- Видео 102
- Просмотров 79 195
ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት
США
Добавлен 27 июн 2022
📌 ዋዛና ፈዛዛ ማስታወቂያን የያዘ ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ እንደምንጣደፈው ሁሉ #ሃይማኖታዊ_የሆኑ #የህይወትን_ቃል #የነፍስን_ምግብ የያዙ ዩቲዩብ ቻናሎችን ለመቀላቀል የሚያግደን ነገር ምን ይሆን?
📌ለማንኛውም አነዚህን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ መልሱን ከራሳችሁ ጋር ተማከሩበት
📌t.me/fenotesemaetat1619
📌vm.tiktok.com/ZMFf1PJvf/
📌የእዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመድ በማጋራትም በረከት ያግኙ ከዘመን ጋር መሄድን ለመጥፎ ነገሮች ሳይሆን ጥሩ ነገሮች በማረግ ጊዜን እንዋጅ ጃቴ መካነ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ካቴደራል ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ትምህርት ቤት ዋና ገጽ

ለሰማዕታት አክሊል ll የእመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ልዩ መዝሙር በፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት
#mezmur #new #kidanemeheret #sundayschool #sunday #ethiopia #ethiopian #eth #orthodoxmezmur #ortodoxtewahedo #eotc
Просмотров: 706
Видео
🔴⭕️ምስጢረ ጥምቀት🔴⭕️ ስለምስጢረ ጥምቀት ምን ያህል ያውቃሉ????
Просмотров 109Месяц назад
የሰንበት ት/ቤታችንን አገልግሎት ለመደገፍ እባክዎን #ሰብስክራይብ #ሼር ያድርጉ ቪድዮውን #ላይክ በማድረግ ይጀምሩ Telegram Channel:-t.me/fenotesemaetat1619 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመካነ ህይወት ጃቴ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ትምህርት ቤት #habesha #mezmur #orthodoxmezmur #orthodox #eth #eotctv #fenote #sibket #gubae #ስብከተ_ወንጌል #ethiopia_orthodox_church #orthodox_gospel #like #share #subscribe #sibket #ethiopia #orthodox #tewahedo #ch...
🔴የነበረበትን የሚያውቅ ሰው ያለበትን ያመሰግናል .....🔴ከመጨፍለቅ መትረፍ...
Просмотров 362Месяц назад
#አዲስ_ስብከት #ቅዱስ #ስብከት #መጋቢ_ሃዲስ_እሸቱ #habesha #mezmur #orthodoxmezmur #orthodox #eth #eotctv #fenote #sibket #gubae #ስብከተ_ወንጌል #ethiopia_orthodox_church #orthodox_gospel #like #share #subscribe #sibket #ethiopia #orthodox #tewahedo #church
የመላእክት አንጀራ ድንቅ ማህሌት በጃቴ ኪዳነ ምህረት ንዒ እምየ ምስለ ሚካኤል Ethiopian orthodox twahedo (The Season of Flower)🌹
Просмотров 226Месяц назад
የመላእክት አንጀራ ድንቅ ማህሌት በጃቴ ኪዳነ ምህረት ንዒ እምየ ምስለ ሚካኤል Ethiopian orthodox twahedo (The Season of Flower)🌹
የሁለተኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ በጃቴ መካነ ሀይወት ቅድስት ኪዳነምህረት 🌷🌹🥀
Просмотров 213Месяц назад
በእነዚህ ገጾች ቤተሰብ ይሁኑን፤ የዩቲዩብ፡ / @fenotesemaetat16 የቴሌግራም: https:/t.me/fenotesemaetat1619
🔴 ድንቅ የበገና መዝሙር በጃቴ ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት በገና ተማሪዎች - አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና
Просмотров 5138 месяцев назад
🔴 ድንቅ የበገና መዝሙር በጃቴ ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት በገና ተማሪዎች - አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና
የጃቴ ኪዳነምሕረት ቅድስት ኪዳነምሕረት አስተዳዳሪ እና የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ፀሐፊ መልእክት
Просмотров 28311 месяцев назад
የጃቴ ኪዳነምሕረት ቅድስት ኪዳነምሕረት አስተዳዳሪ እና የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ፀሐፊ መልእክት
🔴ከፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት ለብፁዓን አባቶች የተሰጠ ልዪ ስጦታ(@fenotesemaetat16 )
Просмотров 284Год назад
🔴ከፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት ለብፁዓን አባቶች የተሰጠ ልዪ ስጦታ(@fenotesemaetat16 )
🔴 የ43ተኛ የ ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት የምስረታ በዓል የመክፈቻ የጸሎት መርሐግብር
Просмотров 193Год назад
🔴 የ43ተኛ የ ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት የምስረታ በዓል የመክፈቻ የጸሎት መርሐግብር
🔴ይድረስ ለልጆቼ ---የሰንበት ት/ቤት አባላቱን ያስለቀሰ ግጥም። ገጣሚት ሶልያና
Просмотров 3,4 тыс.Год назад
43ተኛ ዓመታዊ ክብረ በዓል(@21media27 @qopazyon @fenotesemaetat16 )
🔴የቀድሞ የፍኖተ ሰማዕታት የሰንበት ት/ቤት አባላት እንዲሁም ነባር የሰንበት ት/ቤት አባላት በዓመታዊክብረ በዓል የዘመሩት ዝማሬ
Просмотров 525Год назад
43ተኛ ዓመት የሰንበት ትምህርት ቤት የምስረታ በዓል (@21media27 @qopazyon @fenotesemaetat16 )
🔴አምሴቱ አእማደ ምስጢር እነማናቸው።መንፈስን የሚያድስ የህጻናት ዝማሬ ።ሁሌም ህጻናት በቤተ እግዚአብሄር ማደግ አለባቸው !!
