuce mefcha sekiche metekem echilalew?

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 5 месяцев назад

    አቀዋለው ትልቅ አጣሁ 3 /5የሚይዝ አለ

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 5 месяцев назад

    ጥገና ትሰጣለህ የት ነህ

  • @EdlawitAkele
    @EdlawitAkele 5 месяцев назад

    ለስንት ሰዐት ቻርጅ መደረግ አለበት pinku

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 5 месяцев назад

    Great explanations

  • @tsehaygenetu8857
    @tsehaygenetu8857 6 месяцев назад

    ድምፅ ሲቀይር ምከንያቱ ምንድን ነው?

  • @helentadesse4008
    @helentadesse4008 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን ጥሩ መሰጃ ነው የተሠጠን ግን እርጥብ ነገር መፍጨት እንችላለን ወይ

  • @fetyasultan9147
    @fetyasultan9147 6 месяцев назад

    ኣድራሻ የት ነው

  • @alemeshetu3190
    @alemeshetu3190 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን የጁስ መፍጫዎችንም እንዲሁ ብታብራራልን

  • @azebwelday-i3g
    @azebwelday-i3g 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 6 месяцев назад

    እንድት እንደማመሰግንህ ቃላት ያጥረኛል ኦመቤት እውቀትን ትጨምርልሕ

  • @EskinderGebreyohannes
    @EskinderGebreyohannes 6 месяцев назад

    ሙዚቃው: ይረብሻል:: ምን ይጠቅማል?

  • @chuchutaffa
    @chuchutaffa 6 месяцев назад

    ስለ ጁስ መፍጫ

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 6 месяцев назад

    አላህ እውቀት ጤና እድሜ ይጨምርልህ ።ደግ ሰው ።ለኢትዮጵያህዝብ እንህ ያለ የእውቀት ደግነተት ደግነት ያላቸው ብዙ ሰዎች ያስፈልጋሉ ።እናመሰግናለን ።የስልጤው ከካሊፎርኒያ ❤🇪🇹

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 6 месяцев назад

    ከምንም በላይ የአጠቃቀም እውቀት እጅግ ጠቃሚ ነው ! እናመሠግናለን !!

  • @wagaawosasen3595
    @wagaawosasen3595 6 месяцев назад

    ዋጋ ብታሳውቅ ጥሩ ነው

  • @yoditlisanework529
    @yoditlisanework529 6 месяцев назад

    ጥሩ ነዉ በርቱ

  • @AlemtsehaymogesWondi
    @AlemtsehaymogesWondi 6 месяцев назад

    እይ ውንድሜ እኔ ገዝቸ ንብረት ዲናሞው በአንድ ቀን ነው የጨሰው

  • @mestero8747
    @mestero8747 6 месяцев назад

    ለመግዛት አድራሻችሁ

  • @TeshaleGiledida-o6e
    @TeshaleGiledida-o6e 6 месяцев назад

    አድራሻህ ንገረኝ

  • @senayitbekele8142
    @senayitbekele8142 6 месяцев назад

    የመድቁን መጠን አጀስት የምታደርገዋ ክቧ ሰዓት የምትመሰለዋ በፊት በራሱ ያቆም ነበር አሁን ግን ሶኬቱን ስሰካ በራሱ ይጀምራል ለምንድነው?ለሰጠኽን ማብራሪያ በጣም አመሰግናለሁ

  • @NewayHailemeskel
    @NewayHailemeskel 6 месяцев назад

    Very nice presentation I need your phone number, please.

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን🙏

  • @helentadesse4008
    @helentadesse4008 6 месяцев назад

    Btam inamsginaleni gin irtibi ngar mfchat yichalali

  • @emebetfantahun-ob8uh
    @emebetfantahun-ob8uh 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ተባረክ❤

  • @genetbirhanu2764
    @genetbirhanu2764 6 месяцев назад

    Thanks bro

  • @anyproblemfix
    @anyproblemfix 6 месяцев назад

    arif brand yemibalutn btnegren..

  • @meseluchekol1590
    @meseluchekol1590 6 месяцев назад

    👍🙏

  • @SaneyitGetachew
    @SaneyitGetachew 6 месяцев назад

    Thanks 🙏🙏

  • @mekdesasfaw8009
    @mekdesasfaw8009 6 месяцев назад

    የምጣድ ሀሳየን ተበላሽቶብኛል ሀመሠግናለው

  • @mershayemane1656
    @mershayemane1656 6 месяцев назад

    ጥሩ ግንዛቤ አግኝትቻለሁ አመሰግናለሁ ስለ ቫኪዪም ክሊነር ብልሽትና መፍትሔዎች ብታሳውቀን?

  • @redietderejenegash7051
    @redietderejenegash7051 7 месяцев назад

    Wagaw sent nwu

  • @Aggaaroo
    @Aggaaroo 7 месяцев назад

    Bexami xurunewi

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 7 месяцев назад

    አሪፍ ማሽኖች ናቸው በርታ እገዛለን

  • @TeshayTeshome-ql8mm
    @TeshayTeshome-ql8mm 7 месяцев назад

    ዎጋዉን ለምን አትነግረንም