Просмотров 763Год назад
🔴አምሴቱ አእማደ ምስጢር እነማናቸው።መንፈስን የሚያድስ የህጻናት ዝማሬ ።ሁሌም ህጻናት በቤተ እግዚአብሄር ማደግ አለባቸው !!
🔴 ደጅ ጠናሁ ቆዬቼ ኪዳነምህረት ቀሲስ እንግዳ ወርቅ በፍንተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት ያቀረው ዝማሬ
Просмотров 211Год назад
🔴 ደጅ ጠናሁ ቆዬቼ ኪዳነምህረት ቀሲስ እንግዳ ወርቅ በፍንተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት ያቀረው ዝማሬ
🔴ዘማሪ ፍቃዱ አማረ በፍኖተ ሰማእታት ሰንበት ት/ቤት ያቀረበዉ ስማሬ
Просмотров 142Год назад
🔴ዘማሪ ፍቃዱ አማረ በፍኖተ ሰማእታት ሰንበት ት/ቤት ያቀረበዉ ስማሬ
🔴የፍኖተ ሰማእታት ሰንበት ት/ቤት ፀሐፊ ያስተላለፉት መልእክት እና ምስጋና/@fenotesemaetat16
Просмотров 203Год назад
🔴የፍኖተ ሰማእታት ሰንበት ት/ቤት ፀሐፊ ያስተላለፉት መልእክት እና ምስጋና/@fenotesemaetat16
🔴የቀድሞ የ ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት አባላት የቀረቡት አሰደሳች መዝሙር
Просмотров 498Год назад
🔴የቀድሞ የ ፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት አባላት የቀረቡት አሰደሳች መዝሙር
🔴 የ አባቶች ትምህርት በ ጃቴ ኪዳነምህረት በ ፍኖተ ሰማእታት ሰንበት ት/ቤት
Просмотров 154Год назад
🔴 የ አባቶች ትምህርት በ ጃቴ ኪዳነምህረት በ ፍኖተ ሰማእታት ሰንበት ት/ቤት
🔴new ድንቅ የአባቶች ወረብ በጃቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 530Год назад
🔴new ድንቅ የአባቶች ወረብ በጃቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን
🔴ድንቅ አጫብር ወረብ በጃቴ ኪዳነምህረት በፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት #መንፈሳዊ #አጫብር
Просмотров 16 тыс.Год назад
🔴ድንቅ አጫብር ወረብ በጃቴ ኪዳነምህረት በፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት #መንፈሳዊ #አጫብር
ዝክረ ተዋህዶ - ድንቅ መነባንብ - በዝክረ ተዋህዶ የኪነጥበብ ምሽት የቀረበ ልዩ መንፈሳዊ መነባንብ
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
ዝክረ ተዋህዶ - ድንቅ መነባንብ - በዝክረ ተዋህዶ የኪነጥበብ ምሽት የቀረበ ልዩ መንፈሳዊ መነባንብ
ዝክረ ተዋህዶ - "ልጄ ሆይ....." - በዝክረ ተዋህዶ የኪነጥበብ ምሽት የቀረበ ድንቅ አባታዊ ምክር
Просмотров 170Год назад
ዝክረ ተዋህዶ - "ልጄ ሆይ....." - በዝክረ ተዋህዶ የኪነጥበብ ምሽት የቀረበ ድንቅ አባታዊ ምክር
🔴በዕንተ ዕለተ ስቅለት||ድንቅ ግጥም#በ ዲያቆን ዳኛቸው ሲሳይ@fenotesemaetat16
Просмотров 270Год назад
🔴በዕንተ ዕለተ ስቅለት||ድንቅ ግጥም#በ ዲያቆን ዳኛቸው ሲሳይ@fenotesemaetat16
ምስባክ ዘ ሆሳዕና|በዲ/ን ቃለ ጽድቅ |እም አፈ ደቂቅ |ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Просмотров 611Год назад
ምስባክ ዘ ሆሳዕና|በዲ/ን ቃለ ጽድቅ |እም አፈ ደቂቅ |ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!
እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ 😢😢❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ግን ትንሽ ፕሮቶኮልን አስተካኩሉ የጫማ የኮሌታ ልክ የቆቡን እንዳሳመራቹ በተረፈ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም የህፃናትን ምስጋና ያሰማልን የጃቴ ዋ ከክፉ ትጠብቃቹ
Zmare melaktn yasemaln
Egziabher tegawn yabzalachu
ዝማሬ መላዕክት ያአተማለሰን🙏🙏🙏
zmare melakt yasemaln ye jate lijoch
Elllllll zmare melaekt yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
BEbetu yatsnachu😊
Zmare melaekt yasemaln 📯🙏
wow des ylal .hulum endezih bilekek des ylal
wow des ylal .hulum endezih bilekek des ylal
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ፍፃሜሽን ያሳምርልን፡፡ ግን ናፍቃችሁኛልና ናፍቄአችሗለሁ የሚሉትን ቃላት በተገቢው ቦታ ብታስገቢያቸው ስለሚለያዩ
በጣም ነው ደስ ይሚለው እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን አብዝቶ ይሰጠን🕊️
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ 🙏
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
#በርቱ
አጫብር ነው? አይመስልም
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
ማርያም
የጃቴ እንቁ ነጸብራቆች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዩ ነው፡ በጣም ታምራላችሁ፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
የቤተክርስተ፣ቲያናችን ጉዳይ በዚ ከቀጠለ አሥቸጋሪነው ሥንበት ትምህርት ቤቶች እየሄዱበት ያለው ነገረ ትክክል አይደለም አጨበር በየሠንበት ትምህርት ቤቶች ሢያሥጠና የነበረው ወንድማችን ተሥፋዬ እንደዚ አልነበረም አሁን የምናየው ወደጭፈራ አየሄደነው ሊታሠብበት ይገባል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም እንዴት ናችሁ. እኔ ቀድሞ ከነበሩት አባላት ነበርኩኝ ደስ ትላላችሁ ግን መናበብ አለባችሁ ሽብሸባና ተጥባብቆ መጓዝ አለባችሁ ሌላ ወንዶችም ነጠላ ለብሰው ሴትቾችም ከአጭር ነጠላና ትንሽ ቀሚስ ረዘም ያለ ቢለብሱ መልካም ነው ቀሚሱ አንዳንድ እህቶች ናቸው በተረፈ በቤቱ ያፅናችሁ
ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃቹ
እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ታምራላችሁ አጫበሩም ልዩ ነው ተባረኩ ኪዳነ ምህረት እቅፍ ድግፍ ታርጋችሁ🥰🥰🥰
Bereketachu Tidresen
ኧረረረረረ መቋሚያ መዘቅዘቅ
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ኪዳነምህረት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ እኔም ምያስረዳኝ እፈልጋለው ,ምታውቁ ኣስረዱን
ታድያ ምን ይመስላል ደሞ የጎጃም የተለየ ነውንዴ ??
AMen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ከይቅርታ ጋር አጫብር ወረብ ማለት ምን ማለት ነው 🙏🙏
አጭር ወረብ ለማላት ነው
እዚው you tube ላይ አጫብር ወረብ ማለት ምን ማለት ነው ብለሽ search አድርጊ ይመጣልሻል መልሱ
ያው ቆንጆ ወረብ በጭፈራ መልክ ተቀናብሮ አውደምሕረት ላይ ተተወነ። መቋሚያው ዘንግ አደረጉት እንዴ? ቅዱሳን መላዕክት በዚህ መልኩ ይወረቡ ይሆን ግን!? ሊቃውንቱ ምነው ግን ዝም አሉ!?
ስለ ወረብ የማታውቅ ከሆነ ጠይቅ..ብዙ ከማውራት ጠይቀህ ብታውቅ ይሻላል አይመስልህም መለሰ እና ደሞ አንተ የምታውቀውን ነገር መናገር😏
ጥሩ ያቆያችሁ
Egziabher tewahido hayimanotachin yitebkln
ጥሬ ቀለሙን ጻፉሉኝ እባካቹ❤❤❤
አረ እኔም እፈልጋለው እነሱ ግን ታደለው በወጣትነት በዚ ሂወት ማሳለፈ መታደል ነው
❤❤❤ሀብተዬስ ወንድማችን ይሄን የመሰለ ታሪካዊ ዋሻ በዚህ ቪዲዮ ስላሳየህን እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን፨
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